ዜና
Archive

Month: April 2020

የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ በገንዘብ ተቀጡ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መልአከ መንክራት ኃይሌ ኣብርሃ፣ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁን በመጣስ ከማክሰኞ ጀምሮ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሲሆን፣ ዛሬ የገንዘብ ቅጣት ተፈርዶባቸው ተለቀዋል፡፡ አስተዳዳሪው ሚያዚያ 13…

ቄራዎች እንዳይዘጉ ፕሬዚዳንቱ አዘዙ

አንድ የአሜሪካ ሕግን በመንተራስና ወሳኝ ናቸው በሚል ሰበብ፣ ፕሬዚዳንት ትራምፕ፣ ስጋ ነክ ምግብ አምራች ኩባንያዎች (የከብት፣ የዶሮና የአሳም ስጋ፣) እንዳይዘጉ ትእዛዝ ሰጡ፡፡ “የምግብ አቅርቦታችን እንዳይቋረጥ ጠንክረን እየሰራን ነን” አሉ ፕሬዚዳንቱ፡፡…

የዓለም የኮሮና ቫይረስ መነሾ የሆነችው የቻይናዋ ውሃን እንዴት ከረመች?

በዓለም ዙሪያ ያሉ ሕዝቦች፣ እከሌ ከእከሌ ሳይባል ወረርሽኙ በቁጥጥር ስር ውሎ እገዳው እንዲነሳ ይሻሉ፡፡ በዓለም ላይ ለደረሰው መዘዝ ምክንያት የነበረችውና 11 ሚልዮን ሕዝብ የሚኖርባት ዉሃን የተባለቸው ከተማ፣ የተረጋጋ ኑሮ ለማስተናገድ…

ዓለም

በዓለም ዙሪያ፣ ከ3.1 ሚልዮን በላይ የሆነ ህዝብ በኮሮና የተለከፈ ሲሆን፣ ሩብ ሚልዮን ደግሞ ለህልፈተ-ሞት ተዳርጓል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ሕንድ

ከግዛታቸውና ከመኖሪያቸው ውጭ እንዲቆዩ ተገደው የነበሩ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሕንዶች ወደ ግዛታቸው እንዲሄዱ ተፈቀደ፡፡

የአሜሪካ ኢኮኖሚ

የአሜሪካ ኢኮኖሚ ለአስር አመት ያህል ደርሶበት የማያውቅ ዓይነት የኢኮኖሚ ድቀት እንደደረሰበት በቅርቡ የወጣ የሩብ አመት ማሳያ አመላከተ፡፡

አሜሪካ

የአሜሪካ ባለሥልጣናት፣ “ሬምዲሲቪር” የተባለ መድኃኒት፣ ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ እንዲያገግሙ ሊረዳ ይችላል እያሉ ናቸው፡፡

ታላቋ እንግሊዝ

በኮሮና በሽታ ተይዘው የነበሩት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስቴር አገግመው ከተነሱ በኋላ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ካቢኔአቸውን ለሥራ ሊሰበስቡ ነው፡፡

በ68 አመታቸው መንታ ልጆች ወለዱ

የስድስሳ ስምንት አመት የእድሜ ባለፀጋ፣ መንታ ልጆችን፣ አንድ ወንድ እና አንዲት ሴት ልጆች ወለዱ፡፡ ባለቤትየው የ77 አመት የእድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ፣ ጥንዶቹ ልጅ መውለድ ተስኗቸው ለረዥም ጊዜ በህክምና የታገዘ ሙከራ ሲያደርጉ…

“ወንጀለኞችን የሚፈራ አገዛዝ፣ ሰላማዊ ሰውን የሚፈራው ለምንድን ነው?”

“ወንጀለኞችን የሚፈራ አገዛዝ፣ ሰላማዊ ሰውን የሚፈራው ለምንድን ነው?” መስፍን ወልደ ማርያም ሚያዝያ 2012 ዓ.ም እስክንድር ነጋ እንደገና ታሰረ! በአለፉት ዐርባ ዓመታት ውስጥ እንዳወቅሁት፤ እሰክንድር ሌባ አይደለም፡፡ እስክንድር ወንጀለኛ አይደለም፤ እስክንድር…

ምክር ቤቱ ምርጫ ቦርድ ያቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በአብላጫ ድምጽ አፀደቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ምርጫን ማካሄድ አልችልም ማለቱን ተከትሎ፣ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በአንድ ተቃውሞ እና በ18 ድምጸ…

ጀርመን ለኢትዮጵያ 120 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በኢትዮጵያ ላይ የሚያስከትለውን የኢኮኖሚ ቀውስ ለመቋቋም እንድትችል ጀርመን 120 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች። የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ሚኒስትር ገርድ ሙለር፣ አገራቸው በዚህ የቀውስ ወቅት የኢትዮጵያ ሁነኛ…

የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 131 ሆኗል

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1408 የላቦራቶሪ ምርመራ አንድ(1) ሰው የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 131 ደርሷል። ቫይረሱ የተገኘባት የ45 ዓመት…

ቤተ ክህነት መንግስት “የባለቤትነት” መብቴን ተጋፍቷል ስትል አቤቱታ አቀረበች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንግስት በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ እያከናወነ ባለው ተግባር መብቴን ጥሷል አለች። መንግስትን ማብራሪያም ጠይቃለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥምቀትና የመስቀል ዳመራ የሚከበሩበት መስቀል አደባባይና ጃንሜዳ…

የአራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ተከሰው ችሎት ቀረቡ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ የአራዳ ጊዮርጊስ አጥቢያ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ መልአከ መንክራት ኃይሌ ኣብርሃ፣ የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጁን በመጣስ፣ በቁጥጥር ሥር ውለው ዛሬ ችሎት ቀርበዋል፡፡ አስተዳዳሪው ሚያዚያ 13 ቀን 2012 ዓ.ም ምሽት…

ቤተ ክህነት መንግስት “የባለቤትነት” መብቴን ተጋፍቷል ስትል አቤቱታ አቀረበች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንግስት በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ እያከናወነ ባለው ተግባር መብቴን ጥሷል አለች። መንግስትን ማብራሪያም ጠይቃለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጥምቀትና የመስቀል ዳመራ የሚከበሩበት መስቀል አደባባይና ጃንሜዳ…

ሠርግ ላይ የፈነዳ ቦንብ የ2 ሰው ህይወት አጠፋ

በምስራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ እናርጅ ሲማ ቀበሌ በትላንትናው ዕለት በተዘጋጀ ሠርግ ከምሽቱ ሶስት ስዓት ላይ የ68 አመት አዛውንት ተጋባዥ በኪሳቸው ይዘውት የነበረው ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ ነገር ፈንድቶ እራሳቸውን…

በአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ አስፈፃሚዎች የተፈጸመ የሕግ-ጥሰት

የሬስቶራንት ባለቤቷ ላይ ፆታዊ ትንኮሳ ፈጽሟል! አብራው እንድታድር አስገድዷል! በተናጥል-ም አስሯል! የተመገቡበትንና የጠጡትን ቢራ ሂሳብ አልከፍልም ብለዋል! የሬስቶራንቱን ንብረቶች አውድመዋል! በመጨረሻም ‹‹በዚህ ሥፍራ፣ በዚህ ቦታ ተወረናል፣ ተደፍረናል፣ ተከበናል …›› ሲሉ…

በኢትዮጵያ እና በጃፓን ንጉሳዊያን ቤተሰቦች እና ባላባቶች መካከል ታቅዶ የነበረ ጋብቻ

ዶ/ር መስፍን ታደሰ (የእጽዋት ተመራማሪ) ከመደበኛ ሙያው ውጭ፣ የኢትዮጵያ ታሪክን እና ስለ ኢትዮጵያ የሚወሱትን ሁሉ አጥብቆ የሚከታተለው የእጽዋት ተመራማሪው መስፍን ታደሰ (ፒ ኤች ዲ)፣ የኢትዮጵያ እና የጃፓን ወዳጅነት ሰምሮ ቢሆን ኖሮ፣ ምን…

ብንነጋገርበት

ዶክተር መስፍን የበራሂ-ለውጥ የተደረገባቸው ዝርያዎች (GMO) በማለት በጻፈው ስራ ላይ አጭር አስተያየት! ዶክተር መስፍን የበራሂ-ለውጥ የተደረገባቸው ዝርያዎች (GMO) በማለት የጻፈውን ጽሑፍ አንብቤ፣ አቀራረብህ በጣም ምሁራዊና ጥንቃቄ የተሞላበት ስለሆነ ለተራው ሰው…

‹‹የምርጫው መራዘም ሕገ-መንግሥታዊ አጣብቂኝ ፈጥሯል››

በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት፣ የምርጫ መራዘምን ተከትሎ የገጠመንን ሕገ መንግስታዊ አጣብቂኝ ለመፍታት፤ በፍጥነት መፍትሔ መፈለግ አለብን ሲል ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ጥቂት ወራት ጥናት ሲያደርግ የቆየ መሆኑን የገለጸው ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፣…

የኢትዮጵያ ገበሬዎች የወደፊት ዕጣ ፋንታ ምን ይሆን?!

የበራሂ-ለውጥ የተደረገባቸው የእፀዋት ዝርያዎች ወደ ኢትዮጵያ ይግቡ ወይስ ሌሎች አማራጮች አሉ?! መስፍን ታደሰ (ፒ ኤች ዲ) የዚህ ጽሑፍ ዋነኛ ዓላማ፣ ከግንዛቤ ሰጭነት ውጭ፣ የበራሂ-ለውጥ በእጸዋትም ሆነ በእንስሳት ላይ ማድረግ ወይም ይህ…

በነገሌ 7 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚገመት አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ

ለሁለተኛ ጊዜ 7 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የሚገመት አደገኛ ዕፅ ሲያጓጉዝ የተገኘ ኤፍ ኤስ አር የጭነት ተሽከርካሪና ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋሉ። በሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የቡሌ ሆራ ጉምሩክ…

መንግዶች ባለስልጣን በ11 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ወጪ የ7 መንገዶች ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከ11 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ ሰባት መንገዶችን በአስፓልት ደረጃ ለመገንባት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ። የውል ስምምነት የተፈረመላቸው ሰባት መንገዶች በጥቅሉ ከ500 ኪሎ ሜትር በላይ…

ስለኮሮና ቫይረስ ትክክለኛ መረጃ የሚሰጡ መልዕክት መላላኪያ ዘዴዎች በለጸጉ

የጤና ሚኒስቴርና ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስለኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ትክክለኛ መረጃ የሚሰጡ የዋትስ አፕና ቴሌግራም መልዕክት መላላኪያ ዘዴዎችን አበለጸጉ፡፡ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፤ ህብረተሰቡ ዘዴዎችን በመጠቀም ስለኮረና ቫይረስ መረጃ ለማግኘት መጀመሪያ 0962228565…

በቅርቡ ተከስቶ የነበረው የቢጫ ወባ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ

በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰብና ህዝቦች ክልል ጉራጌ ዞን ውስጥ ተከስቶ የነበረውን የቢጫ ወባ ወረርሽን በቁጥጥር ስር መዋሉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ወረርሽኙ በተከሰተበት አካበቢ ለሚኖሩ ከ27 ሺህ በላይ ሰዎች ክትባት መሰጠቱም ተገልጿል።…

‘መሪ ነን’ የሚሉ ሁሉ የመሪነት ሚናቸው የሚለካው በችግር ጊዜ ነው- ኦባንግ ሜቶ

የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎችና አክቲቪስቶች የኮቪድ-19 ወረርሺኝን ለመከላከል መንግስት የሚያደረገውን ጥረት በመደገፍ የመሪነት ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ ተናገሩ። ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በርከት ያሉ የፖለቲካ ድርጅቶችና…

ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 ደረሰ

በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 943 የላቦራቶሪ ምርመራ አንድ ሰው የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ሲሆን፣ ከእንግሊዝ አገር የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ…

ኮሮና ትምህርት ላይ ያሳደረውን ተጽዕኖ ለመመከት ሊሰራ ነው

ኮሮና ቫይረስ በትምህርትና ልማት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ተፅዕኖ ለመከላከል፣ የፖሊሲ ምክረ ሀሳብ ለማዘጋጀት መግባባት ላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የትምህርት የወደፊት ዕጣ ፈንታን የሚመለከተው የ UNESCO ዓቀፍ ኮሚሽን…

የዶ/ር አረጋ ደብዳቤ ለሼህ አላሙዲን!

የሜድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፀሚ የሆኑት ዶ/ር አረጋ ይርዳው፣ ለሜድሮክ መሥራችና ዋና ባለቤት ለሼህ ሙሐመድ ሁሴን አሊ አል አሙዲን ያቀረቡት የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ (ሦስት ገጽ) የሚከተለው ነው፡-  

ሰበር ዜና! ዶር አረጋ ለሸህ አላሙዲ መልቀቂያ አቀረቡ

የሜድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር አረጋ ይርዳው የሥራ መልቀቂያ አቀረቡ፡፡ ዶ/ር አረጋ የሥራ መልቀቂያቸውን ያቀረቡት ሚያዚያ 17 ቀን 2012 ዓ.ም ሲሆን ለተቋሙ ባለቤት ለሼህ ሙሐመድ ሁሴን አል አሙዲን…

በሕገወጥ መንገድ የመጠጥ ቢራ ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በደቡብ አፍሪቃ የእንቅስቃሴ ገደቡን በመጣስ በሕገወጥ መንገድ የመጠጥ ቢራ ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ በደቡብ አፍሪቃ በቤት ውስጥ ባህላዊ መጠጥ ማዘጋጀት ባይከለከልም፣ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል በወጣው ድንጋጌ መሠረት ግን…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ምርምራ ጀመረ

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስፔሳላይዝድ ሆስፒታል በቀን180 ሰዎችን ኮሮናን የመመርመር አቅም ያለው ላባራቶሪ አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረጉን አስታወቀ። የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስፈጸሚ ዶክተር አሸናፊ ታዘባቸው ለኢዜአ እንደተናገሩት፣ ኮሮናን በተቀናጀ አግባብ የመከላከል ስራ እየተከናወነ…

በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 3 ሚሊዮን እየደረሰ ነው

የአገራትንና ዓለም አቀፋዊ አኃዝን የሚያጠናቅረው ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ እንዳስታወቀው፣ በዓለማችን በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ 3 ሚሊዮን እየተጠጋ ነው። በአሁኑ ሰዓት ከ2 ሚሊዮን 971 ሺህ በለይ ሰዎች በቫይረሱ…

በትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በምስራቅ ጎጃም ዞን ከሞጣ ወደ አዲስ አበባ ይጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ከጭነት ተሽከርካሪ ጋር በመጋጨቱ የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከል ቁጥጥር…

This site is protected by wp-copyrightpro.com