Archive

Day: August 5, 2020

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ እና የኬንያው ጋዜጠኞች በዋስ እንዲፈቱ ፍ/ቤት ወሰነ

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ (ኦ ኤም ኤን) ጋዜጠኛ መለሰ ዲሪብሳ፣ ኬንያዊው ጋዜጠኛ ያሲን ጁማ-ን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች በዋስ እንዲፈቱ ፍርድ ቤት ወሰነ። የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት በጪብሳ…

ዳጉሳ የደም ማነስ ህመምን ለመከላከል እንደሚረዳ ተገለጸ

ዳጉሳ፣ እጅግ ከፍተኛ የብረት እና የካልስየም ማዕድን  በመያዙ ለደም ማነስ ታማሚ የሚረዳ መሆኑን ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ ዳጉሳ፣ ከሌሎች ጠቃሚ እህል/ጥራጥሬ ጋር ለምሳሌ ከቀይ ጤፍ፣ ጓያ፣ ምስር፣ እና አኩሪ አተር ጋር ተመጣጥኖ…

ያልተዜመለት የእህል አባት- ዳጉሳ!

መግቢያ፡- በአምራቶቹ ዘንድ፣ ዳጉሳ (ደጉሳ)- የእህል አባት፣ ገብስ- የእህል ንጉስ፣ ጤፍ- የእህል እናት፣ ማሽላ- የእህል አውራ፣ አደንጓሬ- የእህል አውሬ፣ ይባላል፡፡ ዳጉሳ ለምን የእህል አባት የሚል ትልቅ ስም እያለው ብዙ ጠቀሜታ…

ት/ሚ የተማሪዎችን የነፃ ዝውውር ማስፈፀሚያ መመሪያ ይፋ አደረገ

የኮቪድ 19ኝ ወረርሽኝ በመከሰቱ ተማሪዎች በነፃ እንዲዛወሩ የተወሰነውን ውሳኔ ተክትሎ የወጣው መመሪያ ለሁሉም የክልልና የከተማ አስተዳደሮች መላኩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በመመሪያው እንደተገለፀው የነፃ ዝውውር የሚደረግላቸው በ2012 ዓ.ም የ1ኛ ወሰነ ትምህርታቸውን…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች ድጋፍ አደረገች

በኮሮና ቫይረስ ላይ ሲካሄድ የነበረው ድጋፋዊ ክትትል ተገመገመ አሜሪካ፣ ኢትዮጵያ የኮቪድ19ን ወረርሽኝ ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት በማገዝ፣ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን 250 የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች እና ሌሎች ወሳኝ የሕክምና መገልገያዎች ድጋፍ ማድረጓን ጠቅላይ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- ሃሪኬን የአትላንቲክ የባህር ዳርቻ አካባቢ ያሉ የዩናይትድ ስቴትስ ከተሞችን መታ

ሁለት ሰዎች ደንገተኛ የንፋስ ሽክርክሪት ምክንያት መሞታቸው ተዘግቧል። ኒው ዮርክና ሜሪላንድ ውስጥ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በሃሪኬን ኢሳያስ ምክንያት መሞታቸው ታወቋል። ብሔራዊው የሃሪኬን ማዕከል ይህ አውሎ ነፋስ የቀላቀለ ዝናብ ከፍተኛ ጥፋት…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ)፡- የእናት ጡት ህፃናትን ከሞት እየታደገ ነው

በሳንባ ምች፣ በተቅማጥና ሌሎች በሽታዎች የሚከሰት ሞትን ቀንሷል! የእናት ጡት በማጥባት ብቻ 14 በመቶ የሚሆነውን የጨቅላ ህጻናት ሞት መቀነስ የሚቻል በመሆኑ፣ የህብረተሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ በትኩረት እንዲሰራ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ)፡- አዋሽ ወንዝ ሞልቶ በመፍሰሱ በአፋር ሰዎች ተፈናቀሉ

በአፋር ክልል የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ በተለያዩ ወረዳዎች 32 ሺህ ሰዎች መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋሰትና ማስተባባሪያ ጽህፈት ቤት ገለፀ ። በአፋር ክልል ክረምቱን ተከትሎ እየጣለ ባለው ዝናብ የአዋሽ ወንዝ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ)፡- የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ለግድቡ ግንባታ ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ ገለጹ

የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች፣ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ቦንድ በመግዛትና በሌሎችም የገቢ ማሰባሰቢያ መረሃ ግብር በመሳተፍ ድጋፋቸውን እንደሚቀጥሉ ገለጹ። በክልሉ የብላቴ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪ ወጣት ደመላሽ ግርማ ለኢዜአ በሰጠው አስተያየት…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- በሊባኖስ ፍንዳታ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ነው

ሦስት ኢትዮጵያዊያን መሞታቸው ታውቋል! በሌባኖሷ መዲና ቤይሩት በተከሰተው ከባድ ፍንዳታ ቢያንስ 78 ሰዎች መሞታቸውን እና ከ4 ሺህ በላይ ሰዎች ደግሞ የተለያየ መጠን ያለው ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነግሯል። በአሁኑ ጊዜ የሟቾች ቁጥር…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅሙ እየቀነሰ ነው

ነዋሪነቱ በአዲስ አበባ ከተማ የሆነውና መካከለኛ ገቢ ካለቸው ሰዎች ሊመደብ የሚችለው ግለሰብ በተለይ የኮቪድ-19 ወረረሽኝ ስጋትን ከመጣበት ከወርሃ ሚያዚያ አንስቶ የመሰረታዊ ሸቀጦች ዋጋ መጨመር ህይወቱ ላይ የሚጨበጥ ተፅዕኖ ማምጣቱን ለቢቢሲ…

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ)፡- የፍርድ ቤት መረጃዎች

የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ ላይ ቀዳሚ የምርመራ መዝገብ መከፈቱን አቃቤ ሕግ እና መርማሪ ፖሊስ አስታውቋል። መርማሪ ፖሊስ ፍርድ ቤት የሰጠውን ተጨማሪ 8 የምርመራ ቀናት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com