Archive

Day: March 6, 2020

በመጨረሻም ባልደራስ እና መኢአድ ተቀናጁ

በእስክንድር ነጋ የሚመራው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ እና መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ዛሬ የካቲት 27 ቀን 2012 ዓ.ም በይፋ ቅንጅት ፈጥረዋል፡፡ በቅንጅቱም ላይ የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ እና የባልደራስ…

በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የዓረብ ሊግ ያወጣውን ውሳኔ ኢትዮጵያ ውድቅ አደረገች

ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ግብፅን በመደገፍ ያወጣውን የውሳኔ ሀሳብ ውድቅ አደረገች። የዓረብ ሊግ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ ባለፈው ረቡዕ ባካሄደው ስብሰባው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የግብፅን አቋም…

ድምጻዊት ቤቲ ጂ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ተመረጠች

ድምጻዊት እና የሙዚቃ ፀሃፊ ብሩክታዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ተመርጣለች፡፡ በዓለም አቀፍ እና በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ በሚገኝው የሴቶች ቀንን ምከንያት በማድረግ ዛሬ…

የህወሓት እና የብልፅግና ፓርቲ የሃብት ክፍፍል ውዝግብ አስነሳ

የኢሕአዴግን ንብረት ለብልፅግና እና ህወሓት ፓርቲዎች ለማከፋፈል በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተላለፈውን የእኩል ድርሻ ክፍፍል ውሳኔ እንደማይቀበለው ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ።   የአባሎችችን ቁጥር የተለያየ በሆነበትና ‹‹እኩል ባላዋጣንበት፣ እኩል የምንካፈልብት አግባብ የለም››…

This site is protected by wp-copyrightpro.com