Archive

Day: September 15, 2020

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) በጣና ሃይቅ ውሃ መሙላት ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ እየቀረበ ነው

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጣና ሃይቅ ሞልቶ ባስከተለው የጎርፍ መጥለቅለቅ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ከ5 ሺ በላይ አባወራና ቤተሰቦቻቸውን የመደገፍ ስራ እየተካሄደ መሆኑን የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ሃይቁ…

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አደረጉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከክልል እና ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች መሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በዋናነት በሀገራዊ መግባባት ላይ የተደረገውን ውይይት ምን እንደሚመስል መገምገም እና ቀጣይ በምን ሁኔታ ውይይቶች ይካሄዱ የሚለውን…

‹‹የአሜሪካን እርዳታ እገዳ የእንግሊዝን የቅኝ አገዛዝ ዘመን የሚያስታውስ ነው››

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከፕሬዝዳንት ትራምፕ በተሰጠው መመሪያ መሠረት ለኢትዮጵያ ሲሰጠው ከነበረው ደጋፈ ውስጥ 130 ሚሊዮን ዶላር እንዲታገድ ማድረጉ፣ የእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ዘመንን የሚያስታውስ መሆኑን ሊዛ ቫይቭስ የተባሉ ተንታኝ…

የዓለምን የጤና አገልግሎት ለማሻሻል በዘላቂነት ኢንቨስት ሊደረግ ይገባል ሲል የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

አለም ወደፊት የተሻለ የጤና አገልግሎት እንድታገኝ በጤናው ዘርፍ ዘላቂ ኢንቨስትመንት መደረግ እንዳለበት የአለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም አሳሰቡ። አሁን ካለው እና ከባለፈው ወረርሽኝ ትምህርት ቀስሞ ዝግጅት መደረግ እንዳለበት…

ስራቸውን በአግባቡ በማያከናውኑ ተቋራጮችና አማካሪዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል ሲሉ አቶ ሽመልስ ገለጹ

ስራቸውን በአግባቡ በማያከናውኑ የስራ የቋራጮች እና አማካሪዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድባቸው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገልፀዋል። የ2012 በጀት ዓመት የኦሮሚያ ክልል የፕሮጀክቶች አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ…

ቅምሻ ከወዲህ ማዶ፡- በያዝነው ሳምንት ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪቃ አገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ ተገለፀ

በኢትዮጵያ እና ሌሎች የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግስታት አገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ሊጥል እንደሚችል የምስራቅ አፍሪቃ የአየር ንብረት የልህቀት ማዕከል እጠነቀቀ፡፡ ማዕከሉ እንደገለጸው በተለይም በመካከለኛው እና ምዕራብ ኢትዮጵያ እና በሰሜን…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የኦነግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አቶ ዳውድ ኢብሳን ማገዱን አስታወቀ

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የግንባሩ የረጅም ጊዜ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳን ከፓርቲው ኃላፊነት ማገዱን በፃፈው ደብዳቤ ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማስታወቁን ቦርዱ አረጋገጠ። የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቃል…

This site is protected by wp-copyrightpro.com