ዜና
Archive

Month: January 2020

በኬንያ ለእርድ ከሚቀርቡ አህዮች 80 በመቶ የሚሆኑት ከኢትዮጵያ እንደሚሄዱ ተጠቆመ

ከኢትዮጵያ በህገወጥ መንገድ ወደ ውጭ የሚወጡት አህዮች 80 በመቶዎቹ በኬንያ ለእርድ እንደሚቀርቡ ተጠቆመ። አህዮቹ በህገወጥ መንገዶች ከአገር የሚወጡባቸው ሁኔታዎች ዝርያዎቹ እንዲመናመኑ ከማድረጉም በተጨማሪ የዓለም አቀፉን የብዝሀ ህይወት ስምምነትን የሚፃረር ነው…

“መንግሥትና ምርጫ ቦርድ ኃላፊነታቸውን ይወጡ” ሲል የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠየቀ

“የፓርቲዎች የጋራ የቃልኪዳን ሠነድ በተግባር ለማዋል መንግሥትና ምርጫ ቦርድ ኃላፊነታቸውን ይወጡ” ሲል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ በአገሪቱ የምርጫ ሕግና በወቅቱ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ሦስት ደረጃዎች…

የአንበጣ መንጋ አዲስ አበባ ገብቷል

በልዩ-ልዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው የአንበጣ መንጋ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲሚቱ ኮድሚንየም አካባቢን እና ሲ ኤም ሲ መሪ አካባቢን ወሯል፡፡

ባርሴሎና ታዳጊዉን አስፈረመ

የካታላኑ ክለብ የ 20 ዓመቱን ታዳጊ ከስፖርቲንግ ብራጋ እስከ 30 ሚሊዮን ፖውንድ ወጪ በማረግ ተጨዋቹን የግላቸዉ ማዕረጋቸውን  አረጋግጠዋል። ታዳጊው  ክለቡን በመጪዉ ክረምት  እንደሚቀላቀል  ታውቋል።

አትሌቲኮ ማድሪዶች ከቀድሞ ተጫዋቻቸው ጋር ዳግም ተጣመሩ

የማድሪዱ ክለብ ያኒክ ፌሬራ ካራስኮን ወደ ክለባቸው መመለሳቸውን ይፋ አርዋል።

አርሴናል ተከላካይ አስፈረመ።

አርሴናሎች ሴድርክ ሱዋሬስን ከሳውዝ ሀምፕተን ማስፈረሙን ይፋ አርጎል። የ 28 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ ተጨዋች አስከ ውድድር ዓመቱ መጨረሻ በሰሜን ለንደኑ ክለብ የሚቆይ ይሆናል።

የቀይ ሽንኩርት ብክነት በማሳ እና በድስት

መነሻ፡-  የቀይ ሽንኩርት ምርት በአገራችን ከፍተኛ ነው፡፡ በአንዳንድ የአዝመራ ዘመን ሞልቶ ተርፎ ገበያ ጠፍቶ በስብሶ ይደፋል፡፡ ዋጋው አንዳንዴም ከፍ ይላል፣ ሌላ ጊዜ ዝቅ ይላል፡፡ በምንም ዋጋ ቢገዛ ቀይ ሽንኩርትን በቁሌት…

የአደባባይ ፖለቲካን የተቀላቀለው ጃዋር የዜግነቱ ጉዳይ ሳንካ ፈጥሮበታል

ከሰሞኑ ወደ አደባባይ ፖለቲካ በግልጽ የተቀላቀሉት (አክቲቪስት) አቶ ጃዋር መሀመድ፣ እስከ ጥር 29 ቀን 2012 ዓ.ም አሜሪካዊ ዜግነቱን መመለሱን ወይም አለመመለሱን የሚገልጽ ደብዳቤ በቅርቡ ለተቀላቀለው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) ፓርቲ…

አምስት የአፍሪቃ አገራት ወደ ቻይና የሚያደርጉትን በረራ አቋረጡ

በቅርቡ በቻይና ዉሃን ከተማ የተቀሰቀሰውና እስካሁን ድረስ የ213 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ተከትሎ አምስት የአፍሪቃ ወደ ቻይና እና ከቻይና ያደርጓቸው የነበሩትን ጉዞዎች በማቆም ሁሉንም በረራዎች ማቋረጣቸውን ገልጸዋል፡፡ በረራቸውን…

“ጃዋር መሐመድ ኢትዮጵያዊ ነው” – ኦፌኮ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በቅርቡ በአባልነት የመዘገበው ጃዋር መሐመድ ዜግነቱ ኢትዮጵያዊ ነው ሲል ተናገረ። በአገሪቱ ሕግ መሠረት ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌላቸው ግለሰቦች በፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ ስለማይችሉ፣ ከዚህ ቀደም የአሜሪካ ዜግነት እንዳላቸው…

በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፈ እና በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው

– የሟቾች ቁጥር 213 – በቫይረሱ የተያዙ ከ10,000 በላይ – ከቻይና ውጪ በ18 ሀገራት ታይቷል – ከቻይና ውጪ 98 ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል በቻይና ብቻ እስካሁን በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች…

ዐይነ ስውሩ የፈረስ ጉግስ ውድድር አሸናፊ!

በአዊ ብሄረሰብ አሥተዳድር የሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች 80ኛ ዓመት በዓል ለማክበር በሚደረገው ቅድመ ዝግጅት ላይ በተደረገ የፈረስ ጉግስ ውድድር ዐይነ ስውሩ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ለዐይናማዎች ፈታኝ እና ከፍተኛ ጥንቃቄ በሚጠይቀው፤ በከፍተኛ…

“ምርጫን ከተዛቡ መረጃዎችና ከጥላቻ ንግግሮች ሥርጭት መከላከል ያስፈልጋል” ሲል ‹‹ካርድ›› ገለጸ

የመብቶች እና ዴሞክራሲ ብልፅግና ማዕከል (ካርድ) ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ለማካሔድ የተዛቡ መረጃዎችን ስርጭት እና የጥላቻ ንግግሮችን መከላከል ከፍተኛ ትኩረት የሚገባው ጉዳይ መሆኑን ጠቆመ። ተቋሙ ዛሬ በካሌብ ሆቴል ባካሄደው የውይይት…

ከመቶ በላይ የሀሰት ዘገባና የጥላቻ ንግግር የሚያሰራጩ አካላትና ቡድኖች መኖራቸው በጥናት ተረጋገጠ

ኢትዮጵያን ማዕከል አድርገው ከሚንቀሳቀሱ የሶሻል ሚዲያ አውታሮች ውስጥ፣ ሆን ብለው የሀሰት መረጃ እና የጥላቻ ንግግር የሚያሰራጩ ከመቶ በላይ ገፆች (አካውንት) መኖራቸውን  የመብቶች እና ዴሞክራሲ ብልፅግና ማዕከል (ካርድ) የተባለ ተቋም ገለጸ፡፡…

የራይድ ትራንስፓርትን ከዘረፋና ከአደጋ የሚከላከል “ዱካ” የሚባል ሶፍትዌር ስራ ላይ ሊውል ነው

የራይድ ትራንስፓርት ተሽከርካሪዎችን በሥራ ላይ እያሉ ከዘረፋ ለመታደግ የሚሰራ ሶፍትዌር ይፋ ተደርጓል ሲሉ የራይድ ትራንስፖርት ዋና ስራ አስኪያጅ ወይዘሪት ሳምራዊት ፍቅሩ ተናግረዋል። ‹‹ዱካ›› የተባለው ሶፍትዌር ሹፌሮቹ በስራ ላይ እያሉ ዘረፋ…

ሩሲያ በአፍሪቃ አገራት ውስጥ ያላት ተጽዕኖ መጨመር ምዕራብያውያንን እያሳሰበ ነው

ሩሲያ በአፍሪቃ ቀንድ አገራት በተለይም በኤርትራ የባህር ኃይል ሎጀስቲክ ማዕከል ለመገንባት ፍላጎት እንዳላት ገልጻለች፡፡ ይህን ተከትሎ የዩናይትድ ስቴትስ ባለስልጣናት ይህ የሩሲያ ፍላጎት እና ከኤርትራ ጋር ያላት  ድርድር ምን ያህል ርቀት…

ህወሓት ከፌዴራል ሥልጣን የተነሱ አባላቱን እየሾመ ነው

በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ ከፌዴራል መንግሥት እና ከአዲስ አበባ መሥተዳድር የሥልጣን ሹመት የተነሱት የህወሓት አባላት፤ በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ሹመት አገኙ፡፡ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር (ሞንጀሪኖ) በምክትል ርእሰ-መስተዳድር ማዕረግ፣ የትግራይ ክልል…

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን የተመድ ሪፖርት ላይ ቅሬታ አለኝ አለ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በኢትዮጵያ ያለውን የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰትን የማያመለክት እና የተሳሳተ ሪፖርት አቅርቧል ሲል ቅሬታውን ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጸ፡፡ በተመድ ሪፖርት መሠረት፣ በኢትዮጵያ እ.ኤ.አ በ2019 የውጭ ቀጥተኛ…

የታገቱ ተማሪዎች ያሉበትን ቦታ እንደሚያውቅ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ…

የታገቱት ተማሪዎች ወላጆች ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡ ተደረገ

በደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ይማሩ የነበሩ እና በታጣቂ ኃይሎች ታግተው ከሚገኙ ተማሪዎች ውስጥ የሦስቱ ወላጆች ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡ በተነገራቸው መሠረት ዛሬ ጥር 20 ቀን 2012 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ እየመጡ ነው፡፡…

“በሀገሪቱ ሠላምን ለማስጠበቅ መንግሥት በቂ ቁጥጥር እያደረገ አይደለም”

አብሮነት ፓርቲ መንግሥት በሀገሪቱ ሠላምን ለማስከበር በቂ ቁጥጥር እያደረገ አይደለም፤ ስለዚህ፣ ሀገሪቱ የተለያዩ ታጣቂ ኃይሎች ጉልበታቸውን እያሳዩባት ነው፤ የሕግ የበላይነት ባልተከበረበትና የሀገሪቷ ጸጥታ ባልተረጋገጠበት ኹኔታ ውስጥ፣ ገዢው ፓርቲ ምርጫ አደርጋለሁ…

“አንዱን ደግፎ ሌላውን የመግፋት አሰራር እንዲቆም እንጠይቃለን”

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሀረሪ ክልል ፖሊስ በጥምቀት በዓል ወደ ህዝበ-ክርስቲያኑ ይተኮሱ ነበር ብለዋል! ‹‹አገርን እና ህዝብ ለማስተዳደር የተቀበሉትን ኃላፊነት ህዝብን ለማስለቀስ እና የራሳቸውን ሃይማኖት የሚያስፋፉትን ባለ ሥልጣናት እኩይ ድርጊት…

በትግራይ ክልል ያሉ ንግድ-ባንኮች የገንዘብ እጥረት እንደገጠማቸው ገለጹ

– አንድ ሰው ከ2 ሺህ ብር በላይ ማውጣት አይችልም ተብሏል! – ‹‹ህወሓት በትግራይ ክልል ላይ ደባ እንደተሰራ ፖለቲካ እየሰራበት ነው!›› በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ሥር የሚገኙ ንግድ-ባንኮች፣ ከብሔራዊ ባንክ የሚላክላቸው ጥሬ…

በባርነት የተሸጠውና በህንድ ንጉሰ-ነገሥት የነበረው ኢትዮጵያዊው ማሊክ አምባር

በአሥራ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን ማሊክ አምባር የተሰኘ ኢትዮጵያዊ በባርነት ወደ መካከለኛው ምስራቅ አገራት በሺዎች ከሚቆጠሩ የገፈቱ ቀማሽ ዜጎች ጋር ተሸጠ፡፡ ከጥቂት አስርት ዓመታት በኋላ አምበር በህንድ ታላቅ ወታደራዊ ሰው ሆኖ…

በታገቱት ተማሪዎች ዙሪያ የፌደራል ፖሊስ የምርመራ ቡድን አዋቅሮ እየሰራ እንደሆነ ገለጸ

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከደንቢ ዶሎ ዩንቨርሲቲ ወደ ቤታቸው ሲሄዱ የታገቱትን ተማሪዎች ማን እንዳገታቸው፣ እንዴትና ለምን እንደታገቱ ለማወቅ ከፍተኛ የምርመራ ቡድን ተዋቅሮ በቅንጅት እየተሰራ ነው አለ፡፡ በሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል…

ኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ 

የጤና ጥበቃ ሚንስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ በኮሮና ቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም የተባሉ አራት ሰዎች በኢትዮጵያ መገኘታቸውን አሳውቋል። አራቱም ኢትዮጵያዊያን መሆናቸው የተነገረ ሲሆን፤ ሦስቱ ቫይረሱ ከተከሰተበት ዉሃን ግዛት ተማሪ የነበሩ ናቸው ተብሏል።…

በተማሪዎች ላይ የተፈጸመውን የእገታ-ድርጊት የሚያወግዝ ሠላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባሉ የተለያዩ ከተሞች በደንቢ ዶሎ ዩንቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩና የታገቱ ተማሪዎችን በተመለከተ መንግሥት ግልጽ መረጃ እንዲሰጥ፣ በአጋቾች ላይም እርምጃ በመውሰድ የሕግ የበላይነትን እንዲያረጋገጥ የሚጠይቅ ሠላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ…

የሀበሻ ልብሳችንና የዘንድሮው ግራሚ አዋርድ …

ትላንት ጥር 17 ቀን 2012 ዓ.ም በተካሄደው የ2020 ዓ.ም የግራሚ አዋርድ ሽልማት ላይ በመድረኩ ላይ የሙዚቃ ስራውን ያቀረበው ዝነኛው የሙዚቃ ፕሮዲውሰር ዲጄ ካሊድ እና የአር ኤንድ ቢ ስልት አቀንቃኙ ጆን…

የዶናልድ ትራምፕ የክስ ጉዳይ …

በዶናልድ ትራምፕ የክስ ሂደት ላይ ዲሞክራቶች የቀድሞው የብሔራዊ ደኅንነት ሹምና የዶናልድ ትራምፕ አማካሪ ጆን ቦልተን ስለ ጉዳዩ በቅርብ የሚያውቁ ሰው ስለሆኑ እርሳቸው በድጋሚ  መጥተው ይመስክሩ ማለት ጀምረዋል። ዲሞክራቶች ይህንን ጥያቄያቸውን…

ለምን ያሸብሩናል! “የሀረሪ ክልል መሥተዳድር ከክርስቲያኖች ጋር ያላቸው ጠብ ምንድር ነው?!”

የሀረሪ ክልል መስተዳድር ፖሊስ፣ በህዝበ-ክርስቲያንና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ ሆን ብሎ ትንኮሳ እያካሄደ መሆኑን፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገለጸች፡፡ ቀደም ሲል ሙስሊም-ክርስቲያኑ በፍቅር የነበረበት ሀገር ነው፤ አሁንም በሀረር በክርስቲያንና…

አሜሪካዊው የቅርጫት ኳስ ኮከብ በሄሊኮፕተር አደጋ ከሴት ልጁ ጋር ሕይወቱ አለፈ

እውቁ የአሜሪካ የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ኮቢ ብራያንት፣ ከሴት ልጁ ጋር ካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ ይጓዙበት የነበረው ሄሊኮፕተር ተከስክሶ ከሌሎች ሰባት ሰዎች ጋር ሕይወቱ አልፏል። የ41 ዓመቱ ብራያንትና አብረውት የነበሩት ሰዎች ላይ…

አራት የአፍሪቃ አገራት በአሜሪካን የጉዞ እቀባ ተጣለባቸው

የአሜሪካን ፕሬዝዳት ዶናልድ ትራንፕ፣ በአራት የአፍሪቃ አገራት ላይ የሚኖሩ ዜጎች ወደ አሜሪካን አገር እንዳይገቡ ማገዳቸው እያነጋገረ ነው፡፡ የጉዞ እቀባው በድጋሚ የተወሰደ እርምጃ ነው ተብሏል፡፡ ፕሬዝዳንት ትራንፕ የኤርትራ፣ የናይጄሪያ፣ የሱዳን እና…

“የትግራይ እናት” በበጎ-አድራጎቴ እቀጥላለሁ ብላለች

ማሪያ ስትሪንትዞስ ትባላለች፤ ለኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ ህይወቷን ሙሉ የሰጠች ቅን አሳቢ እና ርሁሩህ ሴት ነች ሲሉ የሚያውቋት ይገልፃሉ፡፡ ማሪያ በየዓመቱ ከ50 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ በትግራይ ክልል እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው…

ማሾ ትንሽዋ አረንጓዴ ወርቅ

መነሻ ስሟ በእንግሊዘኛ መንግ ቢን (Mung bean) ሲሆን፣ በአማርኛ ማሾ ነው፡፡ አገሪቱ “የጉድ አገር ገንፎ እያደር ይፋጃል ”  እንደሚባለው ማሾን ወደ ውጪ ትልካለች፤ ምስር ደግሞ ወደ አገር ውስጥ ታስገባለች፡፡ ይህን…

ጎንደር ከተማ ከጥምቀት በዓል ከ 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ አገኘች

ለበዓለ-ጥምቀት አከባበር፣ ከ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ሕዝብ በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች በጎንደር ከተማ ታድመዋል፤ ከነዚህም 15 ሺህ ያህሉ የውጭ ቱሪስቶች ናቸው ተብሏል። በጎንደር ከተማ ከተከበረው የጥምቀት በዓል፣ ከሦስት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com