ዜና
Archive

Day: February 12, 2020

የህወሓት ከፍተኛ አመራር ከወደ አዴፓ ሰፈር ጋብቻ ሊመሠርቱ ነው

(በጥብቅ ሚስጥር የተያዘ)   ፖለቲከኛው የታዋቂ ድምፃዊት እህትን ነው የሚያገቡት፤ ጋብቻው እንዳይጸና ህወሓት ሳንካ ይፈጥራል ተብሎ ስለተሰጋ በጥብቅ ሚስጥር ተይዟል፤ የጋብቻው ሥነ-ስርዓት በአዲስ አበባና በባህር-ዳር ከተሞች ይፈጸማል፤ ጠ/ሚሩ በሠርግ ሥነ-ሥርዓቱ…

ከአቶ ታዬ ደንደአ መኪና ሁለት ሚሊዮን ብር የዘረፈው ተጠርጣሪ ተይዟል

ገንዘቡ በሥልጠና ላይ ላሉ አባላት ለአበል የተያዘ ነው ማኅበራዊ ድረ-ገጽ ተጠርጣሪው እንዲያዝ ረድቷል ተብሏል!   ራሔል አናጋው   የብልጽግና ፓርቲ አመራር የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ በደብረዘይት/ቢሸፍቱ ከተማ ለአበል የያዙትን 2…

በአቶ ጃዋር የዜግነት ጉዳይ ምርጫ ቦርድ ለኢሚግሬሽን ደብዳቤ ላከ

በአለምፀሀይ የኔዓለም   ምርጫ ቦርድ አቶ ጃዋር መሃመድ ኢትዮጵያዊ ዜግነት መልሶ ማግኘቱን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲሰጠው የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲን ጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ-ምግባር አዋጅ የሀገር…

“የተገፋሁት በራያነቴ ነው”

በሚኒስትር ዲኤታነት እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚዲያና ህዝብ ግንኙነት የነበሩት አቶ ዛዲግ አብርሃ በቅርቡ ከህወሃት አባልነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አሳውቀዋል። የመልቀቃቸው ጉዳይ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። ከድርጅታቸው ጋር ስለነበራቸው ቅሬታና ስለ…

ትውስታ ዘ ዛዲግ አብርሃ! አቶ ዛዲግ አብርሃ ለህወሓት ያስገቡት የስንብት ደብዳቤ! ለ – ህወሐት ልዩ ዞን ጽ/ቤት አዲስ አበባ

ላለፉት አመታት በህውሃት ድርጅት ስር ተደራጅቼ እንቅስቃሴ ሳደርግ እንደቆየሁ ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን ከዚህ ቀደም በፖለቲካው መስክ የመሳተፍ ፍላጎቱ ያልነበረኝ ቢሆንም በታሪክ አጋጣሚ የአገራችንን ፖለቲካ የመቀላቀል እድሉን አግኝቻለሁ፡፡ በተፈጠረው አጋጣሚም ስለሃገሬ…

አቶ ታዬ ደንደአ 2 ሚሊዮን ብር ተዘረፍኩ አሉ

የብልጽግና ፓርቲ አመራር የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ በቢሸፍቱ ከተማ ውስጥ 2 ሚሊዮን ብርና በሌሎች ንብረቶቻቸው ላይ ዝርፊያ እንደተፈጸመባቸው ተናገሩ። አቶ ታዬ ዘረፋው ያጋጠማቸው ለሥራ ጉዳይ ወደ ቢሾፍቱ በሄዱበት ወቅት መሆኑንና…

የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) እንዲቆም ተወሰነ

አሁን በሀገሪቱ የተስፋፋው የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) በሚል ስያሜ የሚደረገው የቁማር ጨዋታ እንዲቆም ከስምምነት ላይ መደረሱን የሴቶች ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሲገልፅ፤ የብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር ግን የተለየ አቋም መያዙ ተጠቁሟል፡፡ በሚኒስቴሩ የወጣቶች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com