Archive

Day: March 18, 2020

የኢፌዴሪ ሠራዊት አባላት ላልተወሰነ ጊዜ ከካምፕ ውጭ ያለ ሥራ እንዳይንቀሳቀሱ ተወሰነ

የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሐመድ ሠራዊቱ ራሱን ከኮሮናቫይረስ እንዲጠብቅ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አሳስበዋል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው የሠራዊቱ አባላት ላልተወሰነ ጊዜ ከካምፕ ውጭ ያለ ሥራ መንቀሳቀስ…

በጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ

ጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው የተገኘባት ሌላኛዋ የአፍሪካ ቀንድ ሀገር መሆኗ ተገለፀ። በቫይረሱ የተያዘው ግለሰብ ከአራት ቀን በፊት ጂቡቲ የደረሰ የስፔን ልዩ ሀይል አባል ሲሆን በትናንትናው ዕለትም ምርመራ ተደርጎለት በቫይረሱ…

የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ሥጋት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት እያደር ከፍ እያለ ነው የሚል ሥጋት ተፈጥሯል፡፡ መንግሥት የቫይረሱን ሥርጭት ለመከላከል በወሰደው እርምጃ መሠረት፣ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲም ተማሪዎች ለሁለት ሳምንት ተሰብስቦ ከመማር ተቆጥበው በያሉበት የትምህርት ጊቢ…

በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ዓለም አቀፍ መሥሪያ ቤቶች እየተዘጉ ነው

በኮሮና ቫይረስ ቀስ በቀስ መዛመትና መስፋፋት ምክንያት የቫይረሱ መገኘት ያሳሰባቸው የውጭ ተቋማት፣ መስርያ ቤቶቻቸውን በመዝጋት ላይ ናቸው፡፡ ሪፖርተር እንዳረጋገጠው የዓለም ባንክን ጨምሮ በርካታ የውጭ ድርጅቶችና ኢምባሲዎች ቢሮዎቻቸውን መዝጋታቸው፣ ሰራተኞቻቸው ከቤት…

በዓለም አቀፍ ደረጃ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ በኮሮና ቫይረስ 201 ሺህ 436 ሰዎች ተጠቅተዋል

የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አሃዞች እንደሚጠቁሙት በመላው ዓለም በኮሮናቫይረስ የተያዙት ሰዎች ቁጥር 201 ሺህ 436 ደርሷል። የሞቱ ሰዎች ቁጥር 8,006 ሲሆን በበሽታው ተይዘው የተፈወሱ ደግሞ 82,032 መሆኑን አሳውቋል። ቻይና፣ ጣሊያን እና…

በጣልያን ሁለት ኢትዮጵያውያን በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው አለፈ

አውሮፓ ውስጥ በኮሮናቫይረስ ክፉኛ ከተጠቁት አገራት መካከል ቀዳሚዋ በሆነችው ጣሊያን ውስጥ ሁለት ኢትዮጵያዊያን በበሽታው ምክንያት ህይወታቸው አለፈ። ኢትዮጵያዊያኑ እዚያው ጣሊያን ውስጥ በበሽታው ተይዘው ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተው ህይወታቸው ማለፉን ቢቢሲ ያናገራቸው…

የጣት አሻራ ፊርማ እንዲቆም እየተጠየቀ ነው

የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በአምስት ሰዎች ላይ መገኘቱን ተከትሎ የመንግሥትና የግል ተቋማት ሠራተኞች የጣት አሻራ እንዲቀርና የእጅ ፊርማ እንዲሆንላቸው እየጠየቁ መሆኑ ተሰማ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴርና ሌሎች በርከት ያሉ ተቋማት ከሰኞ መጋቢት 7…

በአሜሪካ በተለያ ግዛቶች ኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ መምጣቱ ተጠቆመ

በአሜሪካ በተለያየ ግዛቶች ኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ መምጣቱ ተጠቆመ፤ የኮሮና ቫይረስ ከዚህ በፊት ባልታየባቸው የአሜሪካ ግዛቶችም በስፋት መዛመት መጀመሩ ተገልጿል፡፡ የዌስት ቨርጊኒያ አገር ገዢ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በግዛታችን አንድ የኮሮና ቫይረስ…

የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ለመግታት በየደረጃው ግብረ ኃይል መቋቋሙ ተገለጸ

የኢፌደሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዞር ሹም ጄኔራል አደም መሀመድ ኮሮና ቫይረስን በተመለከተ መንግሥት ወቅታዊ  ሁኔታን  አስመልክቶ በሰጠው ማሳሰቢያ ላይ ተመሥርተው ሰራዊቱን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ጀነራሉ፣ የመከላከያ ሰራዊት በሀገር ውስጥም ሆነ…

ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት አስር ጀምሮ ዝግ ይሆናሉ ተባለ

በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 እስከ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ እንደሚዘጉ ተገለጸ። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ሳቢያ የፍርድ ቤቶችን…

በቻይና ህይወት ወደቀደመው ሁኔታ እየተመለሰ ነው

በቻይና የኮሮና ቫይረስ ስርጭት እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ በሀገሪቱ መደበኛ እንቅስቃሴ ወደ ነበረበት ሁኔታ እየተመለሰ መሆኑ ተነግሯል። የቻይና መንግስት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ባለፉት ሁለት ወራት ዜጎች ቤት ውስጥ እንዲቆዩ ትዕዛዝ…

ለጥንቃቄ

ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ -19) ወደ ሀገራችን ገባ ከተባለበት ቀን ጀምሮ ህብረተሰቡ በየመድሀኒት ቤቶች እንዲሁም ሰልፍ በሚበዛባቸው ቦታዎች ተጨናንቆ ተሰልፎ ይታያል። አንድ አንድ ሰዎች እጅን  መታጠብ ብቻ  የኮሮና  ቫይረስ [ኮቪድ-19] ተጋላጭነትን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com