Archive

Day: March 26, 2020

‹‹ሩቅ የጠቆምነው ለእኛም አይቀርም››

የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን በስፋት መከሰቱን ተከትሎ የአለም መንግስታት ‹‹ጎመን በጤና›› እንዲሉ የተለያዩ ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች እንዲቀነሱ አስፈላጊ ከሆነም እንዲገቱ በማሳሰብ ድንገት የመጣብንን ዱብዳ ለመከላከል ትኩረታቸውን አፈርጥመዋል፡፡ ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ድንገት አለምን…

ከዜና ባሻገር- ጥንቃቄ ለሁሉ! የእጅ ማጽጃ ፈሳሾችን ተጠቅሞ ወዲያው ወደ ኩሽና መግባት አደጋ እያስከተለ ነው!

ውድ የኢትዮ-ኦንላይን ሚዲያ አንባቢያንና አድማጭ- ተመልካቾቻችን፣ የኮሮና (ኮቪድ-19) ቫይረስ ወረርሺኝ ሥርጭት ለመከላከል ሲባል፣ እጆቻችንን በእጅ ማጽጃ ፈሳሾች (ሳኒታይዘር) ማጽዳት ተገቢና አስፈላጊ ነው፡፡ ሆኖም፣ ፈሳሹ (ተቀጣጣይነት ያለው ‹‹አልኮሆል›› ስላለው)ን ከተጠቀምን በኋላ…

አንደበተ ርትዑ መጋቢ አዲስ እሸቱ ለይቶ-ማቆያ ሥፍራ ገቡ

በጊዮን ለይቶ ማቆያ ሥፍራ 10 ቀን ይቆያሉ! በብሉይ ኪዳን ጊዜ ሰዎች ማዕጠንት በማጠን የበሽታን ተዛማችነት ገትተዋል! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅኔ መምህር የሆኑትና በልዩ-ልዩ ሕዝባዊ መድረኮች ላይ ጥዑመ-ሃሳብ የሚያቀርቡት…

ኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ የሚመረምር መሳሪያ

የኮሮና ቫይረስ በ15 ደቂቃ የሚመረምር መሳሪያ በብሪታንያ ጥቅም ላይ ሊውል መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አዲሱ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ በሳምንት ጊዜ ውስጥ በሚሊየኖች ለሚቆጠሩ እንግሊዛውያን እንደሚሰራጭ ታውቋል፡፡ ይህ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ…

ሚሊኒየም አዳራሽ ለጤና አገልግሎት መስጫነት እንዲውል ሊደረግ ነው

የሚሌኒየም አዳራሽን የጤና አገልግሎት መስጫ አድርጎ ለመጠቀም ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሚሌኒየም አዳራሽን የጤና አገልግሎት መስጫ አድርጎ ለመጠቀም ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የጤና…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ያወጣው መረጃ በስህተት ነው ተባለ

በትላንትናው ዕለት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ የተቀናጀ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) መከታተያና መቆጣጠሪያ መረብ ሲስተም ላይ በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 20 ብሎ የጠቀሰው በስህተት ነው ተባለ፡፡ የጤና…

ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ትዕዛዝ የተላለፉ ዜጎችን ዐርባ ጅራፍ እገርፋለሁ ብለዋል!

ዑጋንዳ የህዝብ መጓጓዣንና የገበያ ሥፍራዎችን አገደች! በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 14 ደርሰዋል! ሱቆች ተዘግተዋል! ሰው ቤቱ ከትሟል! የጭነት መኪናዎች መሠረታዊ ግብዓቶች እንዲያጓጉዙ ተፈቅዶላቸዋል! አፍሪቃዊቷ አገር ዑጋንዳ፣ ህዝቦቿን ከኮሮና (ኮቪድ 19)…

በአማራ ክልል የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት ከ126 ሺህ ኩንታል በላይ እህል ለተጠቃሚው እየቀረበ ነው

ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት ከ126 ሺህ ኩንታል በላይ የምግብ እህል በተመጣጣኝ ዋጋ ለተጠቃሚዎች እያቀረበ መሆኑን የአማራ ክልል ህብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ስራ…

የትግራይ የብልጽግና ፓርቲ 50 አመራሮች ለኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያ ድጋፍ አደረጉ

ብልጽግና ፓርቲም 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል 50 የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት አመራሮች የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገሱ፡፡ በሀገሪቱ የተለያዩ ስፍራዎች የተለያዩ አካላት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚውል…

ትግራይ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ

የትግራይ ክልላዊ መንግሥት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ ክልሉ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ባወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ገበያዎችንና ብዛት ያለው የሰዎችን እንቅስቃሴ የሚገድብ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በትግራይ…

የኤርትራ መንግሥት ግብጽ በኤርትራ ደሴት ላይ የባህር ኃይል ልታሰፍር ነው መባሉን ሐሰት ነው አለ

በኤርትራዋ ኖራህ ደሴት ላይ ግብጽ የባህር ኃይሏን ለማስፈር ከኤርትራ ጋር ተስማምታለች መባሉን የኤርትራ መንግሥት ሐሰተኛ ወሬ ነው ሲል አጣጣለው። ‘ዘ አረብ ዊኪሊ’ የተባለው ድረ-ገጽ ከ10 ቀናት በፊት ግብጽ በኤርትራዋ ኖራህ…

ከአየር መንገድ ጠፍተው ወደ ቤተሰብ ተቀላቅለዋል የተባሉት ግለሰቦች ላይ ማጣራት ተደርጓል ተባለ

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጠፍተው ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅዋል የተባሉት ግለሰቦች ወደ ሀገር የገቡት የግዴታ ለይቶ ማቆየት ከመተግበሩ በፊት ነው ሲል የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ ወደ አዲስ…

በግብፅ ከ550 በላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

‹‹ሁሉም ወታደሮችና መኮንኖች ስለ ቫይረሱ ስርጭት ለቤተሰቦቻቸው እንዳይናገሩ ተደርጓል›› በግብፅ ከ550 በላይ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው በጦር ሰራዊቱ አባላት እና በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ መደናገጥና ፍርሀት መፈጠሩ ተነገረ፡፡ በግብፅ…

መላ ለኮሮና ቫይረስ! በአፍ እና በአፍንጫዎት ምሽግ እንዳይዝ በደንብ አጽዱ! (ክፍል ፫)

ሀ/ የኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ወረርሺኝ ሥርጭት ለመግታት፤ (ለተጨማሪ የግርጌ ማስታወሻ አንድ ላይ ያለውን ሊንክ አንብቡ) አዘውትረን እጃችንን መታጠባችን መልካም ነው፡፡ አፍና አፍንጫ መሸፈን ደግሞ ጥሩ መከላከከያ ነው፡፡ በተለያየ ጭሳ-ጭስ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com