Archive

Day: March 25, 2020

የእኛ ነገር

(አጭር የጉዞ ማስታወሻ) ካዛንቺስ ከጓደኛዬ ጋር ቀጠሮ ነበረኝ፤ ጠዋት ላይ አረፋፍጄ ስነሳ ጎረቤቴ እንደልማዷ የምን ተባለ ጥያቄዋን አነሳችልኝ፤ በእኛ ግቢ ይህ የተለመደ ይመስላል፡፡ በግቢው አብዛኛው ነዋሪ ማታ ላይ የውጭ ሀገር…

የሚያስተምሩትን የመጽሐፍ ቃል ሆነው የተገኙ ቄስ

በኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ምክንያት፣ በጣልያን ብቻ ከ50 በላይ ቀሳውስት ሕይወታቸውን አጥተዋል። የአንደኛው ካህን ህልፈተ ሕይወት ግን ልብ ይነካል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል። አባ ጁሴፔ ቤራርዴሊ ይባላ፤ በጣልያኗ ካስኒጎ ከተማ ሊቀ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለደህንነት ሲሉ ሠራተኞቻቸውን አሰናበቱ

የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ሥርጭት ለመግታት፣ ከግማሽ በላይ ሠራተኞቹ ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንት ከቤታቸው ሆነው ሥራቸውን እንዲያከናውኑ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ዛሬ ረቡዕ መጋቢት 16 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ…

በኢ-ፍትሓዊ ኹኔታ የታሰረውን ጋዜጠኛ ኮሮና ቫይረስ አስፈታው

በኢትዮጵያ፣ በኢ-ፍትሓዊ ኹኔታ የታሰረው የዕንቁ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማኅተመወርቀ፣ በኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ሥርጭት ሥጋት ሳቢያ፣ በምህረት ሊፈታ ነው፡፡ የጋዜጠኛው ባለቤት ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ባለቤቷን ለመቀበል እያመራች…

ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የመንግስት ሰራተኞች በቤታቸው እንዲቆዩ ተወሰነ

የኦሮሚያ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እንዳይስፋፋ በሚል የተወሰኑ የመንግስት ሰራተኞች ከዛሬ ጀምሮ በቤታቸው እንዲቆዩ ወሰነ፡፡ ውሳኔው በስራ ቦታና ትራንስፖርት ላይ በሚፈጠር መጨናነቅ ምክንያት የቫይረሱ ስርጭት እንዳይስፋፋ የተወሰደ እንደሆነ የክልሉ የኮሚዩኒኬሽን…

የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች እንደ ሀገር ሊደረግ ለሚችል ጥሪ ዝግጁ ሆነው እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡

የዩንቨርሲቲ ተማሪዎች በቀጣይ እንደአገር ሊደረግ ለሚችለው አገራዊ ጥሪ ዝግጁ ሆነው እንዲጠብቁ በተለይ የህክምና ተማሪዎች ያሏቸው ዩኒቨርስቲዎች ዝግጁ ሆነው እንዲጠብቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ የትምህርት ተቋማቱም ቢሆኑ ባሉበት ክልል ለሚደረግላቸው ማንኛውም ጥሪ መድረስ…

ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ኢ/ር ታከለ ኡማ በከተማዋ ውስጥ ከሚገኙ ወጣት ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ የሚያከናውናቸው ተግባራት ለመደገፍ ወጣት ባለሃብቶቹ ሊያደርጓቸው በሚገቡ ድጋፎች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ወጣት ባለሃብቶቹ የኮሮና ቫይረስ ሊያደርስ የሚችለውን…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ሸኘ፤ ቀድሞ የወጡትን ወደ ጊቢ አላስገባም አለ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ሁሉ በግዳጅ ከትምህርት ገበታ አሰናብቶ ሸኘ፤ ቀደም ብሎ ከዩኒቨርሲቲው ቅጥር ጊቢ የወጡትን ደግሞ በጭራሽ አላስገባም ሲል በፌዴራል ፖሊስ ተከላከለ፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ለኮቪድ-19 ድንገተኛ ሁኔታ የሚያገለግል ብሔራዊ አቅርቦት አፈላላጊ ኮሚቴ አቋቋሙ

ጠቅላይ ሚኒስትሬ ለኮቪድ19 ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት የሚውል ገንዘብ እና ሌሎች አቅርቦቶችን የሚያሰባስብ ብሔራዊ የአቅርቦት አፈላላጊ ኮሚቴ አቋቁመዋል። መንግሥት ጠቀም ያለ በጀት መደቦ የመጨረሻው አስከፊ ሁኔታ ቢከሰት ለመቋቋም የሚያስችሉ ግብአቶችን በማሰባሰብ…

ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በአንድ ወር ውስጥ የኮሮና ቫይረስን አራግፋ ትጥላለች አሉ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ እስከ ፈረንጆቹ ፋሲካ ድረስ ኮሮናን አራግፋ ጥላ ከቫይረሱ ነጻ ትሆናለች አሉ፡፡ ፕሬዝዳንቱ ይህ ተስፋቸውን ቢናገሩም የኒዮርኩ አገረ ገዢ ግን ወረርሽኙ በግዛታቸው “እንደ ፈጣን ባቡር በፍጥነት…

በኢትዮጵያ ከአራት ሺህ በላይ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገላቸው

የኮሮና ወረርሽኝን ለመግታት ለ4011 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በፌደራል ማረሚያ ቤቶች የሚገኙ ለ4011 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንደሚፈቱ ጠቅላይ ዓቃቢተ ሕግ ወ/ሮ…

ለባለቤቶች ያልተላለፉ ኮንዶሚኒየሞች ለጊዜያዊ የሕክምና መስጫነት እንዲዘጋጁ ኢዜማ ጠየቀ

በአዲስ አበባ ከተማና በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ተገንብተው ለነዋሪዎች ያልተላለፉ መኖሪያ ቤቶች በአስቸኳይ የሚገባቸው ማስተካከያ በማድረግ፣ ለለይቶ ማቆያነትና ለጊዜያዊ ሕክምና መስጫነት እንዲዘጋጁ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ይህን ሐሳብ…

የቻይና ህዝብና መንግስት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚሆኑ ተገለጸ

የቻይና ህዝብና መንግስት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚሆኑ ተገለጸ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ የቻይና ህዝብና መንግስት በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ከኢትዮጵያውያን ጎን በመቆም አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ በኢትዮጵያ…

የኮሮና ቫይረስ በሽታን ቻይና ቀድማ አውቃ ለመደበቅ በመሞከሯ በሚል ክስ ተመሰረተባት

በሀገረ አሜሪካ ላስ ቬጋስ ግዛት የሚገኝ የጥብቅና ድርጅት ኮሮና ቫይረስን ቻይና አስቀድማ አውቃ ለማድበስበስ በመሞከሩዋ ክስ ተመሰረተባት፡፡ ክሱ የተመሰረተው የቻይና መንግስት የኮረና ቫይረስ በውሃን ከተማ ሲቀሰቀስ መጀመሪያ ምልክቶቹን አይተው ያስጠነቀቁ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com