ዜና
Archive

Day: December 6, 2019

ግምታዊ ዋጋው ከ28 ሚሊዮን ብር በላይ የሚሆን አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ስር ዋለ

የገቢዎች ሚንስተር ከ28 ሚሊዮን 386 ሺህ ብር በላይ የሚገመት አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ አደንዛዥ እፁ፣ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በዓለማቀፍ መንገደኞች ማስተናገጃ ዴስክ በትናንትናው እለት በጉምሩክ ኢንቴሌጀንስ…

የህወሓትን ግብዣ ፓርቲዎች አልተቀበሉም

‹‹ፌዴራል ሥርዓቱንና ሕገ-መንግሥትን መጠበቅ›› በሚል መርህ በህወሓት አስተናባሪነት በመቀሌ ከተማ በተካሄደ ውይይት ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ የተደረገላቸው ተፎካካሪ ፓርቲዎች፣ ግብዣውን ውድቅ ማድረጋቸውን አሳወቁ፡፡ በመቀሌ ከተማ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በተካሔደው የውይይት መድረክ…

ስደተኞች በሞሪታኒያ የባህር ወደብ አከባቢ ሰጥመው ሞቱ

ስደተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ በሞሪታኒያ የባህር ወደብ በመስጠሟ፣ ከ53 ስደተኞች በላይ መሞታቸውን ዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት (IMO) አስታወቀ፡፡ ከ150 በላይ ስደተኞችን ጭና የነበረችው ጀልባ፣ የሞሪታኒያ ባህር ወደብ አከባቢ ስትደርስ…

ውድ አድማጭ-ተመልካቾቻችን እና የማኅበራዊ ድረ-ገፆቻችን አንባቢያን!

ከሐሙስ ኅዳር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጠዋት ጀምሮ፣ እስከ ዛሬ ዓርብ 26 ቀን 2012 ዓ.ም እኩለ ቀን ድረስ፣ መንግሥት የፋይናንስ ተቋማትን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል የኢንተርኔት አገልግሎትን በማቋረጡ ምክንያት፣ ዝግጅቶቻችንን በቀኑ…

የባንክ ዘረፋ ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

የባንክ ዘረፋ የፈጸሙ ተከሳሾች ላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ተከሳሾች በ1ኛ ክስ የወንጀል ሕግ አንቀፅ 32(1) (ሀ) እና 671 (ለ) ስር የተመለከተውን በመተላለፍ የማይገባውን ብልፅግና ለማግኛት በማሰብ ፍርድ እንደተሰጠባቸው ተገልጿል፡፡…

This site is protected by wp-copyrightpro.com