ዜና
Archive

Month: July 2020

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # “ፓርቲን ለማስቀጠል ህዝብን እንደ ከለላ የሚጠቀም ከህወሓት ውጪ በየትኛውም ዓለም ማግኘት አይቻልም”

– ዶክተር አብርሃም በላይ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራርና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ፓርቲን ለማስቀጠል ህዝብን እንደ ከለላ የሚጠቀም ህወሓት ብቻ መሆኑን ፤ የትግራይ ህዝብ ታሪኩ፣ በህይወት መስዋእትነት ያረጋገጠው መብቶቹና ሰላሙ…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # ኮሮናቫይረስ፡ “በኮሮናቫይረስ አጎቴን አጥቻለሁ፤ አሁን ደግሞ እኔ ተይዣለሁ” ሃና ገብረሥላሴ፡

ሃና ጆይ ገብረሥላሴ የተወለደችው በአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ደቡባዊ ግዛት ነው። ከቤተሰቦቿ ጋር ወደ አትላንታ ያቀናችው የአራት ዓመት ልጅ ሳለች ነበር። ሃና ጋዜጠኛ ናት። የቴሌቪዥን ሪፖርተር ሆና ሠርታለች። ነገር ግን ከአንድ ዓመት…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # እየሱስ ፌስቡክን ሊዘጋው ነው፣ 350 ህሙማንን ከኮቪድ-19 ፈወስኩ የምትለው ዶክተር

ዶክተር ስቴላ ኢማኑኤል 350 ያህል የኮሮናቫይረስ ህሙማንን በአወዛጋቢው የወባ መድኃኒት አማካይነት መፈወሷን በባለሙያዎች ፊት ስትናገር የሚያሳው ቪዲዮ ይፋ በተደረገ በአጭር ጊዜ ውስጥ በወረርሽኙ በተጨነቀው በሚሊዮን በሚቆጠር የዓለም ሕዝብ ታይቷል። ፕሬዝዳንት…

ቅምሻ – ከወዲህ ማዶ # ኬንያ በሊባኖስ በቆንስላዋ በደል ስለሚፈጸምባቸው ዜጎቿ ምርመራ ልታደርግ ነው

ኬንያ በሊባኖስ በሚገኙ ዜጎቿ ላይ የደረሰውን ማንገላታት የሚያጣራ ቡድን ወደ መካከለኛው ምሥራቋ አገር ልትልክ ነው። ኬንያውያን በቤይሩት ቆንስላ ውስጥ መንገላታት እንደደረሰባቸው የሚያሳይ ዘገባ የቀረበው በሲኤንኤን ነው። የሴኤንኤን የምርመራ ዘገባ በሊባኖስ…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # ዶናልድ ትራምፕ በቀጣዩ ዓመት የሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዲዘገይ ጠየቁ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በህዳር ወር የሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በፖስታ የሚሰጥ ድምጽ ወደ ማጭበርበርና የተሳሳተ ውጤት ያመራል በሚል ለሌላ ጊዜ እንዲተላለፍ ጠየቁ። ምርጫው የሚዘገየው እስከመቼ ድረስ እንደሆነ ሲናገሩም ሰዎች “በአግባቡ፣ ደህንነታቸውና…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # “አስቀይሜ ከሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ”፣ ጠ/ሚንስቴር ዓብይ አህመድ

ጠ/ሚንስቴሩ ይህን ይቅርታ ያቀረቡት ከፓርቲዎች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ሲሆን፣ የኢህአፓ ተወካይ አቶ ጳውሎስ ሶርሳ ባቀረቡባቸው ትችት ላይ ተንተርሰው ነበር፡፡ በአቶ ጳውሎስ ገለጻ መሰረት፣ ጠ/ሚንስቴሩ ከአንዴም ሁለቴ፣ በኢህአፓና በመኢሶን መሀል…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) #  “ልትገድሉኝ እንደምትፈልጉ አውቃለሁ” ጠቅላይ ሚንስቴር ዓብይ አህመድ

ከላይ የተጠቀሰውን ሃሳብ ጠቅላይ ሚንስቴሩ የተናገሩት፣ ከፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ሲሆን፣ የኦነግ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አራርሳ ላቀረቡላቸው ጥይቄዎች መልስ ይሰጡ በነበረበት ወቅት ነበር፡፡ በተጨማሪ፣ ኦነግ እግሩን ሁለት ቦታ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በትግርኛ ቋንቋ ‹ምን ተቀኙ›?!

ጠ/ሚ ዐቢይ በትግርኛ ቋንቋ ‹ምን ተቀኙ›?! የትግራይን ሕዝብ ገፍተሕ የምታካሂደው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሊኖር አይችልም፤ እንደሱ ካሰብን ደግሞ ኢትዮጵያን መምራት አንችልም፡፡ በአገራችን ታሪክ የትግራይ ሕዝብ በንቃት ያልተሳተፈበት የፖለቲካ ምዕራፍ ኖሮ አያውቅም፤…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ- በፍርድ ቤት ውስጥ የተገደለው ፓኪስታናዊ

እምነትን በማዋረድ ችሎት ፊት ቀርቦ የነበረው ፓኪስታናዊ፣ በፍርድ ቤቱ ውስጥ በአንድ ግለሰብ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ አልፏል። ግለሰቡ በሰሜናዊ ፓኪስታን በምትገኘው ፔሽዋር የፍርድ ሂደቱን ሲከታተል ነበር የተተኮሰበት። ታሂር አህመድ ናሲም የተባለው…

ቅምሻ ከወዲህ ማዶ- ዚምባብዌ መሬት ተወስዶብናል ላሉት ነጭ አርሶ አደሮች ካሳ ልትከፍል ነው

ዚምባብዌ የቅኝ ግዛት መገርሰስን እንዲሁም አገሪቷ ከተጫነባት ቀንበር ነፃ መውጣቷን ተከትሎ በኃይል ተነጥቆ የነበረውን መሬት ለጥቁሮች አከፋፍላለች።ይህ መሬት በአናሳ ነጭ አርሶ አደሮች በኃይል ተይዞ የነበረ ነው። ከሰሞኑ ደግሞ አገሪቷ ላከፋፈለችው…

ቅምሻ ከእኛው- ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የሕዳሴ ግድብ እና የግብጽ መንገድ …

የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ ሙሌት መከናወኑን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ መንግሥትና የኢትዮጵያ ዜጎች በከፍተኛ ሁኔታ ደስታቸውን ሲገልጹ፤ ግብጽ ግን በነገሮች አካሄድ ምንም ደስተኛ እንዳልሆነች እየታየ ነው። ኢትዮጵያ ላለፉት በርካታ ዓመታት በአባይ…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # አቶ ጃዋር መሃመድ የታዋቂ ሰዎችን ስልክ በመጥለፍ

አቶ ጃዋር መሃመድ በግለሰብ እጅ የማይገኙ ሳተላይቶችና ከውጭ በድብቅ የገቡ ኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች አማካኝነት የታዋቂ ሰዎችን ስልክ በመጥለፍ ሚስጥራዊ ጉዳዮችን ሲያዳምጡ እንደነበር ፖሊስ ገለጸ ፡፡ መርማሪ ፖሊስ በአቶ ጃዋር መሃመድ ቤት…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ #የጉግል፣ የፌስቡክ የአፕልና የአማዞን ሥራ አስፈጻሚዎች ቃላቸው ሊሰጡ ነው

ሰንዳር ፒቻይ፣ ማርክ ዙከርበርግ፣ ጄፍ ቤዞስ እና ቲም ኩክ አራቱ የዓለም ግዙፍ ኩባንያ ባለቤቶችና ሊቃነ መናብርት በአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ቀርበው ቃላቸውን ይሰጣሉ፣ ይመረመራሉ። ይህ የሚሆነው በአሜሪካ ኮንግረስ ውስጥ…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # ካሜራ አምራቹ ኮዳክ ወረርሽኙን ለመዋጋት መድሃኒት ወደ ማምረት ገባ

ካሜራ በማምረት የሚታወቀው ግዙፉ የአሜሪካ ድርጅት ኮዳክ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመዋጋት መድሃኒት ወደ ማምረት ሥራ መግባቱ ተገለፀ። ድርጅቱ ለዚህ ሥራውም ከአሜሪካ መንግሥት የ765 ሚሊየን ገንዘብ ብድር ያገኘ ሲሆን የኮሮናቫይረስን ለመዋጋት ለመድሃኒቶች…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # “በእስር ላይ ያሉ ግለሰቦች እንዲፈቱ መጠየቅ የፍትሕ ስርዓቱን የሚያዛባ ነው”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በትናንትናው ዕለት ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ውይይት ያካሄዱ ሲሆን ለአንዳንድ ጥያቄዎችና አስተያየቶችም ምላሽ ሰጥተዋል። የዛሬው ውይይት በዋናነት በሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ…

ኮሮናን ለመከላከል የሚረዳ “ሻይ ለጤና” መጽሐፍ ለሕትመት በቃ!

የኮሮና (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን ለመከላከል የሚረዳ ‹‹ሻይ ለጤና›› የተሰኘ መጽሐፍ ለሕትመት በቃ፤ የመጽሐፉ ደራሲ የእጸዋት ተመራማሪ የሆነችው በቀለች ቶላ ናት፡፡ ‹‹ሻይ ለጤና›› የተሰኘው መጽሐፍ፣ የኮሮና ወረርሽኝን አስቀድሞ ለመከላከል እና በቫይረሱ ከተያዙ…

ቅምሻ- ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) ኢትዮጵያ የተፈተነችና እውነተኛ የሱማሌላንድ ወዳጅ ናት፣ ግብጽ ግን…

(በ19ኛው ክፍለ ዘመን ላይ፣ ሱማሌ በኢጣሊያንና እንግሊዝ ቅኝ አገዛዝ ስር ወድቃ ሁለት አገር ሆነች፡፡ በዋና ከተማዎቻቸው፣ ማለትም በሀረጌሳና በሞቃዲሾ የሚጠሩት እነዚህ ሁለት አገሮች ነፃ እንደወጡ አንድ አገር ሆነው ከቀጠሉ በኋላ፣…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ- ኮሮና እና ድህነት በህንድ

በሕንድ ሙምባይ በድሆች መንደር ውስጥ በሚገኙ ሦስት አካባቢዎች በሚኖሩ ሰዎች ላይ በተደረገ ምርመራ፣ በርካቶች በኮቪድ-19 መያዛቸውን መረጋገጡ ተገለፀ። በዚሁ አካባቢ በድህነት ከተጎሳቆሉ መንደሮች ውጪ በሚኖሩ ሰዎች መካከል ደግሞ ለቫይረሱ የተጋለጡት…

ቅምሻ ከወዲህ ማዶ- የኮሮና ወረርሽኝ በአፍሪቃ እተስፋፋ ነው

የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በአህጉሪቱ ቀስ በቀስ ሰርጭቱ እየተስፋፋ መሆኑን እና እስከ ዛሬ ባለው መረጃ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 877 ሺህ 583 መድረሱን የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል አስታውቋል፡፡ የማዕከሉ አሃዛዊ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ-  የዓለም 2ኛዋ ሴት ቢሊየነር ማኬንዚ ስኮት ልገሳ አካሄደች

የአማዞን ኩባንያ ባለቤት ጄፍ ቤዞስ የቀድሞ ባለቤቱ ማኬንዚ እስከ ዛሬ ለበጎ ተግባር የሚውል 1.7 ቢሊዮን ዶላር ለግሳለች። ይህም በብር ሲሰላ ወደ 60 ቢሊዮን ብር ይጠጋል። ማኬንዚ ይህን አዱኛዋን የለገሰችው በዋናነት…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ- ሳኡዲ መንፈሳዊ ተጓዦች ወደ ሀገሯ እንዳይገቡ አቀበች

ሳኡዲ አረቢያ መንፈሳዊ ተጓዦች ወደ አገሯ እንዳይገቡ አግዳለች፡፡ የሐጅ ቪዛም ዘንድሮ አላተመችም፡፡ ዛሬ በሚጀመረው ሥነ ሥርዓት የሚሳተፉት የሌላ አገር ዜጎች በሳኡዲ የመኖርያ ፈቃድ ያላቸው ብቻ ናቸው ተብሏል፡፡ በግምት ከ10ሺ የማይበልጡ…

ቅምሻ ከወዲያ ማዶ- ኮሮና ሥደተኞችን እያጠቃ ነው

የማልታ የጠረፍ ጠባቂዎች ከሜዲትራንያን ባሕር ላይ ከታደጓቸው 94 ስደተኞች መካከል ሁለት ሦስተኛዎቹ በኮቪድ-19 የተያዙ መሆናቸው ተገለፀ። ለስደተኞቹ ምርመራ የተደረገው እንደደረሱ ሲሆን፣ 65 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። ከስደተኞቹ መካከል ሃያዎቹ ነፃ…

በክዊት (buckwheat)፣ ግሉቲን አልባ ምርጥ የህል ዘር፣ (ክፍል አንድ)

መነሻ በዓለም ላይ የዛሬ ምርጥ የጤና ምግብ እና የነገ ምርጥ የተስፋ ቁንጮ እህል ከተባሉት አራት እህሎች አንዱ በክዊት ነው፡፡ በክዊት (buckwheat) በሳይንሳዊ አጠራር ፋጎፔረም እስኪዩሌንተም   (Fagopyrum esculentum) ይባላል፡፡  በክዊት ነቅመነሻው…

ሙሴቪኒ ለሚቀጥለው ምርጫ እጩ ሆነው ቀረቡ

የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ-ን ፓርቲያቸው በመጪው የፈረንጆች ዓመት ለሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እጩ በማድረግ እንደመረጣቸው አስታወቀ። የፕሬዝዳንቱ ፓርቲ ናሽናል ሪዚስታንስ ሙቭመንት ለ2021 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዩዌሪ ሙሴቪኒን እጩ አድረጎ ማቅረቡን ያስታወቀው ዛሬ…

ኢምሬትስ አየር መንገድ የኮቪድ 19 ነፃ መድህን ዋስትና ሊሰጥ ነው

ኤምሬትስ አየር መንገድ በወረርሽኙ ሳቢያ ከበረራ ተስተጓጉለው የነበሩ መንገደኞች ዳግም ወደ በረራ እንዲመለሱ ለማድረግ የኮቪድ -19 የነፃ መድህን ዋስትና እንደሚሰጥ አስታወቀ። ኤምሬትስ ይህን ውሳኔ ያሳለፈ የመጀመሪያው አየር መንገድ ነው ተብሏል።…

ከሰሞኑ ኮሪያ ውስጥ ጺም ለዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ ምክንያት ሆነ

አምባሳደር ሃሪ ሃሪስ በደቡብ ኮሪያ የአሜሪካ አምባሳደር ናቸው። በእንግሊዝኛ ‹ሞስታሽ› የሚባለው ከላይኛው ከንፈር (ምንጭር) በላይ የሚገኘው ጺማቸው ከበድ ያለ ጭቅጭቅ ያስነሳባቸው አምባሳደሩ በዋና ከተማዋ ሴኡል ወደሚገኝ አንድ ጸጉር ቤት ሄደው…

ሪፐብሊካኖች በኮቪድ የተሸመደመደውን ምጣኔ ሃብት ለማነቃቃት የበጀት ምክረ-ሃሳብ አቀረቡ

ሪፐብሊካኖች ከኮቪድ ጋር በተያያዘ ክፉኛ የተሸመደመደውን ምጣኔ ሃብት ለማነቃቃት አንድ ትሪሊዮን ዶላር እንዲለቀቅ ሐሳብ አቅርበዋል፡፡ እቅዱ ካካተታቸው መካከል መቶ ቢሊዮን ዶላሩ ለትምህርት ቤቶች ድጎማ፣ እንዲሁም ለብዙ አሜሪካዊያን 1,200 ዶላር ክፍያ…

በኦነግ ቤት ምን እየተከወነ ነው?

 የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀ መንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ተደርገዋል የሚለውን ዜና ተከትሎ፤ በግንባሩ ጽሕፈት ቤት የተካሄደው የድርጅቱ አመራሮች ስብሰባ “ሊቀ መንበሩን ለማንሳት ነው” የሚል መረጃ እንዲሰራጭ…

አማራ ክልል አንፃራዊ ሠላም ማስፈኑን ገለጹ

የአማራ ክልል ከዓመት በፊት ከነበሩበት የሠላም ችግሮች በአንጻራዊነት መላቀቁን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ “አፍራሽና ለውጥ አደናቃፊ” ያሏቸው ኃይሎች በአንዳንድ የክልሉ አካባቢዎች የጥፋት አጀንዳ እና የማንነት…

ሴቶች የአመራር ልቃተቻውን እያሳዩ ነው

ሴቶች በአመራርነት የሚሳተፉባቸው ተቋማት በወንዶች ብቻ ከሚመሩት የተሻለ ስኬታማ እንደሚሆኑ አንድ ጥናት አመለከተ። ጥናቱ የተደረገው ለንደን ውስጥ በሚገኙ ኩባንያዎች ላይ ነው። 350 ግዙፍ ኩባንያዎች በዚህ ጥናቱ ተካተዋል። የጥናቱ መደምደሚያም አንድ…

የሶማሊያ ፕሬዝደንት እና ጠቅላይ ሚንስትር በምርጫ ሳቢያ ተጋጩ

የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ከሥልጣን መነሳታችን ተከትሎ፣ በአብዛኛው የአገሪቱ ክፍሎች ኢንተርኔት መቋረጡን የኢንተርኔት ነጻነትን የሚከታተለው ኔትብሎክስ አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሊ ካሃይሬን ከፕሬዝዳንቱ ጋር የተጋጩት ምርጫው በሚደረግበት ጊዜ ላይ ባለመስማማታቸው ነው ተብሏል።…

ህወሓት መራሹ የትግራይ ክልል የምርጫ ሂደት ምን ይመስላል?

የትግራይ ክልል ከቀሪው የአገሪቱ ክፍል በተለየ በመጪው ነሐሴ ወር መጨረሻ ክልላዊ ምርጫውን ለማካሄድ ወስኖ ኮሚሽን ማቋቋሙ ይታወሳል። በክልሉ የሚካሄደው ክልላዊ ምርጫ ላይ እስካሁን ድረስ እንደሚሳተፉ ያሳወቁት አራት ፓርቲዎች ናቸው። ይካሄዳል…

ኢትዮጵያ- ሀገረ- ቡና!

ዶ/ር መስፍን ታደሰ፣ ስለ ቡና ተክል ሥር መሠረት ሳይንሳዊ ጥናት በማከናወን፤ በሰው ዘር ታሪክ፣ ቡና እንዴት ለመጠጥነት ሊውል እንደቻለ አመላክቷል፡፡ ዶ/ር መስፍን ‹‹ኢትዮጵያ፣ የአረቢካ ቡና መገኛ›› (“Ethiopia – Home of…

‹‹በሚዲያዎች መሥራት የነበረብንን አላከናወንም››

በሚዲያዎች መሥራት የነበረብንን ሥራ ባለማከናወናችን፣ ችግሮች እንዲፈጠሩ ምክንያት ሆኗል ሲሉ ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣንና በ‹‹ጀስትስ ፎር ኦል ፒኤፍ ኢትዮጵያ›› የተዘጋጀ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ በውይይት…

በውጪ አገራ የሚገኙ 57 ሲቭል ማኅበራት ለጠ/ሚ ድጋፋቸውን ገለጹ

ለኖቤል ሽልማት ፋውንዴሽን ደብዳቤ አስገብተዋል! ዓለም- አቀፋዊ የኢትዮጵያዊያን ማሕበረሰባዊ ድርጅቶች ኔትዎርክ፣ የኖቤል ሽልማት ተቋም፣ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድን የኖቤል የክብር ሽልማት እንዲያነሳ አሉታዊ ጥያቄ የሚያቀርቡ ቡድኖችን ፍላጎት እንዳይቀበል ጠየቁ፡፡ ለኖርዌይ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com