ዜና
Archive

Month: May 2020

ታላቁ የኢንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ (የህዳር በሽታ)

የ1911 ዓም ወረርሽኝ (ቸነፈር) ሪ. ፓንክረስት* ትርጉም ክፍሉ ታደሰ (ክፍል ፪) ረቮሉሽን እንዳይቀሰቀስ ይህ በዚህ እንዳለ፣ የውጭ አገር ሌጋሲዮኖች፣ ወረርሽኙ ምን ዓይነት የፖለቲካ ችግር ሊያስከትል ይችል ይሆን በማለት መጨነቅ ጀመሩ፡፡…

ለባህል ሕክምና ተቋማት አርአያ የሚሆን የማዕድ ማጋራት መርሃ-ግብር ተካሄደ

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ሊያሰባስቡ ይችላሉ! ቅዱስ ሚካኤል የባህል ሕክምና ማዕከል የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተከትሎ የተከሰተውን የኢኮኖሚ መቀዛቀዝ የተነሳ በችግር ውስጥ ለሚገኙ 50 አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተለያዩ ድጋፎችን…

የሜቴክ ፓወር ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ አንድ ቢሊዮን ብር ገቢ አገኘ

የሶላር ፓኔል ፋብሪካ ስራ አቁሟል በኢፌዴሪ ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ስር የሚገኘው የፓወር ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በ2012 ዓ.ም አንድ ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። በኢፌዴሪ ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ…

ቅምሻ- ከወዲያ ማዶ አሰደንጋጩ ዝርፊያ

ግሎባል ኒውስ እንደዘገበው፣ ኡታ ፕራዴሽ በተባለ የሕንድ ግዛት፣ ሜሩት ተብሎ በሚጠራ የጤና ኮሌጅ ውስጥ አንድ ተመራማሪ ከኮቪድ ቫይረስ ጋር የተያያዘ የደም ምርመራ እያከናወነ በነበረበት ወቅት ባላሰበውና ባለጠበቀው ሁኔታ በዝንጀሮዎች ይከበባል፡፡…

ቅምሻ- ከወዲህ ማዶ ሰባት የጤና ሠራተኞችና…

ከሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ አቅራቢያ በምትገኝ አንዲት መንደር ሰባት የጤና ሠራተኞችና አንድ ሌላ ሲቪል ተገድለው ተገኙ። ድርጊቱ የአካባዊው ነዋሪዎችን፣ ባለሥልጣናት እና አዛውንቶችን አስደንግጧል። የአካባቢው የሃገር ሽማግሌ ለቪኦኤ የሶማልኛ አገልግሎት በሰጡት…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ ትራምፕ የአሜሪካና የዓለም ጤና ድርጅትን ግንኙነት አቋረጡ

ድርጅቱ ቻይናን ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ተጠያቂ ማድረግ ሳይችል ቀርቷል ሲሉ ወንጅለዋል። ቻይን ለመቅጣት የሚወስዷቸውን እርምጃዎች ይፋ ሲያደርጉ “ቻይና የዓለም ጤና ድርጅትን ሙሉ በመሉ ትቆጣጠረዋለች” ብለዋል። አገራቸው ለድርጅቱ ታደርግ የነበረውን ድጋፍ ወደሌሎች…

ቅምሻ- ከወዲያ ማዶ በዋሺንግተን ዲሲ የፊታችን ሰኞ ብሔራዊ የኀዘን…

ወደ አራት ወራት በሚጠጋ ጊዜ ውስጥ በኮቪድ-19 የሞቱትን ከመቶ ሺህ የላቀ ቁጥር ያላቸውን አሜሪካዊያን በክብር ለመዘከር የፊታችን ሰኞ ብሔራዊ የኀዘን ትውስታ ጊዜ እንዲታወጅ የሁለቱም ገዥ ፓርቲዎች እንደራሴዎች የሚገኙበት አንድ የሴናተሮች…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የሕዳሴው ግድብ ውኃ የሚተኛበት ደን ምንጣሮ…

የሕዳሴው ግድብ ፕሮጀክት በመጪው ሐምሌ ውሃ ሙሊት የሚጀምር በመሆኑ ውኃ የሚተኛበት አንድ ሺ ሄክታር የደን ምንጣሮ ሥራ በመጪው ሰኞ ግንቦት 24 እንደሚጀመር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዞች ልማት…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) እንደገና የግንቦት 20 ውዝግብ

በኢሕአዴግ ልሒቃን መካከል በተፈጠረ ልዩነት ግንባሩ ከፈረሰ በኋላ ግንቦት 20ን ጨምሮ በበርካታ ጉዳዮች ላይ መስማማት ተስኗቸዋል፡፡ ኢሕአዴግ ደርግን በትጥቅ ትግል ከሥልጣን ያስወገደበት ግንቦት 20 ለ29ኛ ጊዜ ትናንት ሐሙስ ሲከበር ኢትዮጵያውያን…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) የእነ መሐመድ አሚን ግድያና… 

በኦሮሚያ ተፈጽመዋል የተባሉ ግድያዎች ትኩረት እንዲሹ የሚጥሩ ዜጎች በማኅበራዊ ድረ-ገፆች ግፊት እያደረጉ ነው። ግንቦት 20ም እያወዛገበ አልፏል። ትግትጉ በማኅበራዊ ድረ-ገፆች ብቻ አልተገታም። የፖለቲካ ልሒቃኑ በሚቆጣጠሯቸው ራዲዮና ቴሌቭዥን ጣቢያዎች ስለቀኑ በሰሯቸው…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) ሃይማኖት በዳዳን በመግደል የተጠረጠረን ግለሰብ መያዙን ፖሊስ ገለጸ

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የጤና ኮሌጅ የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪ የነበረችው ሃይማኖት በዳዳ በመግደል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን ኢቢሲ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። በትናንትናው ዕለት ከምሽቱ አንድ ሰዓት…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) “ሚድያውን ደፍረን ማስተካከል ካልቻልን፤ ይህቺን አገር ነገ ላናገኛት እንችላለን” ዘነበ በየነ (ዶ/ር)

በኢትዮጵያ ቁጥራቸው የበዛ የተለያየ አላማ ያላቸው የመገናኛ ብዙሃን ወደ ሕዝቡ እየደረሱ ባሉበት ጊዜ ስጋት የሚፈጥሩባቸው አጋጣሚዎች ጥቂት የሚባል አይደለም። ከዚህ አንጻር የታዘቡትንና መደረግ አለበት የሚሉትን እንዲያካፍሉን ዘነበ በየነን (ዶ/ር) ጋብዘናል።…

ቅምሻ- ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) አምነስቲ በአማራና በኦሮሚያ የሚፈፀሙ ግድያዎችና እስሮች እንዲቆሙ ጠየቀ 

(ዜና ሃተታ) የመብቶች ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች ባለፈው የምዕራባውያን ዓመት ልዩ ልዩ መንግስታዊ የፀጥታ ኃይሎች እና ከእነርሱ ጋር በትብብር የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ  ኢመደበኛ ቡድኖች አሰቃቂ የሰብዐዊ መብት…

በዛሬው ዕለት ተጨማሪ 137 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚንስትር አረጋገጠ

ዛሬ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉን አስታውቋል! በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 5015 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 137 ሰዎች የኮሮና ተኅዋስ (ቫይረስ) እንደተገኘባቸውና በተኅዋሱ ጥቃት የአንድ ሰው ሕይወት ደግሞ ማለፉን የጤና ሚኒስትር…

የአብራሪዎች ማኅበር ለየካ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ

የአየር መንገዱ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር ለየካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ግምቱ 1 ሚሊዮን ብር የሚጠጋ የህክምና ግብዓት ድጋፍ አደረጉ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር ለኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ግምቱ 1…

የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን ታጣቂዎች መግጠሙ ተዘገበ

በሱዳን ጦር እና በኢትዮጵያ ታጣቂዎች መካከል “አልቃድሪፍ” አካባቢ ከባድ ጦርነት መጀመሩን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ ባለፉት 3 ቀናት በሱዳን ጦር እና በኢትዮጵያ ታጣቂዎች መካከል ድንበር ላይ ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን የሱዳን ጦር…

ምክር ቤቱ በ2012 በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀትን አፀደቀ

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ በፌዴራል መንግሥት የ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀትን ተወያይቶ አፀደቀ። በዚህ መሠረት የፌደራል መንግሥት የ2012  ዓ.ም በጀት ዓመት የተጨማሪ በጀት ረቂቅ ዓዋጅ ዙሪያ ሰፊ ውይይት በማድረግ…

“የኮሮና ወዳጅ ማን እንደሆነ ደርሰንበታል፤ መዘናጋት ይባላል”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በተመለከተ ባስተላለፉት መልዕክት የኮሮና ወዳጅ ማን እንደሆነ ደርሰንበታል፤ መዘናጋት ይባላል ብለዋል። ኮሮና ከመዘናጋት ጋር ከተባበረ አንችለውም፤ በመሆኑም ሁለቱን መነጣጠል አለብን ነው ያሉት፡፡ ሰሞኑን በኮሮና…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # በሚኒሶታ በነጭ ፖሊስ ታንቆ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ ጉዳይ ቁጣን ቀሰቀሰ

የአሜሪካ የምርመራ ቢሮ ኤፍቢአይ በነጭ ፖሊስ የተገደለውን ጥቁር አሜሪካዊ ጉዳይ መመርመር ጀምሯል፡፡ ክስተቱ ባሳለፍነው ሰኞ የተፈጸመ ሲሆን አንድ ነጭ የፖሊስ መኮንን ጥቁር አሜሪካዊን በእግሩ ጉልበት አንገቱ ላይ ቆሞ ሲያሰቃየው ከቆየ…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # በኢራን “በክብር ግድያ” በአሰቃቂ ሁኔታ ታዳጊ ልጁን የገደለው አባት ቁጣን ቀሰቀሰ

በሰሜን ኢራን የሚገኝ አንድ ግለሰብ የአስራ አራት አመት ታዳጊ ልጁን “የክብር ግድያ” በሚባለው መንገድ በአሰቃቂ ሁኔታ መግደሉን ተከትሎ ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል። ግለሰቡንም ፖሊስ በቁጥጥር ስር አውሎታል። በኢራንም ሆነ በመካከለኛው ምሥራቅ…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ #ትራምፕ ‘ቀላል ጉንፋን ነው’ ያሉት ቫይረስ የ100ሺህ ዜጎቻቸውን ህይወት ነጠቀ

አሜሪካ በኮሮናቫይረስ የሞቱባት ዜጎች ቁጥር በቬትናም፣ በኢራቅ፣ በአፍጋኒስታንና በኮሪያ ጦርነቶች በድምሩ ከሞቱትም በላይ ሆኗል፡፡ በጥር 21 የመጀመርያው በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው በአሜሪካ ተገኘ፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ለነገሩ ፊትም አልሰጡትም ነበር፡፡ ‹‹ቀላል ጉንፋን…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # ከጥቂት ወራት በፊት፣ ትዊተር በሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ስም የተከፈተውን ሀሰተኛ ገጽ ዘግቷል

ትዊተር በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ስም ተከፍቶ በእንግሊዝኛ ቋንቋ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረን ሀሰተኛ ገጽ ዘጋ። ከማህበራዊ ሚዲያዎች አንዱ የሆነው ትዊተር፤ @putinRF_eng የተባለውን ሀሰተኛ ገጽ ለመዝጋት የተገደደው ከሩሲያ ባለስልጣናት በደረሰው ይፋዊ ሪፖርት…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # ፌስቡክ ሦስት ቢሊዮን አካውንቶችን አገደ

ፌስቡክ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ከጥቅምት እስከ መጋቢት ድረስ በነበሩት ስድት ወራት ውስጥ ከሦስት ቢሊየን በሚልቁ ሐሰተኛ አካውንቶችን በማገድ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። በተጨማሪም ከሰባት ሚሊየን የሚበልጡ “የጥላቻ ንግግሮችን” የሚያንጸባርቁ መልዕክቶችን ማስወገዱንም…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # ዶናልድ ትራምፕ ፌስቡክን ሊዘጉት ይሆን?

ዶናልድ ትራምፕ በትዊተር ሰሌዳቸው ያሻቸውን ነገር ሲጽፉ ነው የኖሩት፡፡ በማኅበራዊ ገጻቸው ስለሚጽፉት ነገር ሃይባይ አልነበራቸውም። ትዊተር ግን ትናንት ያልተጠበቀ ነገር አደረገ። የፕሬዝዳንቱ ሰሌዳ ላይ ከተጻፈው ሐሳብ ሥር ‹‹የትራምፕ መልዕክት እውነታነት…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # የቁማሩ ጌታ በ98 ዓመታቸው አረፉ

ስታንሊ ሆ ይባላሉ። ቢሊየነር ነበሩ። ማካዎ ከተማን የዓለም የቁማር ማዕከል ያደረጓት እርሳቸው ናቸው። ዛሬ በ98 ዓመታቸው መሞታቸው ተሰምቷል። መካዎ በደቡብ ቻይና ጠረፍ የምትገኝ ራስ ገዝ ከተማ ናት። ከሆንግ ኮንግ 60…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # “አታካብዱ!” ሲል የነበረው ብሪያን

የማኅበራዊ ሚዲያ መረጃዎች አደገኛነታቸው ብቻ ሳይሆን ጥቅማቸውም የትየለሌ ነው። ለምሳሌ ብሪያንን እንውሰድ። ብሪያን እንደ ሌሎች ሰዎች ቫይረሱ ውሸት ነው ብሎ አላመነም። ወይም በ5ጂ የመጣ በሽታ ነው ሲል አላሰበም። እሱ ያሰበው…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # ኮሮናቫይረስና የዘር ጥቃት

በመጋቢት ወር ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም በሰጡት መግለጫ ወረርሽኙ ወደ ዘር ጥቃት ሊዛመት እንደሚችል ገምተው ነበር። የፈሩት ደርሷል። በርካታ እሲያዊያን በበርካታ የአሜሪካ፣ የአፍሪካና የላቲን አሜሪካ አገራት ውስጥ ጥቃት ደርሶባቸዋል። በሽታውን ያመጣችሁብን…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # ጓደኛዬ ሳሙና ጎርሷል

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሀይድሮክሲክሎሮኪንን ብቻ አይደለም ሲያሻሽጡ የከረሙት። በሚያዚያ መጨረሻ ደግሞ የአልትራቫዮሌት ጨረር ቫይረሱን ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው እንደሚችል ጠቁመዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለሚሰነዝሩት የግብር ይውጣ አስተያየቶች ኃላፊነት ወስደው አያውቁም። ሲሻቸው ፈርጠም ብለው…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # የአልኮል መርዝና ኢራን

በኢራን ደግሞ በመቶዎች የገደለው የአልኮል መርዝ ነው። የአልኮል መርዝ በሽታውን ሙልጭ አድርጎ ያጠፋል ሲባል ሰምተው ብዙዎች ለምን አንሞክረውም አሉ። ያድናል የሚለው ነገር ከየት እንደተነሳ ባይታወቅም ብዙዎች በማኅበራዊ ሚዲያዎች እንዳነበቡት ተናግረዋል።…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # የፕሬዝዳንት ትራምፕ ምክር

በአሜሪካ አሪዞና የዓሳ ገንዳ ማጽጃ ኬሚካል ኮሮናቫይረስን ይፈውሳል የሚል ዜና ያነበቡ ጥንዶች ኬሚካሉን ጠጥተው ሆስፒታል ገብተዋል። ለዚህ አንዱ ተጠያቂ የሚሆኑት እንደመጣላቸው ይናገራሉ የሚባሉት ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሳይሆኑ አይቀሩም። ዋንዳና ጌሪ ትራምፕ…

ቅምሻ – ከወዲያ ማዶ # የህወሓት ሴራ! – አብርሃ ደስታ

ህወሓት አሁን ትግራይ ክልል ውስጥ ባለው መነሳሳት ስለደነገጠች በደሕንነት ክፍሏ በኩል ዋና ዋና የሚባሉ የተቃዋሚ መሪዎችን የመግደል ሐሳብ ላይ ተወያይታለች። ፕላኑ እንዲህ ነው። ተፅዕኖ ፈጣሪ የሚባሉ የህወሓት ተቃዋሚዎች ይለያሉ። “የዐብይ…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # በትግራይ ክልል የተፈጠረው ምንድን ነው?

ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ነዋሪዎች የተለያዩ ጥያቄዎችን በማንሳት ተቃውሞ በማሰማት ላይ እንደሆኑ በማኅበራዊ መገናኛ መድረኮች ላይ ሲነገር ቆይቶ ነበር። ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይም ጉዳዩን በተመለከተ…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # ምዕራብ ኦሮሚያ፡ ለልጃቸው ስንቅ ለማድረስ ወጥተው አስከሬኑን መንገድ ላይ ያገኙት እናት እሮሮ

“ልጄ ታስሮ ወደሚገኝበት ቦታ እንጀራ ይዤለት ስሄድ አጣሁት . . . የልጄ አስክሬን በሸራ ተጠቅልሎ ሜዳ ላይ ተጥሎ አገኘሁ” ሲሉ በምዕራብ ኦሮሚያ ልጃቸው በጸጥታ ኃይል የተገደለባቸው እናት ተናግረዋል። ወጣት ለሊሳ…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # በአዲስ አበባ የአንድ መንደር ነዋሪዎች እራሳቸውን ለይተው ተቀመጡ

የጤና ጥበቃ ሚንስቴር እና የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጋራ በሚያወጡት ዕለታዊ መግለጫ ላይ በኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ700 በላይ ሆኗል። በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ውስጥ የኮሮናቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል ከግማሽ በላይ…

ቅምሻ – ከእኛው ለእኛው (ኢትዮጵያዬ) # ኮሮናቫይረስ፡ በኮሮና ምክንያት ሁለት ልጆቻቸው ብቻ የቀበሯቸው የአስራ ሁለት ልጆች እናት

ለበርካታ ኢትዮጵያውያን ቤተሰብ፣ ወዳጅ፣ ዘመድ አዝማድ ሲሞት ቀብር ከፍተኛ ትርጉም አለው፤ ሟቾችን የመሸኘት እርም የማውጣትም ሂደት አካል ነው። በጦርነት፣ በግድያ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት መቅበር ያልቻሉ በርካታ ቤተሰቦች አብዛኛውን ጊዜም ሲባዝኑ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com