ዜና
Archive

Month: June 2020

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 157 ሰዎች የኮሮና ተኅዋስ ተገኘባቸው

የ 5 ሰዎችም ሕይወት አልፏል! በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3693 የላቦራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች፣ የኮሮና ተኅዋስ (ቫይረስ) እንደተገኘባቸው ተገለጸ፡፡ በሃያ አራት ሰዓት ጊዜ ውስጥ በተኅዋሱ ጥቃት የ 5…

የቻይና ወታደሮች በሙከራ ላይ ያለ ክትባት እንዲከተቡ ተፈቀደ

በሙከራ ላይ ያለ የኮሮና ቫይረስ ክትባት በቻይና መከላከያ ኃይል ውስጥ ጥቅም ላይ እንዲውል ተፈቀደ። ‘ኤዲ5-ኤንኮቭ’ (Ad5-nCoV) የተባለው ክትባት፣ አካልን ከሽታውን በማስተዋወቅና እንዲከላከል በማድረግ፣ የመከላከል አቅምን በመገንባት ሰዎች በቫይረሱ እንዳይያዙ ያደርጋል…

ጃፓን በኢትዮጵያ ኮቪድ-19 ለመከላከል የሚውል 4 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገች

የጃፓን መንግስት ዩኒሴፍ በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ያደረሰውን ተፅእኖ ለመከላከል ለሚያከናውነው ተግባር የሚውል 4 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አደረገች። ዓለም አቀፍ የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ የተከሰተውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ተፅእኖ ለመከላከል ለሚያከናውነው…

ህወሓት በትግራይ የምርጫ ዝግጅት ጀመረ

የትግራይ ክልል የራሱን የምርጫ ኮሚሽን ለማቋቋም የሚያስችለው አዋጅ እንዲሁም የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ አዘጋጅቶ ለውይይት ማቅረቡን ቢቢሲ ያገኘው መረጃ አመለከተ። በኢትዮጵያ በዚህ ዓመት ማብቂያ ላይ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው ብሔራዊ ምርጫ…

ከግብፅ ሴራ ጀርባ ያሉ ኃይሎች እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ጠየቀ

በአባይ ግድብ ምክንያት ከግብፅ ሴራ ጀርባ በመሆን የሚንቀሳቀሱ የውጪም ሆነ የውስጥ ኃይሎች እጃቸውን ከኢትዮጵያ ላይ እንዲያነሱ የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላት አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላት ከአዲስ ዘመን ጋር…

አሜሪካ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ ሴናተሮች ጥሪ አቀረቡ

አሜሪካ፣ በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ ገለልተኛ አቋም እንድትይዝ ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች ለሀገሪቱ ግምጃ ቤት በላኩት ደብዳቤ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ሴናተር ኮሪ ቡከር እና ሴናተር ክርስቶፎር ኩንስ ለአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስቴቨን…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # በካሊፎርንያ ተከፍተው የነበሩ ቡና ቤቶች መልሰው ተዘጉ

የኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት መስፋፋትን ተከትሎ ሎስ አንጀለስን ጨምሮ በ7 ወረዳዎች ተከፍተው የነበሩ ቡና ቤቶችና ምግብ ቤቶች መልሰው እንዲዘጉ የካሊፎርንያ አስተዳዳሪ ጌቪን ኒውሰም አሳወቁ፡፡ ሌሎች ስምንት ተጨማሪ ወረዳዎችም ተመሳሳይ እርምጃ…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # በፕሪንስተን ዩኒቨርስቲ የውድሮው ዊልሰን ስም በ’ዘረኝነት ምክንያት’ ከህንፃዎቹ ሊወገድ ነው

ፕሪንስተን ዩኒቨርስቲ የቀድሞውን የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ውድሮው ዊልሰን ስም በግቢው ውስጥ ከሚገኙ ህንፃዎች እንደሚያስወግድ አሳውቋል። ዩኒቨርስቲው እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው ፕሬዚዳንቱ ዘረኛ በመሆናቸውና ፖሊሲያቸውም ዘረኝነት የተንሰራፋበት በመሆኑ ነው ተብሏል። በነጭ ፖሊስ…

ቅምሻ – ከወዲህ ማዶ # የቻይና እና የአፍሪቃ “የንግድ ሳምንት” ዛሬ ይጀመራል

በቪድዮ ስብሰባ አማካይነት የአፍሪቃና የቻይና ባለሥልጣናት፣ ባለሀብቶች እና ምርት አቅራቢዎች ውይይት ያካሂዳሉ በዚህ ስብሰባ፣ አዲስ ምርቶችንና አላቂ ዕቃዎችን አስመልክቶ ጥሩ ዕድል ለመክፈት፣ የግንኙነት መረብ ይዘረጋል፡፡ እንደሚታወቀው፣ ኮሮና ቫይረስ በዓለም ኢኮኖሚ…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # ሳፋሪኮም የተባለው ኩባንያ የቴሌፎን አገልግሎት ለመስጠት በሚደረገው ጨረታ ለመወዳደር ደብዳቤ አስገባ

የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ስራውን የኢትዮጵያ መንግስት በብቸኝነት ይዞ የቆየ ሲሆን፣ ሚያዚያ ላይ፣ ሳፋሪኮም የተባለው ድርጅት፣ ደቡብ አፍሪቃ ከሚገኘው ቮዳኮም ከሚባለው ቡድን ጋር በመቀናጀት ፈቃድ ለማግኘት ለመወዳደር እንደወጠነ አስታውቋል፡፡   የኢትዮጵያ የቴሌኮሙኒኬሽን ተቆጣጣሪ…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # የተባበሩት መንግስታት የፀጥታ ምክር ቤት የህዳሴ ግድቡ ላይ የቀረበውን ተቃውሞ በተመለከተ ዛሬ ይወያያል

በሱዳን፣ ኢትዮጵያና ግብጽ መሀል ይካሄድ የነበረው ውይይት እአአ ሰኔ 13 ቀን ሲሆን የተቋረጠው፣ የውሃ ሙሌቱን አስመልክቶ ሐምሌ ውስጥ እንደምትጀምር ኢትዮጵያ አስታውቃለች፡፡ ይህን የኢትዮጵያ እርምጃ ሱዳንና ግብጽ ሲቃወሙ ቆይተዋል፡፡ ግድቡን ቶሎ…

ግብጽ ባትስማማ እንኳ ኢትዮጵያ የውኃ ሙሌቱን እንደምትጀምር ማስታወቋን አልጀዚራ ዘገበ

– ‹‹የውኃ ሙሌት ጊዜ እንደተራዘመ የውጭ መገናኛ ብዙኃን እየዘገቡ ያለው ውሸት ነው›› ኢትዮጵያ፣ ከግብጽ እና ሱዳን ጋር እያከናወነች ባለችው የሕዳሴ ግድብ የውኃ አጠቃቀም የሦስትዮሽ ውይይት ላይ ስምምነት ላይ መድረስ ባይቻል…

ግብጽ ባትስማማ እንኳ ኢትዮጵያ የውኃ ሙሌቱን እንደምትጀምር ማስታወቋን አልጀዚራ ዘገበ

‹‹የውኃ ሙሌት ጊዜ እንደተራዘመ የውጭ መገናኛ ብዙኃን እየዘገቡ ያለው ውሸት ነው›› ኢትዮጵያ፣ ከግብጽ እና ሱዳን ጋር እያከናወነች ባለችው የሕዳሴ ግድብ የውኃ አጠቃቀም የሦስትዮሽ ውይይት ላይ ስምምነት ላይ መድረስ ባይቻል እንኳ፣…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ የኢንስታግራም ተጽዕኖ ፈጣሪው 400 ሚሊዮን ዶላር በማጭበርበር ወንጀል ታሰረ

‘ሃሽፓፒ’ በሚል ስም የሚታወቀው ናይጄሪያዊው የኢንስታግራም ዝነኛ ሰው ራይመንድ ሊግባሎዲይ፤ 435 ሚሊየን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በማጭበርበር ወንጀል መታሰሩን የዱባይ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ ‘ፎክስ ሃንት 2’ ሲል በጠራው ልዩ የወንጀል ምርመራ…

ቅምሻ- ከወዲያ ማዶ፤ የተባበሩት መንግሥት ‘መኪናዬ ውስጥ ወሲብ የፈጸሙትን’ ሰዎች እመረምራለሁ አለ

የተባበሩት መንግሥታት ንብረት በሆነ መኪና ውስጥ ወሲብ የሚፈጽሙ ሰዎች ምስል ከወጣ ወዲህ፣ ድርጅቱ በድርጊቱ ‘እጅግ እንደተናገጠ’ አሳውቋል። በማኅበራዊ ሚድያዎች የተሰራጨው ቪድዮ በእስራኤሏ ቴል አቪቭ ከተማ መሐል መንገድ ላይ በቆመ የተባበሩት…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) በትግራይ ያለው ምርጫ የማካሄድ ፍላጎት ወዴት ያመራል?

የትግራይ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ስድስተኛው ዙር ምርጫን እንዲያስፈጽምለት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ መደረጉ ይታወሳል። ምንም እንኳ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ትግራይ ክልል ለማካሄድ የጠየቀውን የክልላዊ ምርጫ ለማስፈጸም…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የጄነራል ሰዓረ እና ሜጀር ጀነራል ገዛኢ የችሎት ክርክር ለቤተሰብ ክፍት እንዲሆን ተፈቀደ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በፌስ ቡክ ገፁ ላይ እንዳስታወቀው በጀነራል ሰዓረ መኮንን እና በሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራ የግድያ ወንጀል ችሎት ለቤተሰቦቻቸው ክፍት እንዲሆን መፈቀዱን አስታውቋል። የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት…

ከጀሞ 2 እስከ ጄኔራል ዊንጌት የሚገነባው የፈጣን ከተማ አውቶብስ መንገድ ግንባታ ተጀመረ

ከጀሞ ሁለት እስከ ጄኔራል ዊንጌት የሚገነባውን የፈጣን ከተማ አቡቶቡስ መንገድ ግንባታ፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድና ኢ/ር ታከለ ኡማ አስጀምረውታል። መንገዱ በአጠቃላይ 20 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፣ ወደ ሁለት አቅጣጫ…

ኢትዮጵያ ከሁለት ሳምንት በኋላ የውሃ ሙሌት ለመጀመር እንዳቀደች አስታውቃለች

– የአፍሪካ ሕብረት ዓባላት ቢሮ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ አወያየ የአፍሪካ ሕብረት ዓባላት ቢሮ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከአፍሪካ የመነጨ መፍትሔን ማበጀት ላይ ያተኮረ ውይይት ማካሄዳቸውን ጠቅላይ…

ቅምሻ- ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) ‹‹ስምምነት ላይ ሳይደረስ ህዳሴ ግድቡ መሞላት አይጀምርም››

ቅምሻ- ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) ‹‹ስምምነት ላይ ሳይደረስ ህዳሴ ግድቡ መሞላት አይጀምርም›› (ሮይተርስ እንደዘገበው) በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ስምምነት እስከሚደርሱ ድረስ ኢትዮጵያ የውሃ መሙላት ሂደቱን እንደማትጀምር ሱዳን፣ ኢትዮጵያ እና ግብጽ  ስምምነት ላይ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የኮሮና ዘማች በበጎ ሥራዋ ተከበረች

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ እንስት ሐኪም በአሜሪካ የcovid-19 ጽኑ ህሙማንን አገግመው እንዲወጡ ሳትታክት በሰራችው ስራ፣ በኒዮርክ ከተማ የክብር እውቅና ተሰጣት። ትውልደ ኢትዮጲያዊቷ አሜሪካዊት በአሜሪካን አሉ ከሚባሉ 10 ሆስፒታሎች መካከል አንዱ በሆነውና በኒዮርክ…

ግብጽ ሕዳሴ ግድብን ረዳች

ግብጽ የሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌትን ለማደናቀፍ የምታከናውነው ዲፕሎማሲ ሤራ እና የጦርነት ፉከራ፣ ኢትዮጵያዊያን በቁጭት በግድቡ ግንባታ ላይ ያላቸው ተሳትፎ እንዲጨምር መርዳቱ ተገለጸ፡፡ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ180…

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የደን ምንጣሮ ስራ ተጀመረ

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የስራ እድል ፈጠራና ኡንተርፕራይዞች ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ በሽር አብዱራሂም እንደገለፁት፣ ክልሉ በኢንተርፕራይዞች አማካኝነት የሚመነጠር 1 ሺህ ሔክታር መሬት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ተረክቦ ትናንት የምንጣሮ ስራው…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # እውቁ ካሜራ ኦሊምፐስ ከ84 ዓመት በኋላ መመረት ቆመ

የፎቶግራፍ ምስሎችን በማንሳት ከሚታወቁ ምርጥ ካሜራዎች መካከል አንዱ የነበረው ኦሊምፐስ ካሜራ መመረት እንዳቆመ ኩባንያው አስታወቀ። ኦሊምፐስ ልክ እንደ ኒከን፣ ሶኒና ካነን ሁሉ በመላው ዓለም እውቅ ካሜራ ሆኖ ዘመናትን ተሻግሯል። በዓለም…

ቅምሻ – ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # የመንግሥት የሠራተኞች የመኖሪያ ቤት ችግር

አነስተኛ ደሞዝ የሚከፈላቸው የመንግሥት ሠራተኞችን የመኖሪያ ቤት ጫናን የሚያቃልል ጥናት አስጠንቶ ለመንግሥት ሊያቀርብ መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ። የመንግሥት ሠራተኞች ለረጅም ዓመታት በምሬት ከሚያነሷቸው ችግሮች አንዱና ዋነኛው የመኖሪያ ቤት ችግር…

ቅምሻ- ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ)   # የዘር ሳምንት በምዕራብ አርሲ

በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ወሻ ቀበሌ በ63 ሄክታር መሬት ላይ በኩታ ገጠም የስንዴ ዘር ዛሬ መጀመሩን የምዕራብ አርሲ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ምክትል ጸሐፊ አቶ አብደላ ኢብራሂም በተለይ ለኢትዮጵያ…

ቅምሻ- ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን እስረኞች

ስደተኞቹ ለቢቢሲ በላኩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች፤ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ስደተኞች በጠባብ እና ሞቃታማ ቦታ ላይ በአንድ ላይ ታጭቀው በአስከፊ ሁኔታ ላይ ሆነው ይታያሉ። ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ አንድ ወጣት ከሦስት ወራት ገደማ…

ቅምሻ- ከእኛ ለእኛው (ኢትዮጵያዬ)   # የህዳሴ ግድቡን በተመለከተ የአፍሪቃ ህብረት አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

ዛሬ አርብ ዕለት የአፍሪቃ ህብረት የስራ አስፈጻሚ አካል በህዳሴ ግድቡ ጉዳይ ላይ ለመወያየት የቪድዮ ስብሰባ የጠራ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ይሳተፋሉ፡፡ ስብሰባው እንዲጠራ ያዘዙት የወቅቱ የአፍሪቃ ህብረት ሊቀመንበር የሆኑት የደቡብ…

ኢንዶኔዥያዊው አሳ አጥማጅ “የሰብአዊነት ጥግ የሚያሳይ” ስራ መስራቱ ተነገረ

የኢኔዶኒዥያ አሳ አጥማጅ በኢንዶኔዥያ የባሕር ጠረፍ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች ሊደርስባቸው ከሚችለው አደጋ መታደጉ ተገለጸ፡፡ መነሻቸውን ከማይናማር ካደረጉ 95 ሰዎች መካከል 30 የሚሆኑትን ህፃናት ጨምሮ በዚህ ሳምንት በአሳ አጥማጁ ከሳሚራ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አረንጓዴ ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፊልም፣ በግራፊክ ሥነ ጥበብ፣ በፎቶግራፍ፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በካርቱን ሥዕል እንዲሁም በልዩ ልዩ ዘርፎች የተሠማሩ ኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ባለሞያዎች አነቃቂ የአረንጓዴ ዐሻራ ቪዲዮዎችን አዘጋጅተው በማኅበራዊ መገናኛ ብዙኃን…

ንሥረ-ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ግዙፍ 10 አየር መንገዶች ቀዳሚው ሆኗል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ግዙፍ አየር መንገዶች አሁንም በቀዳሚነት ተቀምጧል። እንደ አፍሪካ ሎጂስቲክስ ዶት ኮም ዘገባ አየር መንገዱ በሚሰጠው አገልግሎት አሁንም ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኗል። አየር መንገዱ በመንገደኞች ብዛት፣ በመዳረሻ ብዛትና…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ20 ሚሊዮን ሳይበልጥ እንዳልቀረ ተነገረ

የአሜሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ከሆነ በአሜሪካ ቢያንስ 20 ሚሊዮን ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሳይያዙ አልቀረም፡፡ እንደማዕከሉ ገለጻ ትክክለኛው በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አሁን ከተነገረው በ10 እጥፍ ከፍ ሊል ይችላል፡፡…

ወረርሽኙ የአለም ግዴለሽነትን ያሳየ መሆኑን የአለም ጤና ድርጅት ገለጸ

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አለም ለጤና የነበራትን የዝግጁነት ማነስ ያጋለጠ ክስተት መሆኑን የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ተናገሩ። ዋና ዳይሬክተሩ ይሄን የተናገሩት የአለም ጤና ድርጅት፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን በነበራቸው…

የትራምፕ ደህንነት አባላት ኮቪድ-19 ተገኘባቸው

ባለፈው ቅዳሜ ቱልሳ ውስጥ የተካሄደው የዶናልድ ትራምፕ ምርጫ ቅስቀሳ ላይ የተገኙ የደኅንነት አባላት ለይቶ ማቆያ መግባታቸው ተሰምቷል። የደህንነት አባላቱ ወደ ለይቶ ማቆያ የገቡት ከመካከላቸው የተወሰኑት የኮሮና ቫይረስ (COVID-19) ስለተገኘባቸው መሆኑ…

ህወሓት እና ኢዲዩ ከኢትዮጵያ የፌዴራሊስ ኃይሎች ጥምረት አባልነት ታገዱ

የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት ህወሓት እና ኢዲዩን ከጥምረቱ አባልነት አገደ፡፡ ጥምረቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ በነበረው ጉባዔው ማጠቃለያ ላይ ባወጣው የአቋም መግለጫ እንዳመለከተው፤ ጥምረቱ ሁሉንም ብሔር ብሔረሰቦች አካትቶ በማቀፍ የተሻለ ሕብረ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com