Archive

Month: February 2020

ምርጫ ቦርድ ከዓለማቀፍ ተቋማት ድጋፍ ማግኘቱን ገለጸ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመጪው ሀገራዊ ምርጫ በተለያዩ የዓለም አቀፍ ተቋማት ለምርጫ ሥራ ድጋፍ እንደሚደረግለት ገለጸ፡፡ በተባበሩት መንግሥታት ሥር የሚገኘው ‹‹ዩ ኤን ዲ ፒ›› ተቋም፣ ዩ ኤስ ኤድ፣ የአውሮፓ ሕብረት…

‹‹ግብረ-ሰዶምን አለመቃወም በተዘዋዋሪ መደገፍ ነው››

– ዓለማቀፍ ግብረ-ሰዶም ማኅበራት ኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠር እየሞከሩ ነው! በኢትዮጵያ በሀገር አቀፍ ደረጃ ግብረ-ሰዶም እንዲስፋፋ የሚሰሩ የውጭ ኃይሎች በዓለማቀፍ ደረጃ ድጋፍ ያላቸው፣ በኢኮኖሚ የተጠናከሩና የቡድን መዋቅር ይዘው ሆን ብለው…

ኮሮና ቫይረስ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ ተከሰተ

በሀገረ ቻይና ተቀስቅሶ ከአንድ ሺህ በላይ ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የኖቭል ኮሮና ቫይረስ፣ በአፍሪካ የመጀመሪያው ተጠቂ ግለሰብ በግብጽ ተገኘ፡፡ ቫይረሱ የተገኘበት ይህ ግለሰብ፣ የውጭ ሀገር ዜጋ እንደሆነና በአሁኑ ወቅት በለይቶ ማቆያ…

‹‹ለጀነራል አሳምነው ጽጌ የዋልኩለትን ውለታ የእናቱ ልጅ እንኳን አልዋለለትም››

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ   የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በዱባይ ከኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ባደረጉት ቆይታ ጀነራል አሳምነው ጽጌን ከእስር ለማዳን ባደረኩት ጥረት ልጆቼ ለሰባት ዓመት ተሰደው አሜሪካን…

ህወሓት ለጋሽ አገራትን በምርጫው ላይ ጫና እንዳይፈጥሩ እጠረጥራለሁ አለ፣ ዓረና ደግሞ ህወሓት ጫና ፈጥሮብኛል ሲል አቤቱታ አቅርቧል

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ባዘጋጀው የባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ ላይ የተሳተፉት የህወሓት አባል፣ ምርጫው እንዲከናወን እያገዙ ያሉ ስድስት የዓለማቀፍ ተቋማት ከድጋፋቸው ባሻገር ምርጫው ላይ ተጽዕኖ እንዳይፈጥሩብን ስጋት አለን፣ እንዴት ነው ራሳችንን የምንከላከለው…

‹‹ለኢትዮጵያውያን በምቾትና ደስታ መኖር ሩቅም ብርቅም አይሆንም››

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በምቾትና ደስታ መኖር ለኢትዮጵያውያን የሰርክ ህይወት እንጂ ብርቅ እንደማይሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የካቲት 6 ቀን 2012 ዓ.ም ከመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የተሰባሰቡና…

የድምጽ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓም ሆነ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሻሻለውን የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ አስታወቀ። የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓም ሆኗል። የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዋና ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ በአሁኑ ጊዜ ለባለድርሻ አካላት…

“በኢመደበኛ አደረጃጀቶች ፓርቲዎች ታውከዋል፣ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን የሚደግፉ ፓርቲዎች ደግሞ አሉ”

በሀገሪቱ በተከሰተው የሕግ ጥሰት መበራከትና የሰላም እጦት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሳይቀር በኢመደበኛ አደረጃጀቶች ታውከዋል፣ እንደልባቸው ተንቀሳቅሰው መስራት ተቸግረዋል። በአንፃሩ አንዳንድ ፓርቲዎች ደግሞ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን ተጠቅመው ሁከት ይፈጥራሉ ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ተወካይ…

“በኢመደበኛ አደረጃጀቶች ፓርቲዎች ታውከዋል፣ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን የሚደግፉ ፓርቲዎች ደግሞ አሉ”

በሀገሪቱ በተከሰተው የሕግ ጥሰት መበራከትና የሰላም እጦት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሳይቀር በኢመደበኛ አደረጃጀቶች ታውከዋል፣ እንደልባቸው ተንቀሳቅሰው መስራት ተቸግረዋል። በአንፃሩ አንዳንድ ፓርቲዎች ደግሞ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን ተጠቅመው ሁከት ይፈጥራሉ ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ተወካይ…

ምርጫ ቦርድ የቀድሞ አርማውን ከነጠባሳው ቀርፎ ጣለ፣ አዲሱን ዓርማ ይፋ አደረገ

ጌታቸው ወርቁ   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ እያከናወነ ያለውን የምርጫ ሥርዓት ማሻሻያ ሂደት የደረሰበትን ደረጃ  ለባለድርሻ አካላት ገለጸ።   ዛሬ ዓርብ የካቲት 6 ቀን 2012 ዓም በአዲስ አበባ በኢትዮጵያ አየርመንገድ…

እስጢፋኖስ አካባቢ የመኪና አደጋ ደረሰ

በአዲስ አበባ ከተማ እስጢፋኖስ አካባቢ የሲሚንቶ ማቡኪያ ማሽን (ሚክሰር) ያለው ከባድ ተሽከርካሪ ፍሬን በጥሶ አደጋ አደረሰ፡፡ አደጋው የደረሰው ትላንት የካቲት 5 ቀን 2012 ዓ.ም ከለሊቱ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ተሽከርካሪው ፍሬን…

በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የነበረው ድርድር መቋጫ አልተገኘለትም

በኢትዮጵያ፣በሱዳን እና በግብጽ መካከል በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ አሞላል እና አለቃቀቅን በተመለከተ የረቂቅ የስምምነት ሰነድ ለመፈረም ሲያካሂዱት የነበረው ድርድር መቋጫውን ሳያገኝ ተጠናቅቋል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አቶ ፍጹም…

በጎ ተፅዕኖ እያሳደሩ ላሉ የኪነጥበብ ሰዎች የእራት ግብዣ ተዘጋጀ

ቅን ኢትዮጵያ በማህበረሰባችን ውስጥ በጎ ተፅዕኖ እያሳደሩ ላሉ የኪነጥበብ ሰዎች’ ‹‹ኪነጥበብና ቅንነት›› በሚል ርዕስ  ዛሬ ሃሙስ የካቲት 5 ቀን 2012 ዓ.ም በስካይ ላይት ሆቴል ከ 11: 30 ጀምሮ የእራት ግብዣ…

የጤፍ ዋጋ መናሩን ቀጥሏል

መንስዔው በውል ያልታወቀው የጤፍ ዋጋ ንረት፣ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። ወቅቱ ጥሩ ምርት የተሰበሰበበት ቢሆንም፣ የጤፍ ዋጋ ንረት ግን አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የጤፍ ዋጋ ንረት መንስዔ አንዳንዶች ከአቅርቦት ማነስ መሆኑን ሲገልፁ፣…

በ6 ወር 127.5 ቢሊዮን ብር ተሰበሰበ

ገቢዎች ሚንስትር፣ በ2012 ዓ.ም የመጀመሪያውን ስድስት ወራት የገቢ አሰባሰብ የዕቅዱን መቶ-ከመቶ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ ባለፉት አምስት ዓመታት የግብር አሰባሰብ ከፍተኛ የአፈፃጸመ ጉድለት የነበረበት ወቅት መሆኑ በገቢዎች ሚንስትር ተገልጿል፡፡ በገቢዎች ሚንስትር በስትራቴጂ…

የፀረ-ጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭትን በተመለከተ የቀረበ ዓዋጅ ፀደቀ

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ዓዋጅን አፀደቀ። ምክር ቤቱ 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን በዛሬው እለት ባካሄደበት ወቅት ነው ረቂቅ…

ጌትነት እንየው በመድረክ ሊከብር ነው

የከያኒ ጌትነት እንየው የመሐፍ ምረቃና የምስጋና ፕሮግራም የካቲት 16 ቀን 2012 ዓ.ም እንዲካሄድ መርሃ ግብር ተያዘለት። እውቁ የቴአትር ባለሙያና ገጣሚ ጌትነት እንየው ማክሰኞ  ሊካሄድ የነበረው ”ውበትን ፍለጋ”  መፅሐፍ ምረቃና የምስጋና…

‹‹በጨቅላ ህጻናትና እናቶች ሞት ቅነሳ ረገድ የተሰራው ሥራ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ነው››

ሜሊንዳና ጌትስ ፋውንዴሽን የሜሊንዳና ጌትስ ፋውንዴሽን የ2020 ዓ.ም የትኩረት አቅጣጫውን ለህዝብ ይፋ አደረገ፡፡ በድህነት ቅነሳና በጤና አጠባበቅ ጉዳዮች በዓለም ዙሪያ የተሰሩ ሥራዎችንም ዳሷል፡፡ የሜሊንዳና ጌትስ ፋውንዴሽን ‹‹ከባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት…

ባለፉት ሰድስት ወራት ለ1,270 ታራሚዎች ይቅርታ ተደርጓል

በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ስድስት ወራት ለ1,270 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡ በጠቅላይ አቃቤ ሕግ የይቅርታ ቦርድ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ዘለቀ ደላሎ አንዳሉት በስድስት ወራት ውስጥ 2,934 ታራሚዎች…

ስለ ዴር ሡልጣን በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳም

በዴር ሡልጣን የኢትዮጵያን ገዳም እናድን ኮሚቴ የተዘጋጀ ጥር ፪ሽህ፲፪ ዓ.ም. (C) 2020 Save Deir Sultan Ethiopian Monastery Committee, USA 1. መግቢያ 1.1 የዴር ሡልጣን ገዳም የት ይገኛል? በግዕዝ ቋንቋ «ደብረ…

ጥበብና ተፈጥሮ በወሎ! ወለዬዎች የተፈጥሮ ጠበቃዎች ናቸው?!

ወሎ በብዙዎች አንደበት የውበት፣ የፍቅር ሃገር ተብሏል። ስለ ወሎ ሳስብ እኔን የሚያስገርመኝ እና የሚያስደምመኝ ደግሞ ተራራዎቹ፣ ኃይቁ፣ ከተማው፣ ምንጩ፣ ወንዙ፣ ወዘተ ሁሉ የተዘፈነለት መሆኑ ነው። ለመሆኑ ወለዬዎች በአካባቢ ጥበቃ ምን…

ሠንሰል ለአስም እና ለሳል የታመነ ነውን?!

የሰንሰል ምስል በመንገድ ዳርቻ መነሻ፡- ለሁሉ ጊዜ አለው እንዲሉ፣ የኢትዮጵያ ተክሎች ቀስ-በቀስ፣ ተራ-በተራ ወደ ጉልህ የአትኩሮት ርዕሰ-ጉዳይ እየሆኑ ናቸው፡፡  ሠንሰል በዚህ ሰሞን አዲስ አበባ ውስጥ ርዕሠ-ጉዳይ ሆኖ ተወሳ፡፡ ዜናው ተራ…

የህወሓት ከፍተኛ አመራር ከወደ አዴፓ ሰፈር ጋብቻ ሊመሠርቱ ነው

(በጥብቅ ሚስጥር የተያዘ)   ፖለቲከኛው የታዋቂ ድምፃዊት እህትን ነው የሚያገቡት፤ ጋብቻው እንዳይጸና ህወሓት ሳንካ ይፈጥራል ተብሎ ስለተሰጋ በጥብቅ ሚስጥር ተይዟል፤ የጋብቻው ሥነ-ስርዓት በአዲስ አበባና በባህር-ዳር ከተሞች ይፈጸማል፤ ጠ/ሚሩ በሠርግ ሥነ-ሥርዓቱ…

ከአቶ ታዬ ደንደአ መኪና ሁለት ሚሊዮን ብር የዘረፈው ተጠርጣሪ ተይዟል

ገንዘቡ በሥልጠና ላይ ላሉ አባላት ለአበል የተያዘ ነው ማኅበራዊ ድረ-ገጽ ተጠርጣሪው እንዲያዝ ረድቷል ተብሏል!   ራሔል አናጋው   የብልጽግና ፓርቲ አመራር የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ በደብረዘይት/ቢሸፍቱ ከተማ ለአበል የያዙትን 2…

በአቶ ጃዋር የዜግነት ጉዳይ ምርጫ ቦርድ ለኢሚግሬሽን ደብዳቤ ላከ

በአለምፀሀይ የኔዓለም   ምርጫ ቦርድ አቶ ጃዋር መሃመድ ኢትዮጵያዊ ዜግነት መልሶ ማግኘቱን የሚያረጋግጥ ማስረጃ እንዲሰጠው የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲን ጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ-ምግባር አዋጅ የሀገር…

“የተገፋሁት በራያነቴ ነው”

በሚኒስትር ዲኤታነት እንዲሁም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚዲያና ህዝብ ግንኙነት የነበሩት አቶ ዛዲግ አብርሃ በቅርቡ ከህወሃት አባልነታቸው በገዛ ፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አሳውቀዋል። የመልቀቃቸው ጉዳይ በብዙዎች ዘንድ መነጋገሪያ ሆኗል። ከድርጅታቸው ጋር ስለነበራቸው ቅሬታና ስለ…

ትውስታ ዘ ዛዲግ አብርሃ! አቶ ዛዲግ አብርሃ ለህወሓት ያስገቡት የስንብት ደብዳቤ! ለ – ህወሐት ልዩ ዞን ጽ/ቤት አዲስ አበባ

ላለፉት አመታት በህውሃት ድርጅት ስር ተደራጅቼ እንቅስቃሴ ሳደርግ እንደቆየሁ ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን ከዚህ ቀደም በፖለቲካው መስክ የመሳተፍ ፍላጎቱ ያልነበረኝ ቢሆንም በታሪክ አጋጣሚ የአገራችንን ፖለቲካ የመቀላቀል እድሉን አግኝቻለሁ፡፡ በተፈጠረው አጋጣሚም ስለሃገሬ…

አቶ ታዬ ደንደአ 2 ሚሊዮን ብር ተዘረፍኩ አሉ

የብልጽግና ፓርቲ አመራር የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ በቢሸፍቱ ከተማ ውስጥ 2 ሚሊዮን ብርና በሌሎች ንብረቶቻቸው ላይ ዝርፊያ እንደተፈጸመባቸው ተናገሩ። አቶ ታዬ ዘረፋው ያጋጠማቸው ለሥራ ጉዳይ ወደ ቢሾፍቱ በሄዱበት ወቅት መሆኑንና…

የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) እንዲቆም ተወሰነ

አሁን በሀገሪቱ የተስፋፋው የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) በሚል ስያሜ የሚደረገው የቁማር ጨዋታ እንዲቆም ከስምምነት ላይ መደረሱን የሴቶች ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ሲገልፅ፤ የብሔራዊ ሎቶሪ አስተዳደር ግን የተለየ አቋም መያዙ ተጠቁሟል፡፡ በሚኒስቴሩ የወጣቶች…

በአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ወረራ ፈተና እየሆነ መምጣቱ ተገለፀ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለው የመሬት ወረራ ለከተማው አስተዳደር ፈተና እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ። የፌዴራል ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ከመሬት አስተዳደር ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን ብልሹ አሰራር በተመለከተ ከባለድርሻ…

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የቻይና ከፍተኛ ባለስልጣናት ተባረሩ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከአንድ ሺህ በላይ መድረሱን ተከትሎ ቻይና በሽታውን በአግባቡ አልተቆጣጠሩም ያለቻቸውን በርካታ ከፍተኛ ባለሥልጣናት “ከሥልጣን ማባረሯ” ተገለጸ። ከሥልጣን ከተነሡት መካከል የሁቤይ ግዛት የጤና ኮሚሽን ሓላፊ እና…

አዴፓ ከለውጡ እያፈነገጠ ነው!

የአዴፓ/ብአዴን ልሳን የሆነችው በኩር ጋዜጣ የካቲት 2 ቀን 2012 ዓ.ም በፊት ገጿ ‹‹ለውጥ የሚባለው ነገር ከቃል ያላለፈ እና ነባሩን አመራር እና ስርዓት ያስቀጠለ በመሆኑ ሀገሪቱን ወደ አደጋ እየከተታት እንደሆነ አስነብባለች::…

ዘጠኝ ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈረትን ያላሟሉ ምርቶችን ሲያመርቱ የተገኙ ዘጠኝ ፋብሪካዎቸ ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡   እርምጃ ከተወሰደባቸው ፋብሪካዎች ውስጥ የሳሙና፣ የሲሚንቶ፣ የውኃ እና የወይን ፋብሪካዎች እንደሚገኙበት እና…

‹‹የሕዝብ ታዛቢዎች›› ከሰሙ፤ ሲቭል ማኅበራት ምርጫን ለመታዘብ ተመራጭ ሆኑ

በምርጫ 97 ሲቭል ማኅበራት ምርጫውን መታዘብ እንደሚችሉ ውሳኔ ያሳለፉ ዳኛ፣ በሰፈራቸው በልዩ ኃይል ተደብድበዋል፤ በልዩ ሥፍራም ታስረዋል! (ዜና ሃተታ) ጌታቸው ወርቁ   ገለልተኛ ያልሆኑ አካላት፣ ‹‹የሕዝብ ታዛቢ›› በሚል ሥያሜ፣ ምርጫ…

በአዲስ አበባ በወንበር ልክ ብቻ የሚጭኑ ፈጣን አውቶቡሶች ሥራ ጀመሩ

አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በተወሰኑ ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር ባለባቸው መሥመሮች ላይ በወንበር ልክ ብቻ የሚጭኑ ፈጣን 20 አውቶቡሶች ሥራ ማስጀመሩን አስታወቀ።   የድርጅቱ የኦፕሬሽን፣ ፋይናንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ም/ዋና…

This site is protected by wp-copyrightpro.com