ዜና
Archive

Month: October 2020

ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የአስተሳሰብ ግንባታ ስራዎችን ማጠናከር ይገባል ሲል ሰላም ሚኒስቴር ገለጸ

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ተከታታይነት ያለው የአስተሳሰብ ግንባታ ስራዎችን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር ገለፀ። የሰላም ሚኒስቴር በሰላም ግንባታና በተለያዩ አገራዊ የለውጥ እሳቤዎች ላይ በመላ አገሪቱ ከወረዳና ክልል ለተውጣጡ ከ600…

በአሜሪካ በአንድ ቀን ብቻ 94 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ ተያዙ

በአሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 94 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ ቀናት በቀሯት አሜሪካ በተለያዩ ግዛቶችም በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር አሻቅቧል ተብሏል። በዚህ ሳምንት ሃሙስ 91 ሺህ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- በቱርክ እና በግሪክ የደረሰው ርዕደ መሬት የሰዎችን ህይወት ቀጠፈ

በቱርክ የኤጂያን ጠረፍ እና በሰሜናዊ የግሪክ ደሴት ሳሞስ በደረሰ ከባድ ርዕደ መሬት ቤቶችን ሲያወድም ቢያንስ 22 ሰዎች ሞተዋል፡፡ እንደአሜሪካ ስነ ምድር ጥናት ከሆነ ርዕደ መሬቱ በቱርክን ኢዝሚር ግዛትን ሲከሰት በሬክተር…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- ኢትዮጵያ በትራምፕ የህዳሴ ግድብ አስተያየት ላይ ያለመ የተቃውሞ ፊርማ ልታሰባስብ ነው

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ “ግብፅ የህዳሴ ግድብን ታፈነዳዋለች” የሚልና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ አሉታዊ አስተያየቶችን መስጠታቸውን በመቃወም ኢትዮጵያ አለም አቀፍ የተቃውሞ ፊርማ ማሰባሰብ ልትጀምር ነው። ስነ ስርአቱ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 21፣…

መከላከያ ሚኒስቴር በህወሓት ላይ መግለጫ አወጣ

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ትላንት መግለጫ አውጥቷል፡፡ መከላከያ ሚኒስቴር በመግለጫው ላይ አንዳንድ አካላት ሲል ህወሓትን ወቅሷል፡፡ ‹‹ሰራዊቱ የሃገሪቱን ሉዓላዊነትና የህዝቦችን ሰላም የማረጋገጥ ህገ መንግስታዊ ተልዕኮውን በጀግንነትና በቁርጠኝነት…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር አበረከተ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር አበረከተ፡፡ የገንዘብ ድጋፉን የባንኩ አመራሮች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስረክበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባንኩ የህዝብ እንደመሆኑ መጠን፣ ለህዝብ የሚጠቅሙ ፕሮጀክቶች…

አምባሳደር ዓለማየሁ በሩሲያ ስለህዳሴ ግድብ መግለጫ ሰጡ

ግድቡን ከደለል ለመታደግ ስምምነት ተፈረመ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የአባይን የውሃ ተፈጥሯዊ ፍሰት እንደማይቀይርና ግንባታው እንደማይቆም በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ገለጹ። አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በየዕለቱ ከሚታተው ኮምሶሞለስካያ ፕራቫድ ጋዜጣ ጋር ቆይታ አድርገዋል።…

ዐብን አባላቱ ካልተፈቱ ከኦሮ-ማራ የፓርቲዎች ውይይት እንደሚወጣ አሳወቀ

የዐማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (ዐብን) በትላንትናውና በዛሬው ዕለት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በንቅናቄው አባላት፣ ደጋፊዎችና በወጣቶች ላይ እስር፣ ወከባና ማስፈራራቱ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተገንዝበናል ሲል አስታወቀ። የታሰሩ የንቅናቄአችን አባላት እንዲሁም ወጣቶች እስከ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- የኮይሻ ፕሮጀክት የዓለም አቀፍ የቱሪዝም ስበትን ይጨምራል ተባለ

የኮይሻ ፕሮጀክት የዓለም አቀፍ የቱሪዝም ስበትን የሚጨምርና የውጭ ምንዛሪ ማስገኛ መሆኑን የደቡብ ክልል ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ገለፀ፡፡ የዓለም የቱሪዝም ቀን በደቡብ ክልል ደረጃ በዳውሮ ዞን እና በኮንታ ልዩ ወረዳ…

ጠ/ሚሩ በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታና በህወሓት ተከታታይ ትንኮሳ ላይ እየተወያዩ ነው

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ፣ ከፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ከክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ጋር በወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታና በህወሓት ትንኩሳ ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ ለፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና ለክልል ርዕሰ…

የአፍሪቃ አገራት ለ2ኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ተጠየቁ

የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል አገራት ለሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀረበ፡፡ የማዕከሉ ኃላፊ ጆን ንኬንጋሶንግ በአህጉሪቷ በኮሮና ቫይረስ የሚያዘው ሰው ቁጥር እየጨመረ ነው ብለዋል፡፡ በአህጉሪቷ በሐምሌ ወር…

ለምርጫው ስኬታማነት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ የቦርዱ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን አሳሰቡ

በምርጫ ወቅት ሊኖር ስለሚገባ የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ምክክር እተደረገ ነው! በምርጫ ወቅት ሊኖር በሚገባው የኮቪድ 19 ጥንቃቄ ዙሪያ ያተኮረ ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡ ለምርጫው ስኬታማነት የጤና ሚኒስቴር፣ የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የፀጥታ አካላትን…

ህወሓት ለመጨረሻው መጀመሪያ ዝግጅት ጀመረ

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስትን በማስተዳደር ላይ የሚገኘው ህወሓት፣ ‹‹ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ›› ባለው ሁኔታ ላይ የአቋም መግለጫውን በድረ-ገጹ ላይ አሰፈረ፡፡ የትግራይን ህዝብ ጠላቶችህን ለመመከትና ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ዝግጅት አድርግ ብሏል፡፡ ለትግራይ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- በኮቪድ-19 ማዕከላት የሚሠሩ የጤና ባለሙያዎች የተገባልን ቃል አልተፈጸመም አሉ

በአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ሥር በሚተዳደሩ እና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በተቋቋሙ የሕክምና መስጫዎች ውስጥ የሰሩ እና የሚሰሩ የሕክምና ባለሙያዎች በተለያየ ጊዜ የተገባላቸው ቃል እንዳልተፈጸመ በመግለጽ ቅሬታቸውን አቀረቡ። ኮሮና ቫይረስ…

ፖለቲካዊ ማዕከላቸውን በአማራ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ ላይ ያደረጉ ፓርቲዎች በአዳማ እየመከሩ ነው

ፖለቲካዊ ማዕከላቸውን በአማራ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ ላይ ያደረጉ ፓርቲዎች፣ የጋራ የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እያካሄዱ ነው፡፡ የምክክር መድረኩ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታና የምክክር ባህልን ማጎልበት ላይ ያተኮረ ነው፡፡ውይይቱ ዛሬ መካሄድ…

ፍሬ-ከናፍር:- ሰብአዊነትን የሚያጎላ …

ሰብአዊነትን የሚያጎላ አይነት generation እንዲፈጠርና፣ በተለይ ባለፉት 30 አመታት የተፈጠረው በብሄር እና በሀይማኖት ሰዎችን የመመዘን፣ በሀይማኖት የማይመስልህን፣ በዘር የማይመስልህን ጠላት አድርጎ የማየት secterian mindset፣ ኋላ ቀር ነው ብዬ ስለማስብ፣ እሱ…

ቅዱስ ሲኖዶስ ከ“ኦሮምያ ቤተ ክህነት አደራጅ ኮሚቴ” ጋር የነበረ አለመግባባት በእርቅ መጠናቀቁን አበሰረ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ የ‹‹ኦሮምያ ቤተ ክህነት››-ን በተናጠል ለማቋቋም ሲንቀሳቀሱ ከነበሩት ከእነ ቀሲስ በላይ መኮንን ጋር ነበረውን አለመግባባት በእርቅ ፈታ፡፡ የእርቅ ሂደቱ በመጀመሪያ ቋሚ ሲኖዶስ፣ በመቀጠልም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ…

የፖለቲካ አመራሩ በሰከነና በበሰለ አስተሳሰብ ሊመራ ይገባል ሲሉ የሠላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ

የፖለቲካ አመራሩ በሰከነና በበሰለ አስተሳሰብ በመመራት በሠላም ግንባታ ላይ እንዲሰራ የሠላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል አሳሰቡ። ከሁሉም ክልሎች ከወረዳ እስከ ክልል ያሉ ከ600 በላይ የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊዎች የተሳተፉበት የሦስት…

በዶክተር አረጋዊ በርሄ የተዘጋጀ “የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ፖለቲካዊ ታሪክ” የተሰኘ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው

ከ1967 ዓ.ም ጀምሮ ከህወሓት ትግልና የፖለቲካ እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘን ታሪክ የሚዳስስ “የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ፖለቲካዊ ታሪክ” የተሰኘ የዶክተር አረጋዊ በርሄ መጽሐፍ በመጪው እሁድ ይመረቃል፡፡ መጽሐፉ ከ1967 ዓ.ም ጀምሮ ያለውን…

‹‹የነብዩን ልደት ስናከብር ሠላም፣ አንድነትና እኩልነት ለማምጣት የፈጸሙትን ተግባር በመከተል ሊሆን ይገባል››

የነብዩ መሐመድን ልደት ስናከብር ሠላም፣ አንድነትና እኩልነትን ለማምጣት የፈጸሙትን ተግባር በመከተል ሊሆን ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ አሳሰቡ። 1 ሺህ 495ኛው…

ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትራንስፖርት ተመቻቸ

ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በሚመለሱበት ወቅት ለትራንስፖርት እና ለሌሎች ችግሮች እንዳይጋለጡ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየውን ትምህርት ለማስቀጠል ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጋቸውን የሳይንስና…

ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን መልዕክት አስተላለፈ

በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬን እያቀረብኩ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በተደጋጋሚ ጊዜ በዜጎች ላይ አላግባብ የሚፈፀሙ ኢሰብዓዊ እና ማንነትን መሰረት ያደረጉ የማያባሩ ጥቃቶች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እጅግ ባልተገባ መንገድ ተስፋፍተው መቀጠላቸውን ተያይዞ የዜጎችን…

ታይላንዳዊቷ አደንዛዥ ዕፅ ልታዘዋውር ስትል ቦሌ ላይ ተያዘች

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመተባበር አደገኛ ዕፅ ስታዘዋውር የተገኘችውን ታይላንዳዊት በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መከላከል ዘርፍ የኢንተለጀንስ አደገኛ ዕፅና ሬዲዮ መገናኛ ዳይሬክቶሬት ስር…

የባህር ዳር ሰልፍ በልዩ ኃይል ተበተነ፤ አካባቢው በጥብቅ ቁጥጥር ስር ዋለ!

በባህርዳር ከተማ ሰልፍ የወጡ ነዋሪዎች በክልሉ ልዩ ኃይል መበተናቸውን የዓይን እማኞች ገለጹ፡፡ የፀጥታ ኃይሎች ጥብቅ ቁጥጥር በማድረግ ላይ መሆናቸውን ለኢትዮ-ኦንላይን ገልጸዋል፡፡ ሰልፉ የተጠራው በዐማራ ብሐየራዊ ንቅናቄ (ዐብን) ፓርቲ ሲሆን፣ በተላያዩ…

የደ.አፍሪቃ ፕሬዝደንት ወደ ለይቶ ማቆያ፤ የአልጄሪያ ፕሬዚዳንት ደግሞ ወታደራዊ ሆስፒታል ገቡ!

የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ፣ በኮቪድ-19 ከተያዘ ሰው ጋር ንክኪ ስላላቸው፣ ራሳቸውን ለይተው እንዲያቆዩ ወደ ለይቶ ማቆያ የገቡ ሲሆን፤ የአልጀሪያ ፕሬዚዳንት አብደልማጂድ ቴቦኔ ደግሞ ሆስፒታል ገብተዋል። የደቡብ አፍሪቃው ፕሬዝደንት ራሳቸውን…

እንደ መቅድም (ከመጽሐፉ)

እንደ መቅድም … “ዘመናዊ” እየተባለ በሚጠራው የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ በ1900 ዓ.ም በሮማ ከተማ ረዥም ልብ ወለድ በማሳተም ብቅ ያለው፤ ኋላም በ1901 ዓ.ም የታሪክ መጽሐፍ ያዘጋጀው አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ በውል…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት የሚሞቱ ሰዎች ጨመረ

በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት በየዕለቱ ለህልፈት የሚዳረጉት ሰዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት አንጻር ሲታይ 40 በመቶ ገደማ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ቃል አቀባይ ማርጋሬት ሃሪስ እንደገለጹት በፈረንሳይ፣ በስፔን፣ በብሪታንያ፣ በኔዘርላንድስ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- ‹‹የትራምፕ አስተያየት ስርዓት የሌለው እና አደገኛ ነው››

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ከህዳሴ ህድብ ጋር ተያይዞ ለግብፅ ወግነው የሰጡትን አስተያየት ጥቁር አሜሪካውያን የኮንግረስ አባላት ስብስብ የሆነው ‹‹ብላክ ኮከስ›› አወገዘ። የስብስቡ አባላት ባወጣው መግለጫ አሜሪካ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና…

ሦስቱ አገራት በቀጣይ የውይይት አካሄድ ላይ ስምምነት ላይ ደረሱ

ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ በሰባት ቀናት የሶስትዮሽ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ ለመድረስ መግባባታቸው ተገለጸ፡፡ ሦስቱ አገራት፣ በቀጣይ የድርድሩ አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ላይ ስምምነት መድረስ፣…

ላለፉት ሳምንታት በሪያድ ፖሊስ ጣቢያዎች የቆዩ 82 ኢትዮጵያውያን ከእስር ተፈቱ

የሳዑዲ ዐረቢያን የመኖሪያ ፈቃድ ተላልፈዋል በሚል ላለፉት ሳምንታት ከልጆቻቸው ጋር ተይዘው ሪያድ ባሉ ፖሊስ ጣቢያዎች የቆዩ 82 ዜጎች እንዲፈቱ ተደረገ። እነዚህ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በከተማው ውስጥ በሚገኙ አምስት ፖሊስ ጣቢያዎች…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- ፖሊስ ጥቁር አሜሪካዊን በመግደሉ በፊላዴልፊያ አዲስ አመጽ ተቀሰቀሰ

በአሜሪካ ፊላዴልፊያ ፖሊስ ጥቁር አሜሪካዊን መግደሉን ተከትሎ፣ ለሁለተኛ ሌሊት በቀጠለው አለመረጋጋት በመቶዎች የሚቆጠሩ ዘራፊዎች በከተማው የሚገኙ የንግድ ተቋማትን እየዘረፉ መሆኑን ፖሊስ ገለጸ። አለመረጋጋቱን በቁጥጥር ሥር ለማዋል የፖሊስ እና የብሔራዊ ጥበቃ…

የአጎራባች ክልሎች ግብረ ኃይል ያከናወናቸውን ስራዎች እየገመገመ ነው

በመተከል ዞን እየተስተዋለ ያለውን የጸጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ከፌደራል መንግስት እና አጎራባች በሆኑት ክልል የተውጣጣው የከፍተኛ አመራሮች ግብረ ሃይል በህብረተሰቡ በኩል በተነሱ መሰረታዊ ጥያቄዎች ዙሪያ መፍትሄ ለማበጀት እየተወያየ ነው። በውይይቱ…

ዐብን ሰላማዊ ሰልፉን መምራት እንዳልችል ታገድኩ አለ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (ዐብን) በተከታታይ በተለያዩ ከተሞች ሊያካሂድ ያሰበውን ሰላማዊ ሰልፍ መምራት እንዳይችል መደረጉን አሳወቀ፡፡ ከፍተኛ አመራሮቹ በቢሮ ውስጥ ስብሰባ ላይ ባሉበት በአሁኑ ሰዓት በፖሊስ መታገታቸውን (መግባትና መውጣት) መከልከላቸውን በማህበራዊ…

“አፍሪቃ የአሮጌ ተሽከርካሪዎች መጣያ” ሆናለች ሲል ተ.መ.ድ ገለጸ

በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እጅግ በካይ የሆኑ አሮጌ ተሽከርካሪዎች ከሀብታም አገራት ወደ ታዳጊ አገራት ‘እየተጣሉ’ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጥበቃ ፕሮግራም /UNEP/ ሪፖርት አመልክቷል። እ.አ.አ ከ2015 እስከ 2018 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ…

በዩኒቨርሲቲ ለሚሰማሩ የፖሊስ አባላት ሥልጠና እየተሰጠ ነው

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚሰማሩ የፖሊስ አባላት ሥልጠና እየተሰጠ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ሥልጠናው በሰንዳፋ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ሚኒስቴሩ ከፌዴራል ፖሊስ እና ከኢትዮጵያ ፖሊስ ዩንቨርሲቲ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነው እየሰጠ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com