Archive

Day: September 2, 2020

በእንጦጦ ጫካ በእንጨት ለቀማ ለተሰማሩ እማወራዎች ሥልጠና ተጀመረ

‹‹ቤተሰቦቼ እንጨት ለቅመው ተሸክመው አሳደጉኝ፤ እኔም እንጨት ለቅሜ ልጆቼን እያሳደግኩ ነው…›› በእንጦጦ ተራራ-ጫካ፣ በእንጨት ለቀማ ሥራ ላይ ለተሰማሩ ሴቶች የሥራ እድል ፈጠራ እና መልሶ ለጥቅም ማዋል ‹‹ሪሳይክሊንግ›› ፕሮጀክት ሥልጠና መሰጠት…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ለውጥ ድጋፉ እንደሚቀጥል ገለጸ

የዓለም ባንክ፣ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም እና ለሚያስፈልገው የፋይናንስ አቅም “ሙሉ ድጋፍ” እንደሚሰጥ አስታወቀ። ከባንኩ ቃል አቀባይ ዴቪድ ኤም ቴኺስ ከደቂቃዎች በፊት ለ‹‹ኢትዮጵያ ቼክ›› የደረሰው ይህ መረጃ እንደሚያመለክተው፣ዓለም ባንክ በIDA-19 እቅዱ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የኢትዮጵያ መንግሥት ዘገባውን አስተባበለ

የአለም ባንክ በቅርብ ሰዓታት ውስጥ በዚህ ዙርያ መግለጫ እንደሚያወጣ ይጠበቃል። የአለም ባንክ ለኢትዮጵያ ሊያቀርብ የነበረውን የ2 ቢልዮን ዶላር የድጋፍ እና ብድር ስምምነት አቋርጧል የሚል ዜና ዛሬ በዋዜማ ሬድዮ ተሰርቶ በስፋት…

ለ‹‹የወንድማማችነት ዕሴት›› ከምንም በላይ የተለየ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል … ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ

እንደ ኢትዮጵያ ብዝኃ ማንነት ባላቸው ሀገራት ዴሞክራሲን ጽኑ መሠረት ላይ ለመትከል ብቻ ሳይሆን የሀገር አንድነትን ለማጠናከር የወንድማማችነት ዕሴት እጅግ ወሳኝ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ…

በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ የዐቃቤ ሕግ የቀዳሚ ምርመራ ምስክሮችን የመስማት ሂደት ዛሬም ቀጥሏል

በወንጀል በተጠረጠሩት በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ ላይ የዐቃቤ ሕግ የቀዳሚ ምርመራ ምስክሮችን የመስማት ሂደት ዛሬም ቀጥሏል። የዐቃቤ ሕግ የቀዳሚ ምርመራ መዝገብ ቁጥር 215585 አቶ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ 14 ተጠርጣሪዎች ቀርበዋል።…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) በግል ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ ተማሪዎች ምንም አይነት ተጨማሪ ክፍያ አይደረግም

የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከ ነሐሴ 20 ጀምሮ እንዲከናወን ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁን ተከትሎ፣ ከተማሪዎች ምዝገባ እና ከትምህርት ክፍያ ጋር ተያይዞ ወላጆች ቅሬታን እያቀረቡ ይገኛሉ፡፡ ይህንንም ተከትሎ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) በእነ አቶ ጃዋር መዝገብ ክስ መመስረት ተጀመረ

የኦፌኮ የቀድሞ አመራረ አቶ ደጀኔ ጣፋ፣ አቶ መስተዋርድ ተማም እና የአቶ ጃዋር መሀመድ የኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ ባለሙያ አቶ ሚሻ አደም ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተ። ክሱ በሁለት የተከፈለ ሲሆን፣…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያየዬ) “ኮንዶሚኒየም እየጠበቅኩ ሁለት ልጆች ወልጃለሁ” የአዲስ አበባ ነዋሪ

“ለ15 አመታት ኮንዶሚኒየም እየጠበቅኩ ሁለት ልጆች ወልጃለሁ” ይህ የተሰማው ስሜ አይጠቀስ ካሉ አንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ነው። ቤት የመኖር ተስፋቸውን ሰንቀው የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ይደርሰኛል ብለው የተመዘገቡት በ1997 ዓ.ም…

የአእምሮ ምጥቀት (IQ) ምንድን ነው?

ሰሞኑን በማህበራዊ መገናኛ ብዙኀን ላይ የኢትዮጵያውያንን የአእምሮ ምጥቀት መለኪያ (Intelligence Quotient) የሚያሳይ መረጃ ወጥቷል በሚል በርካቶች ሲቀባበሉት ነበር። በርካቶች በወቅቱ ሲወያዩበት የነበረው ኢትዮጵያውያን በአስተሳሰብ ችሎታ ማነስ ከበርካታ የዓለማችን አገሮች ሁሉ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- ፌስቡክና ትዊተር “የሩስያን መረብ በጣጠስን” አሉ

ፌስቡክ አነስተኛ የትስስር መረብ ያላቸውንና የሩስያ እጅ አለበት ያላቸውን አካውንቶችና ገፆች መዝጋቱን አስታወቀ። ኩባንያው እነዚህ ገፆች የከፈቱት ዘመቻ በቀጥታ የሚገናኘው እኤአ በ2016 የአሜሪካ ምርጫ ላይ ጣልቃ ገብቷል ተብሎ የሚወነጀለውና ከሩስያ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) ‹‹ኢትዮጵያ ካሳለፈችው ረጅም የሀገረ መንግስት ግንባታ ውጣ ውረዶች ታሪክ ልትማር ይገባል›› ፖለቲከኞች

ኢትዮጵያ ካሳለፈችው ረጅም የሀገረ መንግስት ግንባታ ውጣ ውረዶች ታሪክ ልትማር እንደሚገባ ፖለቲከኞች ተናገሩ።ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ እና ዶክተር አረጋዊ በርሄ፤ በዘርፉ ከፍ ያለ ድርሻ ያላቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች የሃገር እና የህዝብን ጥቅም…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የኢትዮጵያና ጀርመን የኢነርጂ አጋርነት የፈጠራ ውድድር ፕሮግራም ይፋ ሆነ

በኢትዮጵያ-ጀርመን የኢነርጂ አጋርነት ፕሮግራም በኢነርጂ ዘርፍ የፈጠራ ውድድር ይፋ መሆኑን የዉኃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። የፈጠራ ውድድሩ ይፋ የሆነው ከ90 በላይ የኢትዮጵያና የጀርመን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ተወካዮች፣ የግል ዘርፍ ተሳታፊዎችና…

This site is protected by wp-copyrightpro.com