ዜና
Archive

Day: February 7, 2020

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ጥቆማዎች 29 መድረሳቸው ተገለፀ

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መስፋፋት ይፋ ከሆነ በኋላ፣ በሽታውንና የበሽታውን ክስተት በተመለከተ 29 ጥቆማዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ክትትል ለሚያደርገው አካል እንደደረሱ ተጠቁሟል። የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ላይ…

አዲስ አበባ ከተማ የግዢ አቅም ባለመፍጠሯ በጀቷን በአግባቡ መጠቀም ተሳናት

አዲስ አበባ ከተማ ባለፈው ዓመት ከምግብ ዋስትና ፕሮግራም ካፒታል በጀት ከተመደበላት 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር፣ የግዥ አቅም ባለመፍጠሯ የተጠቀመችው 60 ሚሊዮን ብር ያልበለጠ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የከተማዋ አስተዳደር የልማታዊ ሴፍትኔት…

በኢትዮጵያ 25 ሚሊዮን ህዝብ የንፁህ ውኃ አቅርቦት የለውም

በኢትዮጵያ በየትኛውም አካባቢዎች የሚገኙ የማሕበረሰብ ክፍሎች ንጹህ የመጠጥ ውኃ አቅርቦት የላቸውም፤ መንግሥት ይህን ችግር ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ገለፀ፡፡ የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ‹‹በገጠር የሚኖረው ማሕበረሰብ በቀን…

‹‹ወንዞቻችንን በከፍተኛ ሁኔታ መጠቀም ጀምረናል››

አሁን ወንዞቻችንን በከፍተኛ ደረጃ መጠቀም የጀመርንበት ወቅት ስለሆነ፣ ወንዞቻችንን ወደ ሚሄዱበት አካባቢ ከድንበር ተሻጋሪ ንግድ እና ከሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የሚነሱ ጠንካራ ክርክሮች እንደሚኖሩ ይታወቃል ሲሉ የውኃ መስኖ እና ኢነርጂ…

ከአፍሪቃ ትልቁ የኤሌክትሪክ የሥርጭት መሥመር በኢትዮጵያ የሚገኘው ነው

ከህዳሴው ግድብ ወደ ሆለታ የሚሰራጨው 500 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል መስመር ከአፍሪቃ ትልቁ የስርጭት መስመር ነው፤ ግድቡ በሚያመነጨው የኤሌክትሪክ ኃይል ከአፍሪቃ አንደኛ ከዓለም አስረኛ ነው ተባለ፡፡ የህዳሴው ግድብ ከአፍሪቃ አንደኛ…

እቴጌ ጣይቱ ብጡል፣ ብርሃን ዘኢትዮጵያ ከ1832 – 1910 ዓ.ም

በኢትዮጵያ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ እና የሃይማኖታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ድርሻ እና አስተዋፅኦ ያላቸው ሴት ናቸው። በዘመናቸው ሀገራቸው ኢትዮጵያን ከቅኝ አገዛዝ አፋፍ ላይ በደረሰችበት ወቅት በቆራጥነትና በአይበገሬነት ተጋፍጠው ትውልድን እና ሀገርን ለዘላለም…

ራስታዎች፣ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ እና ቀሪው ዓለም

ጀማይካ የምትባለው ሀገር በተጠራች ቁጥር የኢትዮጵያ ስም አብሮ ብቅ ይላል። ኢትዮጵያ እና ጀማይካ እጅግ የተሳሰረ ዝምድና እና ቁርኝት ከፈጠሩ ቆዩ። በተለይ ደግሞ ጀማይካዊያን ለኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር በቃላት ከመግለፅ አልፎ መንፈሳዊም…

This site is protected by wp-copyrightpro.com