ዜና
Archive

Day: February 5, 2020

“ኮሮና” ቫይረስ ምንድን ነው?! (በእንስሳትና በሰው ላይ ምን ችግር ያመጣል?)

ማስታወሻ፡- ይህ ለባዮዳይቨርሲቲ (BIODIVERSITY) ማስተማሪያ ተብሎ ከተዘጋጀ የእንግሊዝኛ ጽሑፍ፣ ከሰሞኑ በቻይና በተከሰተውና በዓለም ላይ እየተዛመተ ለሚገኘው ስለ ተላላፊው የ‹ኮሮና› ቫይረስ ግንዛቤ ለማስጨበጥ (በጣም አጥሮ) የተተረጎመ ነው። ቫይረስ፡- ሕይወት ባላቸው ፍጡራን…

‹‹ከዕዳ ነፃ የሆነው የኢህአዴግ አንድ አራተኛ ንብረት ለህውሓት ይሰጣል›› የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

በአለምፀሀይ የኔዓለም   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሃት) በሊቀመንበሩ በኩል የኢህአዴግ ግንባር በመፍረሱ የንብረት ክፍፍል እንዲደረግ ቦርዱ ውሳኔ እንዲሰጥበት ጥያቄ ማቅረቡን ተከትሎ ቦርዱ ከዕዳ ነጻ የሆነውን…

በደቡብ ክልል ቴፒ ከተማ በተነሳ ግጭት ሰዎች ሞቱ፤ በርካቶች የአካል ጉዳት ደረሰባቸው

  ጌታቸው ወርቁ   በደቡብ ክልል ሸካ ዞን ቴፒ ከተማ በሕግ የሚፈለጉ ሰዎችን ለመያዝ የሞከሩ የልዩ ኃይል (ኮማንድ ፖስት) አዛዥ፣ ትላንት ማክሰኞ ጥር 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት…

ኢዜማ በጎንደርና በደብረ ብርሀን ከተሞች ስብሰባዬን ማድረግ አልቻልኩም አለ – በቦታው ላይ የፖሊስ ኃይልም የነበረ ቢሆንም ተገቢውን ጥበቃ አላደረገልንም!

ራሔል አናጋው   የኢትየጰያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) በአማራ ክልላዊ መንግስት በጎንደር ከተማ እና በደብረ ብርሀን ከተማ ያዘጋጀሁት ስብሰባ በሕገወጦች ክልከላ ምክንያት ማድረግ አልቻልኩም አለ፡፡ በደብረ ብርሀን ከተማ ጥር 23…

‹‹ከኮሮና ቫይረስ ስጋት ጋር በተገናኘ ወደ ቻይና በረራ ማቆም ዋስትና አይሰጥም›› – አቶ ተወልደ ገ/ማርያም

ከኮሮና ቫይረስ ስጋት ጋር በተገናኘ ወደ ቻይና በረራ ማቆሙ ዋስትና እንደማይሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ገለፁ። ዋና ስራ አስፈጻሚው አየር መንገዱ ከኮሮና ቫይረስ ስጋት ጋር…

“የወጣቶቹን ህይወት ያሳጡትን እና በየትኛውም ወገን ያሉ የጥፋቱ አካላትን በሕግ እንዲጠየቁ እናደርጋለን”

ራሔል አናጋው   የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ፣ ትላንት ማታ በአዲስ አበባ ሃያ-ሁለት አካባቢ ተፈጥሮ በነበረው ክስተት የወጣቶቹን ህይወት ያሳጡትን እና በየትኛውም ወገን ያሉ የጥፋቱ አካላትን በሕግ…

‹‹ኢህአዴግ እንኳን ለሰው ህይወት ለዶሮም ሞት የሚጨነቅ ድርጅት ነበር›› አቶ አባዱላ ገመዳ

የቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳ ኢህአዴግ እንኳን ለሰው ህይወት ለዶሮም ሞት የሚጨነቅ ድርጅት ነበር፤ ለምን የአርሶ አደር ዶሮ ሞተ ብሎ የሚጨነቅ ድርጅት ነበር የሰው ህይወትን የሚያክል…

የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች የጅብ መንጋ ስጋት ሆኖብናል አሉ

በድሬዳዋ ከተማ የገንደ ሮቃ አካባቢ ነዋሪዎች የጅብ መንጋ ጥቃት እያደረሰባቸው በመሆኑ የሚመለከተው አካል መፍትሔ እንዲፈልግላቸው ጠየቁ። የጅብ መንጋው ከጎሮው እየወጣ ነዋሪዎችን ሲተናኮል በአንድ ወር ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ ነው። በድሬዳዋ ከተማ…

ሃያ-ሁለት አካባቢ በተፈጠረ ግጭት ሰዎች መሞታቸውና መጎዳታቸው ታወቀ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቦሌ ሃያ አራት በሚባለው አካባቢ ከአፍሮፂዮን ኮንስትራክሽን ጎን የቆሻሻ መጣያ ሥፍራ የነበረ ክፍት ቦታ፣ ለቤተክርስቲያን አገልግሎት በመዋሉ፤ በፖሊስና በአካባቢው ነዋሪዎች ትላንት ለሊት በተፈጠረ ግጭት፣ ሁለት ሰዎች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com