Archive

Day: March 12, 2020

‹‹ለህዳሴው ግድብ ስኬት አስፈላጊውን መስዋዕትነት እንከፍላለን›› የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት አባላት

ባለቤትነቱ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ለሆነው ለህዳሴው ግድብ ስኬት አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸውን የህዳሴ ግድብ አካባቢ ግዳጃቸውን በመወጣት ላይ የሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት አስረድተዋል:: የሀገር መከላከያ ሰራዊቱ የኢትዮጵያ ታላቁ…

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለተነሳው ውዝግብ በጀርመን ተቋም የአማራጭ ሃሳብ ቀረበ

የህዳሴውን ግድብና የአባይን ፍትሃዊ የውኃ አጠቃቀም ውዝግብ ለመፍታት የጀርመን የሳይንስ የፖለቲካና ዓለም አቀፍ የደህንነት ጉዳዮች ተቋም አዲስ አማራጭ ምክረ ሃሳብ አቀረበ።   ተቋሙ ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ለገባችበት የህዳሴው ግድብ የዉኃ…

የዲያቆን ዳንኤል ክብረት የቦርድ አባልነት ውዝግብ አስነሳ

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን በአዲስ መልክ ለማዋቀር በወጣው አዋጅ መሠረት ለተቋሙ የቦርድ አባልነት የቀረቡ አዳዲስ እጩ ተሿሚዎችን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com