ዜና
Archive

Month: September 2020

የህዝቡን የአብሮነት እሴቶች ማጠናከር እንደሚገባ ተመለከተ

በሀገሪቱ የሚታዩ የተዛቡ አመለካከቶችን በማስወገድ፣ የህዝቡን የአንድነትና የአብሮነት እሴቶች ማጠናከር እንደሚገባ ተመለከተ። የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በሰላም፣ አብሮነት፣ ኃይማኖትና ብዝሃነት ዙሪያ በጋምቤላ ከተማ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል በግድቡ ላይ ሊቃጣ የሚችል ጥቃትን የማስቀረት አቅም አለኝ አለ

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ሊያጋጥም የሚችል የትኛውም የጠላት እንቅስቃሴ ማስቀረት የሚያስችል የተሟላ ዝግጁነት እንዳለው የኢትዮጵያ አየር ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄነራል ይልማ መርዳሳ፣ የኢትዮጵያ አየር…

ፖሊስ ራሱን ማብቃት እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሳሰቡ

በዜጎች ውስጥ ሆነው የሚያጠፉትን የመለየት ተግባር ውስብስብ በመሆኑ፣ ፖሊስ ራሱን ማብቃት እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ”ከራስ በላይ ለህዝብና ለሃገር” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ባለው የፌዴራል ፖሊስ…

ጉምቱው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የጂኦግራፊ መምህር፣ ፖለቲከኛ፣ ደራሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች የነበሩት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም፣ የሚደግፉትንና የሚነቅፉትን አመለካከት፤ በመርህ እና በአመክንዮ አስደግፈው በሰፊው በመተንተን ለሕዝብ ተደራሽ…

‹‹የሠላም ኃይሉ ለዴሞክራሲ ግንባታ የላቀ ሚና እያበረከተ ነው››

በኢትዮጵያ እየተገነባ ላለው የዴሞክራሲ ሥርዓት የሠላም ኃይሉ መሪ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የሠላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ ይህን የገለፁት “ከራስ በላይ ለሕዝብና ለአገር” በሚል መሪ ሃሳብ በተከበረው የፌዴራል ፖሊስ…

ከማንነትና ከአስተዳደር ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት ጥናት እየተካሄደ ነው

በኢትዮጵያ ከማንነትና ከራስ አስተዳደር ጋር ተያይዞ የሚካሄደው ጥናት በመላ ሀገሪቷ 68 አካባቢዎችንን እንደሚሸፍን ተጠቆመ፡፡ በሀገሪቷ ከማንነትና ከራስ አስተዳደር ጋር የተያያዙ ችግሮችን ከመሰረቱ መፍታት የሚያስችል ሀገራዊ የጥናት ፕሮጀክት በዚህ ዓመት ጀምሮ…

በጤና ተቋማት ለሚሰሩ ሰራተኞች የገቢ ግብር ወጪን ለመሸፈን ውሳኔ ተላፈ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ፣ በጤና ተቋማት ለሚሰሩ ሰራተኞች የገቢ ግብር ወጪን ለመሸፈንና እና በ669 ሚሊየን ብር በፊንፊኔ ልዩ ዞን ለሚገኙ ተማሪዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማቅረብ ውሳኔ አሳለፈ። በዚህም የወቅቱ ዓለም…

ጠ/ሚ ዐቢይ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመስቀል ደመራ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳቹ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንኳን አደረሳቹ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡- እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ መስቀል የድልና የፈተና ምልክት…

ፌዴራል ፖሊስ ትርምስ ለመፍጠር የሚጥሩ ኃይሎችን እንደማይታገስ ገለጸ

ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከመስከረም 25 በኋላ “ሕጋዊ መንግስት የለም” በሚል አገራዊ ትርምስ ለመፍጠር በሚሰሩ አካላት ላይ ጠንካራ እርምጃ ለመስድ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰው የመስቀል…

46 ኩንታል ሃሽሽ በጎንደር በቁጥጥር ስር ዋለ

46 ኩንታል ሃሽሽ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋለው ተሸከርካሪ መነሻውን ሻሸመኔ በማድረግ ወደ ሁመራ በመጓዝ ላይ ነበር ተብሏል፡፡ ሆኖም፣ ኬላ ሲዘጋበት ወደ መተማ…

ባህላዊና መንፈሳዊ እሴቶች በጥናት የተደገፈ ጥበቃና እንክብካቤ ሊደረግላቸው ይገባል

ባህላዊና መንፈሳዊ እሴቶች በጥናት የተደገፈ ጥበቃና እንክብካቤ ሊደረግላቸው እንደሚገባ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ገለፁ። በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የ2013 ዓ.ም የጉራጌ መስቀል በዓል በተከበረበት ወቅት ነው። ሚኒስትሯ በዚህ ወቅት…

የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፤ የጦር መሳሪያም አለው

የጦር መሳሪያ ጨምሮ ሌሎች ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ፡፡ ከ18 ሚሊዮን 115 ሺህ 99 ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ከሆኑት መካከል ደረቅ ጫት፣ እህል፣ ትምባሆ እና…

በመዲናዋ ለመስቀል ደመራ በዓል ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አደረገ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መሰከረም 16 ቀን 2013 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ የሚከበረው የደመራ በዓል ተጀምሮ አስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪዎች ዝግየሚደረጉ መንገዶችን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት፦ ከቦሌ አየር መንገድ በሚሊኒየም አዳራሽ ወደ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- “የሕግ የበላይነት መሰረቱ የፍርድ ቤት ውሳኔዎችን ማክበር ነው” ኢሰመኮ

በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ሰብዓዊመብቶች ኮሚሽን የፍርድ ቤት የዋስትና መብት የተፈቀደላቸው በሙሉ በአስቸኳይ እና ያለምንም ቅድም ሁኔታ ከእስር እንዲፈቱ የሚጠይቅ መግለጫ አውጥቷል። የኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) የሰብዓዊ መብቶች መከበር…

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እና ምዝገባ በኦንላይን እንደሚካሄድ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

ከኮቪድ ወረርሽን ጋር በተያያዘ የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና እና ምዝገባ በኦንላይን እንደሚካሄድ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቋል። ተማሪዎች ለፈተና ከመቀመጣቸው በፊትም የ45 ቀን የማካካሻ እና የቴክኖሎጂ መለማመጃ ጊዜም እንደሚሰጣቸው በትምህርት ሚኒስቴር…

ፖሊስ የመስቀል ደመራ እና ኢሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

ፖሊስ የዘንድሮው መስቀል እና ኢሬቻ በዓል በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል እንዳሻው ጣሰው ተናገሩ። ከመስከረም 25 ቀን በኋላ “ሕጋዊ መንግስት የለም” በሚል አገራዊ ትርምስ…

ተዋናይት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

በበርካታ የቴአትር እና የቪዲዮ ፊልም ትወና የምትታወቀው ተዋናይት አልማዝ ኃይሌ (ማሚ)፣ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷ ተሰማ። ለሳምንታት በህመም ላይ የነበረችው ተዋናይ አልማዝ ኃይሌ፣ ዛሬ ማለዳ ነው ማረፏ የተሰማው። የተዋናይ አልማዝ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- እነ ጃዋር ወደ ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ ታዘዘ

የፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት፣ እነ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ 18 ተከሳሾች ማረሚያ ቤት እንዲዘዋወሩ አዘዘ። በጥበቃ በኩል ስጋት ካለ እንደሚከታተልም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የሕገ መንግስት እና የፀረ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- በትግራይ የግእዝ ቋንቋ በመደበኛ ትምህርት መርሃግብር ሊሰጥ ነው

በትግራይ ክልል የግእዝ ቋንቋን በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የትግራይ ቋንቋዎች አካዳሚና ትምህርት ቢሮ አስታወቁ። የትግራይ ቋንቋዎች አካዳሚ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዳንኤል ተክሉ እንደገለፁት በሀገሪቱ በግእዝ ቋንቋ የታተሙ…

ድማሜ ለዘላቂው እውነተኛ ሥርዓት …

በቀይ ሽብር ያለቁትን ጓደኞቼን፡- (አክሊሉ ህሩይ፣ ፍቅሩ ህሩይ፣ ዮሴፍ አበበ፣ መኮንን በላይ) ለመዘከር የተፃፈ። መስፍን ታደሰ (ዶ/ር) ጥር ፲፮ ቀን ፲፱፻፹፰ ዓ.ም (January 25, 1996) ከመደበኛ ሙያው ውጪ፤ የኢትዮጵያን ታሪክ…

የመስቀል አደባባይን የማፅዳት ስራ ተከናወነ፤ በሥፍራው ለመገኘት ‹‹ይለፍ  ፈቃድ›› ያስፈልጋል

የመስቀል ደመራ በአል የሚከበርበት የመስቀል አደባባይን በአዲስ አበባ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስተባባሪነት ዛሬ ጠዋት የማጽዳት ስራ ተከናውኗል። በከተራ (ደመራ) በዓል ላይ ለመሳተፍ ዜጎች ‹‹ይለፍ-ፈቃድ›› ያለበት ባጅ ማንጠልጠል አለባቸው፡፡ በዓሉን በሥፍራው…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- የመተከል ዞን ለሚቀጥሉት 3 ወራት በአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ስር እንዲሆን ተወሰነ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከአመት በፊት የአካባቢውን ሠላም ለማጠናከር የተዋቀረው ኮማንድ ፖስት ለሚቀጥሉት ሶስት ወራት እንዲቀጥል መወሰኑ ተገለጸ። የክልሉ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ በየነ እንዳስወቁት በክልሉ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- የአማራና የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ የፖለቲካ አቋሞች ላይ ስምምነት ተፈራረሙ

የአማራና የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ የፖለቲካ አቋሞች ላይ ከስምምነት በመድረስ ተፈራርመዋል። ፓርቲዎቹ ለ10 ወራት ያህል በተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲወያዩ ቆይተው በ10 ነጥቦች ላይ በመስማማታቸው የጋራ የፖለቲካ አቋሞቻቸው ላይ የስምምነት…

በቱሪዝም ፕሮሞሽን እና ማርኬቲንግ ላይ በትብብር የሚሰራ የቅንጅት መድረክ ተመሰረተ

ኢትዮጵያን በቀጣይ በዓለም ላይ ዋና የቱሪዝም መዳረሻ አገር ለማድረግ ዓላማው ያደረገ በቱሪዝም ፕሮሞሽን እና ማርኬቲንግ ላይ በትብብር የሚሰራ የቅንጅት መድረክ በይፋ ተመስርቷል። የቅንጅት መድረኩን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቢዝነስ ዲፕሎማሲና የዲያስፖራ…

ለስኳር በሽታ ዓይነት-፪ ሞሞርዲካ ከወዴት አለሽ!? (Diabetes type 2)

መነሻ፡- በዚህ ዘመን የስኳር በሽታ ሥር የሰደደ እየሆነ መጥቷል፡፡ በዘመናዊ የሕክምና ዘዴ በሳይንስ የተደገፈ ሕክምና ያለው ቢሆንም እንኳ፣ ከዓመታት ብዛት ብዙ ውስብስብ ችግር ማስከተሉ እሙን ነው፡፡ በአመጋገብ ዘዴ እና በተፈጥሮ…

አርቲስት አሊ ቢራ “እየተሻለኝ ነው” አለ

በሆስፒታል ውስጥ በሕክምና ላይ የሚገኘው ታዋቂው ድምጻዊ አሊ ቢራ ‹‹እየተሸለኝ ነው›› አለ። የ73 ዓመቱ አሊ ቢራ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በአዲስ አበባ እና አዳማ ከተሞች በሚገኙ ሆስፒታሎች የህክምና ክትትል ሲያደርግ ቆይቷል።…

የጊንጪ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነ

የጊንጪ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ መሆኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ላርሰን ኤንድ ቱርቦ በተባለ የህንድ ኩባንያ የተገነባው የጊንጪ ባለ 230/15 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ለአገልግሎት ዝግጁ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 14 አዉሮፕላኖችን ዳግም ለመንገደኞች በረራ ዝግጁ አደረገ

በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽ ከተከሰተ በኋላ፣ ከህዝብ ማመላሻነት ወደ ዕቃ ጫኝነት ከተቀየሩት 25 አውሮፕላኖች መካከል 14ቱ ዳግም ለመንገደኞች ዝግጁ መሆናቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ። አብዛኞቹ የዓለማችን አገራት የአየር ክልላቸውን በመዝጋታቸው…

ም/ከንቲባ አዳነች ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

የአዲስ አበባ ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ በወቅታዊ፣ ሀገራዊና ከተማ አቀፍ ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየተወያዩ ነው። ለውይይት በተዘጋጀው አጀንዳ ላይ ከሚደረገው ገለፃ በኋላ ተሳታፊዎች በሚያነሷቸው…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው፡- ለ፩ ሳምንት ‘የዲጂታል ጦር አውርድ’ ያወጁት ትውልደ ኢትዮጵያዊያን

“አገርን ለፖለቲከኛና ለአክቲቪስቶች ጥሎ እንዴት ይታደራል?” የዛሬ ዓመት ግድም ነው። ዶ/ር ዓለማየሁ አስፋው ገብረየስ ከወዳጃቸው አንድ የስልክ ጥሪ ይደርሳቸዋል። ወዳጃቸውም ዶ/ር ዮናስ ይባላል። እንደሳቸው ሐኪም ናቸው። “እረ ባክህ አንተ ሰው፣…

ዩኒቨርስቲዎች ከ91 ሚሊዮን ብር በላይ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አበረከቱ

ተጠሪነታቸው ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሆኑት ዩኒቨርስቲዎች ከ91 ሚሊዮን ብር በላይ ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አበርክተዋል። ከዚያም ባለፈ ዩኒቨርስቲዎቹ በጎርፍ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖችም ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል። ከመስከረም 10…

ዶክተር ቴድሮስና ትውልደ ኢትዮጵያዊው አርቲስት አቤል ተስፋዬ(ዘ ዊክንድ) የ2020 መቶ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ተካተቱ

የአለም ጤና ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም እና ትውልደ ኢትዮጵያዊው አለም አቀፍ ድምፃዊ አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊክንድ) በ2020 የታይም መጽሔት 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውስጥ ተካታቱ። ዶክተር ቴድሮስ በመሪዎች…

ተመድ የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደርጋለሁ አለ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም /ዩኤንዲፒ/ ለ’የጤናማ እጆች የኢትዮጵያ ጥምረት’ መነሻ የ500 ሺህ ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። ጥምረቱ ኮቪድ-19ን መከላከያና መቆጣጠሪያ የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ማግኘትና እጅን መታጠብ ወረርሽኙን ለመከላከል ያለውን…

የተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ እንዲካሄድና ትምህርት ቤቶች እንዲከፈቱ ወሰነ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ተራዝሞ የነበረው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ እንዲካሄድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ስብሰባው ወሰነ። ምክር ቤቱ በ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ አስቸኳይ ስብሰባው ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ጠቅላላ…

ኢዜማ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አበረከተ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አበረከተ። የገንዘብ ድጋፉ ከፓርቲው ደጋፊዎችና አባላት የተሰበሰበ መሆኑ ተገልጿል። የፓርቲው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የፖለቲካ ፓርቲዎች ደጋፊዎች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com