ዜና
Archive

Month: March 2020

የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት የኢትዮጵያን ምርጫ አራዘመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ በመዛመቱ ምክንያት፤ ምርጫውን በያዘለት የጊዜ ሠሌዳ (ነሐሴ 23 2012 ዓ.ም) ማካሄድ እንደማይችል አስታወቀ፡፡ በተከሰተው ወረርሺኝ ሳቢያ፣ ያወጣውን የጊዜ ሰሌዳ ተጠቅሞ መሰራት…

ኮሮና የሕትመት ሚዲያውን እያጠቃው ነው

– ሕትመት ሚዲያ ወደ ክልሎች መሰራጨት አቁሟል! – የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ጽ/ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ሊጠራ ነው! የኮሮና ቫይረስ ኢትዮጵያ ውስጥ መዛመቱ ከተገለጸበት ጊዜ ጀምሮ፣ የሕትመት ሚዲያው አሳሳቢ ደረጃ…

የመገናኛ ብዙኃን ስፖንሰሮች ማስተዋወቅ እያቆሙ ነው

በኮሮና ቫይረስ መዛመት ሳቢያ፣ በልዩ-ልዩ የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛዎች ላይ ምርትና አገልግሎታቸውን ሲያስተዋውቁ የነበሩ ታዋቂ ኩባንያዎች ከሚዲያዎች ጋር የነበራቸውን የሥራ ውል እያቋረጡ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ብዙዎቹ አምራቾች፣ አስመጪዎችና ጅምላ አከፋፋዮች ናቸው፡፡…

የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዑጋንዳ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ማሳሰቢያ ሰጠ

በዑጋንዳ የኢትዮጵያ አምሳደር የሆኑት ወ/ሮ አለምጸሐይ መሠረት፣ በዑጋንዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣ የፕሬዝደንት ዩዌር ሙሴቪኒ መንግሥት የሚያወጣውን ሕግ እንዲያከብሩና ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳሰቡ፡፡ ‹‹ኢትዮጵያዊያን፣ በተለያዩ ጊዜያቶቸ በመንግሥት የተላለፉ ትዕዛዞችን በማክበር ከሕግ ተጠያቂነት…

ከነገ ጀምሮ አገር አቋራጭ አቡቶቡሶች የህዝብ ማጓጓዝ አገልግሎት ሊያቆሙ ነው

– ሆኖም፣ ተማሪዎችና የመከላከያ አባላት ለመጓጓዝ ልዩ ፈቃድ አላቸው! – እገዳው ለሕገ-ወጥ የምሽት መጓጓዣ አገልግሎት ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል! የገዳዩን ቫይረስ ኮሮና (ኮቪደ 19) በፍጥነት መዛመት ለመግታት፣ ክልሎች ለሕዝብ ማመላለሻ ሀገር…

‹‹ጥቂቱ ራሱን ከልሏል፤ ብዙኃኑ ደግሞ በዘልማድ ይንቀሳቀሳል››

በዓለም ላይ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መዛመትና የሰዎችን ህይወት መቅጠፉ ከጀመረ ቢቆይም፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለቫይረሱ ባህርይ እና የሥርጭት ፍጥነት በቂ ግንዛቤ የለም ተባለ፡፡ በድር ፋውንዴሽን ዛሬ ሰኞ መጋቢት 21 ቀን 2012…

ኢጋድ በኮሮና ላይ በጋራ ለመዝመት ተስማማ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ከምሥራቅ አፍሪካ ክልላዊ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) አመራሮች ጋር የኮሮና ቫይረስ ተዛማችነት ለመግታት፣ በኢንተርኔት የታገዘ ውይይት አካሂደዋል። ጠ/ሚ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለሕዝብ እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ ውስጥ…

ከኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ጋር በተያያዘ አፍሪቃ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ድቀት እንደሚገጥማት ተጠቆመ

ኮሮና በዓለም ላይ የ40 ሚሊዮን ሰዎችን ሕይወት ሊቀጠፍ ይችላል! በአፍሪቃ የ10 ሚሊዮን ሰዎች ሊያልፍ ይችላል የሚል ሥጋት አለ! የኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ሥርጭት በፍጥነት በቁጥጥር ሥር ካልዋለ፣ በአፍሪቃ ከሰዎች ሞት…

የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኀኖም ድሆችን አታግልሉ አሉ

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ዳይሬክተር ጄኔራል ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኀኖም፣ የኮሮና ቫይረስን ሥርጭትን ለመግታት ድሃ አገራትንና ህዝቦችን ማግለልና መተው ተገቢ አይደለም፣ አደጋ አለው አሉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ፣ ቫይረሱ ሰዎች በሚገኙበት በጦር ቀጠና…

የዋሺንግተን ዲሲ ከንቲባ ጽ/ቤት ም/ል ዳይሬክተር በኮሮና ቫይረስ ሕይወታቸው አለፈ

በአሜሪካን አገር የዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ምክትል ዳይሬክተር የሆኑት ጆርጅ ቫለንቲን በኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ በድንገት ሕይወታቸው ማለፉ ተገለጸ፡፡ በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ ከንቲባ ሙሬል ቦሰር አሥተዳደር ውስጥ የቅርብ ሰው…

የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት ለመግታት መንግሥት ማኅበራዊ አደረጃጀቶችን ሊጠቀም ነው

– ዕድሮች ዋና ተሳታፊ ናቸው! በም/ል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ የሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ መሥተዳደር፣ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ማኅበራዊ አደረጃጀቶችንና ኢ-መደበኛ አደረጃጀቶችንና ሊጠቀም ነው፤ በአዲስ አበባ ዋና ዋና…

አረጋዊያንን በሥነ-ልቦና እንደግፍ፤ በከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ወድቀዋልና!

ከዜና- ባሻገር ይህ ከዜና- ባሻገር የቀረበ ምልከታ ነው፡- ማኅበረሰባችን፣ ኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ባስከተለው ወረርሺኝ ታውኳል፡፡ ከህፃን እስከ አዋቂ ድንጋጤ ውስጥ ወድቋል፡፡ በተለይ በእድሜ የገፉ አረጋዊያን እናት- አባቶች፣ በከፍተኛ ጭንቀት…

በጋራ የተሰባሰቡ በጎ ፈቃደኞች መንግሥታና ሕዝብን ሊያግዙ ነው

– የሕክምና ባለሟሎች ዜጎችን ለመርዳት የሚያስችላቸውን ጤና መጠበቂያ ቁሳቁስ ሊሟላላቸው ግድ ይላል! – የጎዳና ተዳዳሪዎች፣ የቀን ሠራተኞች፣ አነስተኛ ነጋዴዎች ቶሎ ድጋፍ ሊያገኙ ይገባል! በታዋቂው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አቶ ኦባንግ ሜቶ…

በከተማዋ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት በነገው እለት ይደረጋል

በተመረጡት መንገዶች ላይ የመከላከያ መድሃኒት ርጭት ወይንም ዲስኢንፌክት የማድረግ ስራ የሚከናወን ይሆናል። በዚህም መሠረት -መስቀል አደባባይ – ቦሌ ፣ -መስቀል አደባባይ – ጦር ሃይሎች ፣ – መስቀል አደባባይ – 6…

በኮሮና ሥጋት ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ውስጥ የእሳት ቃጠሎ ተከሰተ

ቅዳሜ መጋቢት 19 ቀን 2012 ዓ.ም፡- በቂሊንጦ ጊዜ ቀጠሮ ማረሚያ ቤት ውስጥ የእሳት ቃጠሎ መከሰቱንና በኹካታና ግርግሩ የተጎዱ ሰዎች እኩለ ቀን ላይ በአምቡላንስ ወደ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል መወሰዳቸውን፤ በአሁኑ ሰዓት…

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በኮሮና ቫይረስ ላይ ሊዘምት ነው

በታዋቂው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች አቶ ኦባንግ ሜቶ የሚመራው የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በኮሮና ቫይረስ ላይ ሊዘምት ነው፡፡ በነገው ዕለት መርሃ-ግብሩን ለህዝብ ይፋ ያደርጋል፡፡ ንቅናቄው ለኢትዮ ኦንላይን በላከው የዜና ጥቆማ ላይ…

በአዲስ አበባ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት የገንዘብ ድጋፍ እየተሰበሰበ ነው

የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ሥርጭት ለመከላከል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ፣ በዛሬው እለት ከ 10 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገልጿል፡፡ በዚህም- 1. አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 1.2…

የእኛ እናቶች እኛ እና የእኛ አባቶች

ትንሿ እህቴ ቡና ልታፈላ ዝግጅት ላይ ናት፡፡ አባታችን ሬዲዮ ከፍቶ ስለኮሮና ቫይረስ  የሚባለውን ያዳምጣል፡፡ ዳቦ ለመግዛት ስወጣ እናታችንን አየኋት፤ አነስ ብላ የታሰረች ቄጤማ ጫፍ አንጠልጥላ ከዋናው መንገድ ወደ ውስጥ በሚያስገባውና…

ለሚመለከተው ሁሉ! ኮሮና ቫይረስ፣ የወባ መድኃኒት እና እርጥቡ ገበያ (ክፍል ፪)

መስፍን ታደሰ (ዶክተር፣ የባዮሎጂ ፕሮፌሰር) ልብ በሉ፡- ባለፈው ጽሑፍ “በኮሮና ቫይረስ በሽታ ለተጠቃ ይህ ገና በሙከራ ላይ ያለ ነው። የሙከራው ውጤት እንደሚከተለው ተገልጿል።” ከሚለው አረፍተ ነገር ቀጥሎ አንድ አንቀጽ በእንግሊዝኛ…

የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማት ለይቶ ማቆያ ሥፍራ ገቡ

በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል ናቸው ተብሏል ! የአፍሪቃ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር የሆኑት ሙሳ ፋቂ ማሃማት፣ በኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ተጠርጥረው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይ ላይት ሆቴል ለይቶ ማቆያ ሥፍራ…

በሃሰት የኮሮና ተኅዋሲ አለብኝ ያለች የጎንደር ከተማ ነዋሪ በቁጥጥር ስር ዋለች

በሃሰት የኮሮና ተኅዋሲ አለብኝ በማለት ወደ 8335 የደወለችው የጎንደር ከተማ ነዋሪ በፖሊስ በቁጥጥር ስር ዋለች።   ወጣቷ በጎንደር ከተማ ቀበሌ 16 በግል ስራ ተቀጥራ የምትሰራ ሲሆን ከአረብ ሃገር በቅርቡ እንደመጣች…

በኢትዮጵያ ኮቪድ-19 ለማከም የተሰራው ሀገር በቀል መድሀኒት የምርምር ሂደቱ ተጠናቀቀ

የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም በኢትጵያውያን የተሰራው መድሃኒት መሰረታዊ የምርምር ሂደቱን በማለፍ ተደጋጋሚ የቤተ ሙከራ ሞዴሊንግ ሂደቶችን በስኬት አልፏል፡፡ ምርምሩ የኮሮና…

ኤግዚብሽን ማዕከል ለይቶ-ማቆያና ማገገሚያ ማዕከል ሆኖ ሊያገለግል ነው

ዩኒቨርሲቲዎች፣ ትምህርት ቤቶች ለማገገሚያ ማዕከልነት ሊውሉ ነው ኢትዮጵያ፣ የኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ሥርጭትን ለመግታት ለሚደረገው ብሄራዊ ዘመቻ፣ ኤግዚብሽን ማዕከል፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ትምህርት ቤቶች እና ስታዲየሞች ለ-ለይቶ ማቆያና ለማገገሚያ ማዕከልነት ለመጠቀም ዝግጅት…

ከዜና ባሻገር- ለጥንቃቄ!

ሽብር የሚነዛ የሀሰት ዘገባ ሆን ተብሎ እየተለቀቀ ነውና ጠንቀቅ እንበል! ጌታቸው ወርቁ ይህ ከዜና- ባሻገር የቀረበ ምልከታ ነው፡- በሀገራችን አንድ አባባል አለ ‹‹እሸት ተጠርጥሮና ተፈልፍሎ ነው የሚበላው›› የሚል፤ ወሬ-ም ተገኘ…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ዐራት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ

በኢትዮጵያ በኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ የተያዙ ዐራት ተጨማሪ ሰዎች መገኛተቻውን ተገለጸ፡፡ በአሁኑ ጊዜ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አስራ ስድስት መድረሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል። ከዐራቱ ግለሰቦች መካከል አንዱ የ72 ዓመት…

ስለኮሮና ቫይረስ ሐሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ላይ እርምጃ ሊወሰድ ነው

የኮሮና (ኮቪድ 19) ቫይረስ ሥርጭትን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችን በማይተገብሩ ዜጎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን፤ ኮሚሽነር ጀኔራል እንደሻው ጣሰው ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ ጦማሪያን ላይም እርምጃ ለመውሰድ…

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በኮቪድ-19 ተያዙ

  የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በኮሮናቫይረስ መያዛቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀላል የሚባል ምልክት እንደታየባቸው የገለፀው መግለጫው መንግሥታዊ ኃላፊነታቸውን እየተወጡ ይቆያሉ ተብሏል። የጽ/ቤታቸው ቃል አቀባይ አክለውም ራሳቸውን አግልለው…

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ይዞ ሲጓዝ የነበረ መኪና የትራፊክ አደጋ ደረሰበት

በአደጋው ሁለት ተማሪዎች ህይወታቸው አልፏል ከዋቸሞ ዩንቨርሲቲ ወደ ደቡብ ጎንደር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው ይዞ በመሄድ ላይ የነበረ መኪና በመገልበጡ 2 ተማሪዎች ሲሞቱ በ22 ተማሪዎች ላይ ደግሞ ቀላልና ከባድ የአካል…

ኑ! ስለመፍትሔው እንወያይ?!

‹እኛ የአንድ ዓለም- ነዋሪዎች፣ የአንድ ባሕር- ሞገዶች፣ የአንድ አትክልት ሥፍራ- አበቦች ነን›፡፡ በኮሮና ቫይረስ ጉዳይ ላይ ብዙ ሰዎች ብዙ ነገር ሲሉ ስከታተል ቆይቻለሁ፡፡ ብዙ ጠቃሚ ሀሳቦች እንዳሉ ሁሉ፣ ብዙዎቹ ሀሳቦች…

‹‹ሩቅ የጠቆምነው ለእኛም አይቀርም››

የኮሮና ቫይረስ በዓለማችን በስፋት መከሰቱን ተከትሎ የአለም መንግስታት ‹‹ጎመን በጤና›› እንዲሉ የተለያዩ ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች እንዲቀነሱ አስፈላጊ ከሆነም እንዲገቱ በማሳሰብ ድንገት የመጣብንን ዱብዳ ለመከላከል ትኩረታቸውን አፈርጥመዋል፡፡ ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ድንገት አለምን…

ከዜና ባሻገር- ጥንቃቄ ለሁሉ! የእጅ ማጽጃ ፈሳሾችን ተጠቅሞ ወዲያው ወደ ኩሽና መግባት አደጋ እያስከተለ ነው!

ውድ የኢትዮ-ኦንላይን ሚዲያ አንባቢያንና አድማጭ- ተመልካቾቻችን፣ የኮሮና (ኮቪድ-19) ቫይረስ ወረርሺኝ ሥርጭት ለመከላከል ሲባል፣ እጆቻችንን በእጅ ማጽጃ ፈሳሾች (ሳኒታይዘር) ማጽዳት ተገቢና አስፈላጊ ነው፡፡ ሆኖም፣ ፈሳሹ (ተቀጣጣይነት ያለው ‹‹አልኮሆል›› ስላለው)ን ከተጠቀምን በኋላ…

አንደበተ ርትዑ መጋቢ አዲስ እሸቱ ለይቶ-ማቆያ ሥፍራ ገቡ

በጊዮን ለይቶ ማቆያ ሥፍራ 10 ቀን ይቆያሉ! በብሉይ ኪዳን ጊዜ ሰዎች ማዕጠንት በማጠን የበሽታን ተዛማችነት ገትተዋል! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅኔ መምህር የሆኑትና በልዩ-ልዩ ሕዝባዊ መድረኮች ላይ ጥዑመ-ሃሳብ የሚያቀርቡት…

ኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ የሚመረምር መሳሪያ

የኮሮና ቫይረስ በ15 ደቂቃ የሚመረምር መሳሪያ በብሪታንያ ጥቅም ላይ ሊውል መሆኑ ተሰምቷል፡፡ አዲሱ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ በሳምንት ጊዜ ውስጥ በሚሊየኖች ለሚቆጠሩ እንግሊዛውያን እንደሚሰራጭ ታውቋል፡፡ ይህ የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ…

ሚሊኒየም አዳራሽ ለጤና አገልግሎት መስጫነት እንዲውል ሊደረግ ነው

የሚሌኒየም አዳራሽን የጤና አገልግሎት መስጫ አድርጎ ለመጠቀም ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ የሚያደርሰውን ጉዳት ለመቀነስ የሚሌኒየም አዳራሽን የጤና አገልግሎት መስጫ አድርጎ ለመጠቀም ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የጤና…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ያወጣው መረጃ በስህተት ነው ተባለ

በትላንትናው ዕለት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ባዘጋጀው የኢትዮጵያ የተቀናጀ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) መከታተያና መቆጣጠሪያ መረብ ሲስተም ላይ በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 20 ብሎ የጠቀሰው በስህተት ነው ተባለ፡፡ የጤና…

This site is protected by wp-copyrightpro.com