ዜና
Archive

Day: February 13, 2020

በጎ ተፅዕኖ እያሳደሩ ላሉ የኪነጥበብ ሰዎች የእራት ግብዣ ተዘጋጀ

ቅን ኢትዮጵያ በማህበረሰባችን ውስጥ በጎ ተፅዕኖ እያሳደሩ ላሉ የኪነጥበብ ሰዎች’ ‹‹ኪነጥበብና ቅንነት›› በሚል ርዕስ  ዛሬ ሃሙስ የካቲት 5 ቀን 2012 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ከ 11: 30 ጀምሮ የእራት ግብዣ…

የጤፍ ዋጋ መናሩን ቀጥሏል

መንስዔው በውል ያልታወቀው የጤፍ ዋጋ ንረት፣ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። ወቅቱ ጥሩ ምርት የተሰበሰበበት ቢሆንም፣ የጤፍ ዋጋ ንረት ግን አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የጤፍ ዋጋ ንረት መንስዔ አንዳንዶች ከአቅርቦት ማነስ መሆኑን ሲገልፁ፣…

በ6 ወር 127.5 ቢሊዮን ብር ተሰበሰበ

ገቢዎች ሚንስትር፣ በ2012 ዓ.ም የመጀመሪያውን ስድስት ወራት የገቢ አሰባሰብ የዕቅዱን መቶ-ከመቶ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ ባለፉት አምስት ዓመታት የግብር አሰባሰብ ከፍተኛ የአፈፃጸመ ጉድለት የነበረበት ወቅት መሆኑ በገቢዎች ሚንስትር ተገልጿል፡፡ በገቢዎች ሚንስትር በስትራቴጂ…

የፀረ-ጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን በተመለከተ የቀረበ ዓዋጅ ፀደቀ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ዓዋጅን አፀደቀ። ምክር ቤቱ 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን በዛሬው እለት ባካሄደበት ወቅት ነው ረቂቅ…

ጌትነት እንየው በመድረክ ሊከብር ነው

የከያኒ ጌትነት እንየው የመሐፍ ምረቃና የምስጋና ፕሮግራም የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም እንዲካሄድ መርሃ ግብር ተያዘለት። እውቁ የቴአትር ባለሙያና ገጣሚ ጌትነት እንየው ማክሰኞ  ሊካሄድ የነበረው ”ውበትን ፍለጋ”  መፅሐፍ ምረቃና የምስጋና…

‹‹በጨቅላ ህጻናትና እናቶች ሞት ቅነሳ ረገድ የተሰራው ሥራ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ነው››

ሜሊንዳና ጌትስ ፋውንዴሽን የሜሊንዳና ጌትስ ፋውንዴሽን የ2020 ዓ.ም የትኩረት አቅጣጫውን ለህዝብ ይፋ አደረገ፡፡ በድህነት ቅነሳና በጤና አጠባበቅ ጉዳዮች በዓለም ዙሪያ የተሰሩ ሥራዎችንም ዳሷል፡፡ የሜሊንዳና ጌትስ ፋውንዴሽን ‹‹ከባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት…

ባለፉት ሰድስት ወራት ለ1,270 ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጓል

በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት ለ1,270 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡ በጠቅላይ አቃቤ ሕግ የይቅርታ ቦርድ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ዘለቀ ደላሎ አንዳሉት በስድስት ወራት ውስጥ 2,934 ታራሚዎች…

ስለ ዴር ሡልጣን በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳም

በዴር ሡልጣን የኢትዮጵያን ገዳም እናድን ኮሚቴ የተዘጋጀ ጥር ፪ሽህ፲፪ ዓ.ም. (C) 2020 Save Deir Sultan Ethiopian Monastery Committee, USA 1. መግቢያ 1.1 የዴር ሡልጣን ገዳም የት ይገኛል? በግዕዝ ቋንቋ «ደብረ…

ጥበብና ተፈጥሮ በወሎ! ወለዬዎች የተፈጥሮ ጠበቃዎች ናቸው?!

ዝግባ፣ ወይም በቅጽል ስሙ “አውሊያው” ጥብቅ ዛፍ፣ ወሎ በሚገኘው የአናቤ ጫቃ ውስጥ፣ ፎቶግራፉ ሲነሳ የተባበሩኝን አንድ የጀርመን ዜጋ እና ሌሎቹን ኢትዮጵያውያን፣ በጠቅላላ ስድስት ሰዎች፣አመሰግናለሁ። ወሎ በብዙዎች አንደበት የውበት፣ የፍቅር ሃገር…

ሠንሰል ለአስም እና ለሳል የታመነ ነውን?!

የሰንሰል ምስል በመንገድ ዳርቻ መነሻ፡- ለሁሉ ጊዜ አለው እንዲሉ፣ የኢትዮጵያ ተክሎች ቀስ-በቀስ፣ ተራ-በተራ ወደ ጉልህ የአትኩሮት ርዕሰ-ጉዳይ እየሆኑ ናቸው፡፡  ሠንሰል በዚህ ሰሞን አዲስ አበባ ውስጥ ርዕሠ-ጉዳይ ሆኖ ተወሳ፡፡ ዜናው ተራ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com