ዜና
Archive

Day: February 4, 2020

ወጣቶች 5 ሺ ሄክታር በመስኖ እንዲያለሙ ድርድር እየተካሄደ ነው

በጋንቤላ ክልል በሚገኘው የኦልዌሮ ግድብ ወጣቶች 5 ሺ ሄክታር መሬት ላይ የመስኖ ልማት እንዲያካሂዱ የሚያስችል ድርድር እየተካሄደ ነው፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶክተር ሚካኤል መሀሪ እንደገለፁት ኮሚሽኑ ወደ ልማት ባልገቡ እንዲሁም በከፊል…

በአዲስ አበባ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት ተጀመረ

በአዲስ አበባ ሙሉ በሙሉ የ ‹‹ፎር ጂ›› አገልግሎት ማስፋፊያ እና የኤል ቲ ኢ አድቫንስ ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎት የሚሰጥ ፕሮጀክት ተጀመረ፡፡ ይህ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ የደንበኞች የአገልግሎት ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ…

በዐርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የጎርፍ አደጋ አደረሰ

በጋሞ ዞን በዐርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ የሰጎ እና የሲሌ ወንዝ በመሙላቱ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ በቆላ ሸሌ፣ ሸሌ ሜላ እና ኤልጎ ቀበሌዎች ጉዳት መድረሱ ተገልጿል። ትላንት ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም…

በምስራቅ አፍሪቃ የኮሮና ቫይረስ እንዳይከሰት ኢጋድ እየሰራ እንደሆነ ገለጸ

የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ኮሮና ቫይረስ በቀጣናው አገሮች እንዳይከሰትና ከተከሰተም የከፋ ጉዳት እንዳያስከትል የቅድመ መከላከል ስራ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። ኢጋድ  የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት እንዳሳሰበው ገልጾ፣ በባለስልጣኑ የድንገተኛ…

የጤፍ ዋጋ በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ የ500 ብር ጭማሪ አሳየ

በአዲስ አበባ የጤፍ ዋጋ ካሳለፍነው የኅዳር ወር መጀመሪያ አንስቶ እስከ አለንበት ጥር ወር መገባደጃ ድረስ የ500 ብር የዋጋ ጭማሪ አሳይቷል፡፡ ማኛ ነጭ ጤፍ እስከ 4 ሺህ 500 ብር ድረስ በመሸጥ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com