Archive

Day: September 1, 2020

ሰበር ዜና! ብ/ጄኔራል ከማል ገልቹ ፓርቲያቸውን አከሰሙ፤ ብልጽግናን ተቀላቀሉ

ብ/ጄኔራል ከማል ገልቹ፣ ድርጅታቸውን አክስመው ከኦነግና ኦፌኮ ጥምረት በመውጣት፣ ብልጽግና ፓርቲን መቀላቀላቸው ምንጮች ገለጹ:: ሆኖም፣ የማህበራዊ ሚዲያውን ምላሽ በመስጋት፣ በጉዳዩ ላይ ምላሽ ለመስጠት ለጊዜው ፈቃደኛ አለመሆናቸውን የቅርብ ምንጮች ገልጸውልናል፡፡ ድርጅታቸውን…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) ኢ/ር ታከለ ምላሻቸውን አሰሙ

አዲስ አበባ ፡ ሕገወጥ የመሬት ወረራ ላይ የወጣው ሪፖርትና የቀድሞው ምክትል ከንቲባ ምላሽትናንት፣ ሰኞ፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በአዲስ አበባ ከተማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች እየተባባሰ የመጣ፣…

ቅምሻ ከወዲያ- ማዶ፡- 7 ጊዜ በጥይት የተመታው አባት ትራምፕን ማግኘት አልፈልግም አሉ

በፖሊስ በተደጋጋሚ በጥይት የተመታው ጥቁር አሜሪካዊ ጄኮብ ብሌክ አባት ‹‹በልጄ ሕይወት የፖለቲካ ቁማር አልጫወትም›› ብለዋል። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከሰዓታት በኋላ ዊስኮንሰን የምትገኘው ኬኖሻ ከተማን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ጄኮብ…

ኢሕአፓ 45ኛ የምስረታ በዓሉን ሊያከብር ነው

‹‹መሬት ላራሹ!›› … የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) 45 ዓመት የምስረታ ክብረ በዓሉን ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በራስ ሆቴል ሊያከብር ነው፡፡ ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ፣…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የነጃዋር የፍርድ ቤት ውሎ

አቃቤ ሕግ በእነ አቶ ጃዋር መሀመድ መዝገብ በሁሉም ተጠርጣሪዎች ላይ የሚመሰክሩ ቀሪ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን አቅርቦ ጭብጥ አስመዘገበ። በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ችሎት ተጠርጣሪዎቹ የቀረቡ ሲሆን፣…

ቅምሻ ከወዲህ- ማዶ፡- ኬንያዊቷ የ2020 የቢቢሲ ኮምላ ዱሞር ሽልማትን አሸነፈች

ኬንያዊቷ የምርመራ ዘጋቢና የዜና አንባቢ ቪክቶሪያ ሩባዲሪ፣ የቢቢሲ ወርልድ ኒውስ የ 2020 ኩምላ ዱሞር ሽልማት አሸናፊ ሆናለች። ቪክቶሪያ ሩባዲሪ በኬንያ ታዋቂ በሆነው ‘ሲቲዚንስ ቴሌቪሽን ‘ዜና አቅራቢ ስትሆን በጣቢያው አበይት በሆኑ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የታመመ ግመል ስጋ የበሉ ሰዎች ታመሙ

ባሳለፍነው ሳምንት በኦሮሚያ የታመመ ግመል አርደው ስጋውን ተካፋፍለው የበሉ 110 ጎረቤታሞች ሰዎች ታመው፣ ቦርቦሪ ተብሎ በሚጠራ ጤና ጣቢያ ሕክምና እንደተደረገላቸው ተጠቁሟል። የመጨረሻዋ ታማሚም እሁድ እለት በጤና ጣቢያ ውስጥ የሚደረግላትን ሕክምና…

ቅምሻ ከወዲያ- ማዶ፡- ማክሮ በቤይሩት አዲስ መንግሥት እንዲዋቀር ጥሪ አቀረቡ

የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮ በሊባኖስ አዲስ መንግሥት በፍጥነት እንዲመሠረት ጥሪ አቀረቡ። ማክሮ ይህን ያሉት ሊባኖስ አዲስ ጠቅላይ ሚንስትር ማግኘቷን ተከትሎ ነው። በጀርመን የሊባኖስ አምባሳደር የነበሩት ሙስጠፋ አዲብ የበርካታ የሕዝብ ተወካዮች…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የአንበሳ ‘ቡድን’ ሰዎችን እያጠቃ ነው

“እንደ ክልል አንበሳ መግደል አንችልም፤ ሪፖርት ማድረግ ብቻ ነው የምንችለው!” በጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ ባለፉት 12 ወራት ብቻ የአንበሳ ቡድኑ፣ 5 ሰዎችን መብላቱን እና በአንድ ሰው ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) አምባሳደር ፍፁም አሜሪካ እንዳይሰጥ ያገደችው ገንዘብ ‘ጊዜያዊ’ ነው አሉ

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ፍጹም አረጋ፣ አሜሪካ ቀደም ሲል ለኢትዮጵያ ልትሰጥ አቅዳው የነበረው ገንዘብ ድጋፍ እንዳይሰጥ የተደረገው “በጊዜያዊነት” ነው ሲሉ ገለጹ። አምባሳደሩ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻቸው ላይ እንዳሰፈሩት የገንዘብ ድጋፉ የተያዘው…

ቅምሻ ከወዲያ- ማዶ፡- ንጉሡ በ2ኛው ዙር ‘የፀረ-ሙስና ዘመቻ’ የመከላከያ ኃላፊዎችን ከሥልጣን አነሱ

በትውልድ ኢትዮጵያዊ እና የሳዑዲ ዜግነት ያላቸው ቢሊየነሩ ሼህ ሞሐመድ ሁሴን አሊ–አላሙዲ በንጉሡ መታሰራቸው ይታወሳል፤ የሳዑዲው ንጉሥ፣ ሁለት ንጉሣዊ ቤተሰቦችን ጨምሮ ሌሎችም ብዙ ባለሥልጣኖች ከኃላፊነታቸው አነሱ። ንጉሥ ሰልማን፤ ልዑል ፋሀድ ቢን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com