Archive

Day: March 19, 2020

የትምህርት ሚኒስቴር የፈተና ወቅተን በተመለከተ ወደ ፊት እንደሚገልጽ አስታወቀ

የትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዶ/ር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፣ ዛሬ በጽ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ እንደተናገሩት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መርሃግብር ወደፊት እንገልፃለን ብለዋል። ሚኒስትሩ አክለውም ተፈታኞች…

መኢአድ አባሎቼ በደቡብ ክልል ታሰሩ አለ

‹‹በእስር ላይ ያለ አባሌ በጥይት ተመቷል›› የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፓርቲ፣ አባሎቼና ደጋፊዎቼ በደቡብ ክልል በሰገን ህዝቦች ዞን ደራሼ እና ጊዶሌ ወረዳ እየታሰሩና እየተሰቃዮብኝ ነው ሲል ለኢትዮ-ኦላይን ገለጸ። በደቡብ…

በ13ኛው ዙር እጣ የወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች እየተከናወነ ያለው የውል ስምምነት የወሰን ውዝግብ ያለባቸውን ቤቶች እንደማያካትት ከተማ አስተዳደሩ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል

ሰሞኑን  በተለያየ  የግል ምክንያት እጣ ወጥቶላቸው ውል ያልተፈራረሙ እድለኞችን ውል የማፈራረም ስራ እተከናወነ እንደሚገኝም ተገልጿል፡፡ ቤቶቹን የማስተላለፍ አካል የሆነው የውል ሰምምነት በኦሮሚያ ክልል መንግስትና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መካከል የወሰን…

ስድስት ሰዎች የኮሮና ምልክት እንደታየባቸው ተገለጸ

በሐሌሉያ አጠቃላይ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምልክት የታየባቸው ስድስት ሰዎች ተገኙ። ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪዎችን በነጻ በመመርመር ላይ ሲሆን፣ እስካሁን ስድስት ሰዎች የበሽታው ምልክት በማሳየታቸው መንግሥት ተጠርጣሪዎቹን ወደ ለይቶ ሕክምና…

በኮሮና ቫይረስ ሥጋት ፍርድ ቤቶች በከፊል ተዘግተዋል

በኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ምክንያት፣ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በከፊል እንዲዘጉ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የወሰነው በሠራተኞች ሥጋት ሳቢያ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ ከፍርድ ቤት የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ የሥራ ባህሪ አንጻር ከፍተኛ ማህበራዊ ንክኪ…

የፌዴራል ታራሚዎች ለ15 ቀን ከቤተሰብ ጥየቃ ተከልክለዋል

የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ታራሚዎችን ለመጠበቅ ሲባል ለመጪዎቹ 15 ቀናት ታራሚዎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዳይገናኙ እግድ መጣሉን አስታውቋል። የማረሚያ ቤቱ ጄኔራል ኮሚሽነር ጀማል አባስ እንደገለጹት ፤ ክልከላው ለመጪዎቹ…

ኬንያዊው ኮሮና ቫይረስ አለብህ በሚል ጥርጣሬ ተደብድቦ ተገደለ

በሰሜን ምስራቅ ኬንያ፣ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ይዞታል ብለው የጠረጠሩትን አንድ ግለሰብ ደብድበው መግደላቸውን ከቢቢሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ የፖሊስ አዛዡ ነህሚያ ቢቶክ፤  እስካሁን በግለሰቡ ግድያ ተጠርጥሮ የተያዘ ሰው የሌለ ሲሆን፣ ምርመራ…

በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ በአንድ ቀን 475 ሰዎች ሞቱ

በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች መካከል 475 ሰዎች በአንድ ቀን ብቻ መሞታቸውን የአገሪቱ ባለስልጣናት ተናገሩ። ይህ ቁጥር ቫይረሱ ከተከሰተ ትልቁ ነው የተባለ ሲሆን፣ በአገሪቱ ውስጥ የሞቱ ሰዎች ቁጥርንም ወደ 3…

ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን ከዚህ አለም በሞት ተለዩ( 1924-2020)

በኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶ/ር ካትሪን ሀምሊን መጋቢት 9 ቀን 2012 ዓ.ም በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ዶክተር ካትሪን በትውልድ አውስትራሊያዊ ቢሆኑም፣ ለኢትዮጵያ ለ60 ዓመት ባደረጉት የበጎ አገልግሎት ውለታ…

ለኮሮና ቫይረስ በጃፓን የተመረተው መድሀኒት ጥሩ ውጤት አሳየ

በጃፓን የተመረተው መድሀኒት ለኮሮና ቫይረስ ውጤታማ መድሀኒት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ስትል ቻይና ገለጸች፡፡ ዘጋርዲያን በዘገባው እንዳመለከተው አዲስ የጉንፋን ዝርያ ያለውን በሽታ ለማከም ጃፓን የምትጠቀመው መድሀኒት የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለማከም ውጤታማ መሆኑን…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የውጭ ዜጎች ላይ ጥቃት እየደረሰ ነው ተባለ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች ላይ ጥቃት እየተሰነዘረ መሆኑን ማስተወቁን ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ሬድዮ የኤምባሲውን ድረገፅ ዋቢ አድርጎ ዘግቧል። ኤምባሲው በድረገጹ እንዳስታወቀው በአዲስ አበባ የውጭ አገራት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com