ዜና
Archive

Day: February 14, 2020

ህወሓት ለጋሽ አገራትን በምርጫው ላይ ጫና እንዳይፈጥሩ እጠረጥራለሁ አለ፣ ዓረና ደግሞ ህወሓት ጫና ፈጥሮብኛል ሲል አቤቱታ አቅርቧል

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ባዘጋጀው የባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ ላይ የተሳተፉት የህወሓት አባል፣ ምርጫው እንዲከናወን እያገዙ ያሉ ስድስት የዓለማቀፍ ተቋማት ከድጋፋቸው ባሻገር ምርጫው ላይ ተጽዕኖ እንዳይፈጥሩብን ስጋት አለን፣ እንዴት ነው ራሳችንን የምንከላከለው…

‹‹ለኢትዮጵያውያን በምቾትና ደስታ መኖር ሩቅም ብርቅም አይሆንም››

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በምቾትና ደስታ መኖር ለኢትዮጵያውያን የሰርክ ህይወት እንጂ ብርቅ እንደማይሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የካቲት 6 ቀን 2012 ዓ.ም ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የተሰባሰቡና…

የድምጽ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓም ሆነ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሻሻለውን የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ አስታወቀ። የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓም ሆኗል። የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ በአሁኑ ጊዜ ለባለድርሻ አካላት…

“በኢመደበኛ አደረጃጀቶች ፓርቲዎች ታውከዋል፣ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን የሚደግፉ ፓርቲዎች ደግሞ አሉ”

በሀገሪቱ በተከሰተው የሕግ ጥሰት መበራከትና የሰላም እጦት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሳይቀር በኢመደበኛ አደረጃጀቶች ታውከዋል፣ እንደልባቸው ተንቀሳቅሰው መስራት ተቸግረዋል። በአንፃሩ አንዳንድ ፓርቲዎች ደግሞ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን ተጠቅመው ሁከት ይፈጥራሉ ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ተወካይ…

“በኢመደበኛ አደረጃጀቶች ፓርቲዎች ታውከዋል፣ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን የሚደግፉ ፓርቲዎች ደግሞ አሉ”

በሀገሪቱ በተከሰተው የሕግ ጥሰት መበራከትና የሰላም እጦት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሳይቀር በኢመደበኛ አደረጃጀቶች ታውከዋል፣ እንደልባቸው ተንቀሳቅሰው መስራት ተቸግረዋል። በአንፃሩ አንዳንድ ፓርቲዎች ደግሞ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን ተጠቅመው ሁከት ይፈጥራሉ ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ተወካይ…

ምርጫ ቦርድ የቀድሞ አርማውን ከነጠባሳው ቀርፎ ጣለ፣ አዲሱን ዓርማ ይፋ አደረገ

ጌታቸው ወርቁ   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ እያከናወነ ያለውን የምርጫ ሥርዓት ማሻሻያ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ  ለባለድርሻ አካላት ገለጸ።   ዛሬ ዓርብ የካቲት 6 ቀን 2012 ዓም በአዲስ አበባ በኢትዮጵያ አየርመንገድ…

እስጢፋኖስ አካባቢ የመኪና አደጋ ደረሰ

በአዲስ አበባ ከተማ እስጢፋኖስ አካባቢ የሲሚንቶ ማቡኪያ ማሽን (ሚክሰር) ያለው ከባድ ተሽከርካሪ ፍሬን በጥሶ አደጋ አደረሰ፡፡ አደጋው የደረሰው ትላንት የካቲት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከለሊቱ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ተሽከርካሪው ፍሬን…

በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የነበረው ድርድር መቋጫ አልተገኘለትም

በኢትዮጵያ፣በሱዳን እና በግብጽ መካከል በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ አሞላል እና አለቃቀቅን በተመለከተ የረቂቅ የስምምነት ሰነድ ለመፈረም ሲያካሂዱት የነበረው ድርድር መቋጫውን ሳያገኝ ተጠናቅቋል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አቶ ፍጹም…

This site is protected by wp-copyrightpro.com