Archive

Day: March 23, 2020

የኤርትራ መንግስት ባለ ሰባት ነጥብ አስቸኳይ አዋጅ አወጀ

የጎረቤት ሀገር ኤርትራ መንግስት መጋቢት 12 ቀን 2012 ዓ.ም በሀገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ግለሰብ ከኖርዌይ መግባቱን ተከትሎ ባለ ሰባት ነጥብ አስቸኳይ አዋጅ አዉጇል፡፡ በአዋጁ መሰረትም፡- ማንኛዉም ከተሜ ሆነ የገጠር…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ሰዎች ቁጥር ትንሽ ቢሆንም በቀጣዮቹ ቀናት በመቶዎች ሊያድግ ስለሚችል ሁሉም ሰው ጥንቃቄ ማድረግ አለበት ተባለ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በ11 ሰዎች ላይ የተገኘ ቢሆንም በቀጣዮቹ ቀናት በመቶዎች ሊያድግ ስለሚችል ሁሉም ሰው ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ…

የኮሮና [ኮቪድ 19] ቫይረስ ስርጭትን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የተለያዩ እርምጃዎች እንደሚተገበሩ አስታወቁ

የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት ዛሬ መጋቢት 14 ቀን 2012 ዓ.ም የተለያዩ እርምጃዎች ይፋ አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮቪድ 19ን ስርጭት ለመግታት የሚደረግ የዝግጅት ሥራን…

በቃሊቲ መናኸሪያ የኮሮና ቫይረስ የሙቀት መመርመሪያ መሳሪያ መጠቀም ተጀመረ

በቃሊቲ መናኸሪያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሙቀት መመርመሪያ መሳሪያን መጠቀም ተጀመረ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በቃሊቲ መናኸሪያ ተሳፋሪዎችን እና አሽከርካሪዎችን ሙቀት መለካት መጀመሩን ትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከግል ንጽሕና ጋር በተያያዘ…

በኮሮና ወረርሽኝ የተነሣ የዓለም ኢኮኖሚ መልሶ ለማገገም ‘በርካታ ዓመታት’ ሊወስድበት እንደሚችል ተገለፀ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ የዓለም ኢኮኖሚ መልሶ ለማገገም ‘በርካታ ዓመታት’ ሊወስድ ይችላል ሲል የአውሮፓ ሀገራት የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት (OECD) አስታወቀ። የአለም ኢኮኖሚ ቀውሱ ከፋይናንስ ቀውሱ እጅግ የበለጠ ነው…

ከሁለት ሰው በላይ ተሰብስቦ እንዳይገኝ ጀርመን እገዳ ጣለች

ጀርመን የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ሲባል ከሁለት ሰው በላይ የሚደረግን ማንኛውንም መሰባሰብ በይፋ ከልክላለች። ቻንስለሯ አንጌላ ሜርኬል ትናንት ባስተላለፉት መልዕክት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት “የራሳችን ባህሪ ከሁሉም ነገር የበለጠ ውጤታማ ነው” ብለዋል።…

ባቡር ትራንስርት ከዛሬ ጀምሮ የተሳፋሪዎችን ቁጥር ሃምሳ በመቶ ይቀንሳል

ከዛሬ ጀምሮ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት የኮሮና ስርጭትን ለመቆጣጠር የተሳፋሪውን ቁጥር 50 በመቶ በመቀነስ አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል። ህዝባችን በሚሳፈርበት ጊዜ ርቀት ጠብቆ በመቆም የበኩሉን አስተዋፆ እንዲያበረክት አሳስባለሁ”— የትራንስፖርት…

በለይቶ ማቆያ ማዕከላት ለሚቆዩና ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ዜጎች መንግስት ሙሉ ወጪያቸውን እንደሚሸፍን ገለጸ

ከኢትዮጵያ ውጭ የነበሩ ወገኖች ወደ ሀገሪቱ በሚመለሱበት ጊዜ ከህብረተሰቡ ጋር ከመቀላቀላቸው በፊት በለይቶ ማቆያ ማዕከላት በሚቆዩባቸው ጊዜዎች ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ዜጎች ሙሉ ወጪያቸውን መንግስት እንደሚሸፍን ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ። ኢንጂነር…

ኮረና በስዊድን እና የየሰው ጭንቀት!

አሸናፊ ሊጋባ (የኢትዮጵያ ራዲዮ ጋዜጠኛ የነበረ፣ ከሲውዲን) ከሳምንታት በፊት በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች የኮረና ቫይረስ እንደተገኝባቸው ሲታወቅ መላው ስዊድናውያንን አስደንግጦ የሚዲያዎቻቸውም ዘገባም ትኩረት በበሽታው ላይ ብቻ ሆነ። አንድ ተገኝ ተብሎ የተጮኸለት…

በምዕራብ አርሲ ዞን ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ወቅቱን ያልጠበቀ እና ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ። ከወትሮ የተለየ በረዶው ምዕራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ አሾካ ቀበሌ መጣሉን የዞኑ የመንግስት ኮሙዪኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል።…

ሰበር ዜና! ዑጋንዳ ከውጭ የሚያገናኛትን በሯን ዘጋች

– ዑጋንዳ፣ የዜጎቿን ጤንነት ለመጠበቅ ኢንቴቤ ዓለማቀፍ አየር ማረፊያንና ድንበሯን ሁሉ መዝጋቷን አስታውቃለች – በየብስ፣ በአየር፣ በውኃ/ኃይቅ የሚደረግን የህዝብ እንቅስቃሴ ሁሉ አቅባለች! ዑጋንዳ፣ የኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ሥርጭት ለመቆጣጠር ይቻል…

ዑጋንዳ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው ማግኘቷን አስታወቀች

– በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዱባይ ወደ ካምፓላ የገባ ነው ተብሏል ዑጋንዳ፣ በኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ የተጠቃ ዜጋዋ፣ ከዱባይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩል ወደ ዑጋንዳ- ኢንቴቤ ዓለማቀፍ አየር ማረፊያ መግባቱን- የሀገሪቱ…

በኮሮናቫይረስ ተጠርጥሮ ከአምቡላንስ ያመለጠው ወጣት ያደረገው ምንድን ነው?

አንድ ከሳዑዲ አረቢያ የተመለሰ ግለሰብ የኮሮናቫይረስ ምልክት ታይቶበት ተጠርጥሮ ወደ ለይቶ ማቆያ በአምቡላንስ በሚወሰድበት ጊዜ አምልጦ ወደ ትውልድ መንደሩ በመመለስ ላይ ሳለ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በቁጥጥር ስር መዋሉን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com