Archive

Day: August 4, 2020

ቅምሻ ከእኛ- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) በአዲስ አበባ 102 ሕገ-ወጥ ሽጉጦችና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች ተያዘ

– በኦሮሚያ ክልል ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም በድጋሚ ኹከት ለመቀስቀስ የሚጥሩ አካላት እንዳሉ ተጠቆመ! የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ጀይላን አብዲ እንደተናገሩት፤ በመዲናዋ በተለምዶ ኮልፌ 18 ማዞሪያ እና ሰሜን ማዘጋጃ’ በሚባሉ…

ቅምሻ ከወዲህ ማዶ፡- ታንዛኒያዊው ማዕድን ቆፋሪ ሌላ የከበረ ድንጋይ ማግኘት ቻለ

‹‹ላለው ይጨመርለታል›› በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ ተደራጅቶ ማዕድን ቆፋሪ ሆኖ ሲሰራ በለስ ቀንቶት በዓለም እጅግ ውድ ማዕድን አግኝቶ የነበረው ታንዛኒያዊ፣ ሌላ ሚሊዮኖችን ወደ ኪሱ አስገብቷል፡፡ ሳኒኒዩ ላይዘር ባለፈው ሰኔ ነበር በድንገት…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- በስዊዲን የተፈጠረ ጥቃት ቁጣ ቀሰቀሰ

በስዊድን የ12 አመት ታዳጊ በተባራሪ ጥይት መገደሏ ቁጣን የቀሰቀሰ ሲሆን፣ ከዚህም በተጨማሪ አገሪቷ የተደራጁ ቡድኖች የሚፈፅሟቸውን ወንጀሎች የምትፈታበት መንገድ ላይ ክርክሮችና ትችቶች አስከትሏል። ስሟ ያልተጠቀሰው ታዳጊ ነዳጅ ማደያ አካባቢ ጥይት…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡- እሥራኤል በሶሪያ የአየር ጥቃት ፈጸመች

የእስራኤል አየር ኃይል የሶሪያ ወታደራዊ ሰፈሮችን ዒላማ በማድረግ መደብደቡን ጦሩ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። በሶሪያ መንግሥት ቁጥጥር ስር የሚገኙ መገናኛ ብዙኃኖች ከዋና ከተማዋ ደማስቆ ወጣ ብሎ በሚገኝ ስፍራ ጥቃት መፈፀሙን አረጋግጠው…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ፡-  የቀድሞው ንጉሥ አገር ለቀው ወዳልታወቀ ሥፍራ መሄዳቸው ታወቀ

የስፔኑ የቀድሞ ተወዳጅ ንጉሥ ዥዋን ካርሎስን አገር እንዲለቁ ያደረጋቸው፣ በቅርቡ ስማቸው ከሙስና ጋር ተያይዞ መነሳቱ ነው ተብሏል፡፡ ንጉሥ ካርሎስ 82 ዓመታቸው ሲሆን አገር ስለመልቀቃቸው ያሳወቁት ለቀድሞው አልጋ ወራሻቸው፣ ለአሁኑ ንጉሥና…

This site is protected by wp-copyrightpro.com