ዜና
Archive

Day: December 9, 2019

‹‹እንደትናትናው ሁሉ ዛሬም ሆነ ነገ አድነታችን ጸነቶ ያለና የሚኖር ነው›› – የቡራዩ ከተማ ነዋሪዎች

ከትናንት በስቲያ 14ተኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አስመልክቶ የቡረዩ ከተማ ኗሪዎች ሕዝባዊ ውይይት አድርገዋል፡፡ በመድረኩ  ላይ ‹‹እንደትናትናው ሁሉ ዛሬም ሆነ ነገ አድነታችን ጸነቶ ያለና የሚኖር ነው›› ብለዋል ነዋሪዎቹ፡፡ በ2011 ዓ.ም….

“ሁለመናቸው እንደ እኛ እንደ ሰው ነው፤ ፀጉራቸው ብቻ የዝንጀሮ ነው”

(የመሥክ ጥናት ገጠመኞች) ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ መስፍን ታደሠ (ፒ ኤች ዲ)፣ በእጽዋት ላይ ለሚያደርጉት የመሥክ ምርምር፣ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ብዙ ሥፍራዎች (ገጠር፣ ከተማ፣ ጫካዎች ወዘተ) ተጉዘዋል፤ ተንቀሳቅሰዋል፡፡ በዚህ የምርምር…

በአንገቷ ላይ ማተብ ያሰረች ህጻን ተወለደች

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዳንግላ ወረዳ በአባድራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ውስጥ በአንገቷ ላይ ልዩ ምልክት (ማተብ) ያሰረች ህፃን መወለዷ ተገለጸ፡፡ የአባድራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አዋላጅ ነርስ እውነቱ አብየ እንደገለፁት፣ ጥቅምት 27…

ህወሓት በብሔር-ብሔረሰቦች ቀን ተቃዋሚ ሆነ

የብሔር-ብሔረሰብ ቀን ላይ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ሳይካሄድ ቀረ ህወሓት፣ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በሚከበርበት በዛሬው እለት፤ በራያ ኮረም ‹‹ውህደቱን አንቀበልም፤ የራያ ህዝብ የማንነት ጥያቄ የለውም›› በሚል በማኅበራዊ የጥርነፋ መዋቅሩ ሊያካሂድ ያሰበው…

ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች በፌዴራል ፖሊስ እንዲጠበቁ ተወሰነ

የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች በሚቀጥለው ሳምንት በፌዴራል ጥበቃ ሥር ይሆናሉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር፣ በሀገሪቱ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሁሉ፤ በፌዴራል ፖሊስ እንዲጠበቁ መወሰኑን ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጸ፡፡ ዩኒቨርሲቲዎቹ ሁሉ የፌዴራል መንግሥት ተቋማት መሆናቸው ታሳቢ ተደርጓል፡፡…

ኢትዮጵያዊቷ ፍሬወይኒ መብራህቱ የሲኤንኤን የዓመቱ ጀግኒት ሽልማትን አሸነፈች

በትናንትናው ዕለት በኒውዮርክ ከተማ ይፋ በሆነው የሲ ኤን ኤን የአመቱ ጀግኒት (hero of the year) ሽልማት፤ ከአስር እጩዎች መካከል ፍረወይኒ መብራህቱ አሸንፋለች። ተሸላሚዋ የወር አበባን ማዕከል በማድረግ በመቀሌ ከተማ ማርያም…

This site is protected by wp-copyrightpro.com