Archive

Day: March 13, 2020

ብሮድካስት ባለስልጣን ለመቄዶንያ ድጋፍ እንደሚያደርግ አመላከተ

ከስድሳ በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን መሥሪያ ቤት ሠራተኞች፣ በአዲስ አበባ ሃያት አርባ-ዘጠኝ (ፀበል) አካባቢ የሚገኘውን የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ተቋም ጎበኙ፡፡ በተቋሙ በመረዳት ላይ ያሉ አረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማንን ጠይቀዋል፡፡ በግንባታ…

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በአዲስ አበባ ያሉ መድሀኒት ቤቶች ተጨናንቀዋል

የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱን ተከትሎ በመዲናችን አዲስ አበባ ያሉ መድሀኒት መሸጫ መደብሮች (ፋርማሲዎች) በደንበኞች መጨናነቃቸውን የኢትዮ ኦንላይን ምንጮች ታናገሩ፡፡ በፋርማሲዎቹ የፊት መሸፈኛ ጭምብል (ማስክ)፣ ጸረ-ባክቴሪያ የእጅ ማጽጃ እንዲሁም ጓንቶች በብዛት…

ከጥናት እና ምርምር ስራዎች ውስጥ ለሕትመት የሚቀርቡት 20 በመቶ ብቻ መሆኑ ተጠቆመ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በየአመቱ ከሚሰሩ ችግር ፈቺ የጥናት እና ምርምር ስራዎች ለህትመት የሚበቁት 20 በመቶ የሚሆኑት ብቻ እንደሆኑ እና 80 በመቶዎቹ ለህትመት እንደማይበቁ የዩኒቨርሲቲው የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም አስታወቀ፡፡ የተቋሙ…

ኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ገብቷል

“አንድ ጃፓናዊ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶበታል። ሁላችንም ከእጅ ንክኪዎች እና አላስፈላጊ ስብሰባዎች አንቆጠብ ለማለት እፈልጋለሁ።” ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ግለሰብ የህክምና ክትትል እየተደረገለት ነው ተባለ

ዛሬ በአዲስ አበባ የተገኘው በኮሮና ቫይረስ የተያዘው ግለሰብ የ48 አመት የጃፓን ዜጋ ሲሆን፣ የካቲት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ከቡርኪና ፋሶ ወደ አዲስ አበባ መምጣቱ ታውቋል፡፡ ከበሽተኛው ጋር የቅርብ ንክኪ የነበራቸው…

የእነ አቶ በረከት ስምኦን ክስ ለውሳኔ ለሚያዚያ ተቀጠረ

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጥረት ኮርፖሬት የሙስና ወንጀል የተጠርጥሩትን የእነ አቶ በረከት ስምኦን መዝገብ ላይ ውሳኔ ለመስጠት ለሚያዚያ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ቀጠሮ ተሰጠ። ዛሬ ችሎት የቀረቡት አቶ በረከት…

ኮሮና ቫይረስ በኬንያ መከሰቱ ተገለጸ

የኬንያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዛሬ የካቲት 4 ቀን 2012 ዓ.ም እንዳስታወቀው መነሻዋን ከአሜሪካ ያደረገች ተጓዥ በቫይረሱ እንደተጠቃች አረጋግጠናል ብሏል፡፡ በተመሳሳይ ዛሬ በአፍሪካ በጋና የመጀመሪያዎቹ ሁለት በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መኖራቸውን…

በግብጽ ያልተለመደ የተባለ ከባድ የጎርፍ መጥለቅለቅ ተከሰተ

በግብጽ በተከሰተ ከፍተኛ የጎርፍ መጥለቅለቅ እና ከባድ አውሎ-ንፋስ አደጋ፣ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ትላንት የካቲት 3 ቀን 2012 ዓ.ም የጀመረው ይህ እጅግ ያልተረጋጋ የአየር ኹኔታ እና ከፍተኛ ሞገድ ያለው ንፋስ…

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ባለቤት ሶፊ ግሪጎሪ በኮሮና ቫይረስ መጠቃታቸው ተረጋገጠ፡፡ ሶፊ ግሪጎሪ ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ ንግግር አድርገው ከተመለሱ በኋላ የተወሰነ የሕመም ምልክት ማሳየታቸውን ተከትሎ በተደረገ ምርመራ ነው በቫይረሱ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com