ዜና
Archive

Day: February 3, 2020

“ኢትዮጵያ በመስመጥ ላይ ነበረች፤ በለውጡ ነው ከመስመጥ የዳነችው” – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

  ‹‹ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር በመስመጥ ላይ የነበረች ሀገር ናት፤ ለውጡ ከመጣ በኋላ ነው ከመስመጥ የዳነችው›› ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከምክር ቤቱ ለተነሳላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ፡፡ ወደ ትግራይ ክልል…

“ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ለመቀጠል ከፍተኛ ተግዳሮት ገጥሟታል”

ኢትዮጵያ፣ እንደ ሀገር ለመቀጠል በአሳሳቢ የፖለቲካ ውጥረትና ተግዳሮት ውስጥ እንደምትገኝ የገለጸው አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ አንድነት (አብሮነት) የሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት፣ በተለምዶ ፖለቲካዊ መንገድ መፍትሄ ማምጣት አዳጋች ነው ብሏል፡፡ ኢትዮጵያ በአሁኑ…

ጎደሬን የበላው እንጂ ያረሰው ይንቀዋል

ሀ/ ጎደሬ ምን ዓይነት ተክል ነው ጎደሬ፣ ሌላው ስሙ በእንግሊዘኛ ታሮ (Taro) ነው፡፡  በደቡብ ኤስያ እና ምዕራብ አፍሪካ አገራት ዓይነተ ብዙ ስለሆነ በእኛ አገር የሚለማው Ethiopian taro (Colocasia esculenta  ኮሎካሳ…

“ደህንነትና መከላከያ ሉዓላዊነታችንን ሊዳፈሩ የሞከሩ ኃይሎችን አምክኗል”

‹‹ዝርዝር ሪፖርቱን በቅርቡ ትሰማላችሁ›› የፌዴራል መንግሥት ተቀዳሚ ተግባር የሀገሪቱን ሉዓላዊነት መታደግ ነው፤ ባለፈው ዓመት የሀገር ህልውናን ሊገዳደሩ የሞከሩ ኃይሎች ተስተውለዋል፤ አልሸባብ አንዱ ነው ሲሉ ጠ/ሚ ዐቢይ ገለጹ፡፡ በሌላም በኩል በአማራና…

ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ምላሽ እየሰጡ ነው

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት፣ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል፤ በምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ…

የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ ሚኒስቴሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

በዓለም የጤና ድርጅት ሪፖርት መሠረት፣ የኮሮና ቫይረስ በሽታ ከተከሰተበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ 17,373 ሰዎች የደረሰ ሲሆን፣ 362 ታካሚዎች ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል፡፡…

በኢትዮጵያ አራት አዲስ ሰዎች በኖቭል ኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው እንደተገኙ ተገለጸ

በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ የ‹‹ኖቭል ኮሮና›› ቫይረስ አለባቸው ተብለው የተጠረጠሩ አራት ሰዎች እንደተገኙ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት አራት ሰዎች ማለትም አንድ ቻይናዊ እንዲሁም ሦስት ኢትዮጵያውያን የ‹‹ኖቭል ኮሮና›› ቫይረስ ተጠቅተዋል በሚል…

ጠ/ሚ ዐቢይ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በምክር ቤት ምላሽ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጥር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በምክር ቤቱ ምላሽ እንደሚሰጡ ይጠበቃል። ጠቅላይ ሚኒስትሩም በወቅታዊ ጉዳዮች…

15 ተቋማት በሂሳብ ጉድለት ሊከሰሱ ነው

ባለፈው ዓመት የሂሳብ ኦዲት ክትትል ተደርጎባቸው የሂሳብ ጉድለት የታየባቸው ክፍለ ከተሞችና ሴክተር መስሪያ ቤቶች፣ አንድ መቶ አንድ ሚሊዮን 103 ሺህ ብር ተመላሽ ማድረጋቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር አስታወቀ፡፡…

ትናንሽ በራሪ አካላት አውሮፕላኖች ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ የሚቆጣጠር ሕግ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

በምስል ቀረፃና ለተለየዩ አገልግሎቶች የሚውሉ አነስተኛ በራሪ አካላት(ድሮኖች) በአውሮፕላኖች ላይ ጉዳት ከማድረሳቸው በፊት ለመቆጣጠር የሚረዳ የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት እንደሚያስፈልግ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዮሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዮሽን ባለስልጣን የኤር ናቪጌሽን…

የአንበጣ መንጋን ለመከላከል 7 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ

– ግማሽ ሚሊዮን አንበጦች በየቀኑ የ2500 ሰዎችን የእለት ጉርስ እየነጠቁ ነው! ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪቃ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል 70 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ በምስራቅ አፍሪቃ አገራት የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ…

በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላል መርሃ-ግብር ላይ ኢትዮጵያ እና ግብጽ ከሥምምነት መድረስ ተስኗቸዋል

በህዳሴው ግድብ የውሃ አሞላል መርሃ-ግብር ላይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም፤ ለሦስት ቀናት በአሜሪካ ሲደረግ የነበረው የሦስቱ አገራት ድርድር ተጠናቋል። ውይይቱ ያተኮረው በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላል እና…

This site is protected by wp-copyrightpro.com