ዜና
Archive

Day: December 5, 2019

የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የአምባሳደር ሬድዋን ሁሴንን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

ሐምሌ 11 ቀን 2010 ዓ.ም በኤርትራ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አቶ ሬድዋን ሁሴን፣ ደብዳቤያቸውን ከ17 ወራት በኋላ ለፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አቅርበዋል፡፡ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር አቶ የማነ ገብረመስቀል በትዊተር ገፃቸው እንደገለፁት…

ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚጠይቁ አራት የመንገድ ፕሮጆክት ግንባታ ስምምነት ተፈፀመ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን 6.1 ቢሊዮን ብር በሆነ ወጪ 299 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው አራት መንገዶችን በአስፋልት ደረጃ ሊያስገነባ ነው፡፡ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዛሬ ከአሸናፊ የስራ ተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ፈፅሞል፡፡…

ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ የ‹‹ሳይበር›› ጥቃትን አመከነች

ኢንተርኔት ተቋርጦ ነበር! በኢትዮጵያ የፋይናስ ተቋማት ላይ ሊደርስ የነበረን የ‹‹ሳይበር›› ጥቃት ለመከላከል፣ መንግሥት የኢንተርኔት አገልግሎትን ዛሬ አቋርጦ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2012 ዓ.ም ለበርካታ ደቂቃዎች ኢንተርኔት የተቋረጠው…

በህወሓት አመራር የሰብዓዊ መብት ጥሰት የተፈጸመባቸው እሥረኞች መንግሥት ችላ ብሎናል አሉ

ህወሓት/ኢሕአዴግ ‹‹በሽብርተኝነት›› ጠርጥሬያችኋለሁ ብሎ በማዕከላዊ እና በተለያዩ የማሰቃያ ቤቶች በኢ-ፍትሓዊ እና በሕገ-ወጥ መንገድ በድብደባ እና በተለያዩ የማሰቃያ ዘዴዎች ጉዳት ያደረሰባቸው ጋዜጠኞች፣ የፖለቲካ ፓርቲ አመራርና አባላት፣ ጦማርያን፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋችና አክቲቪስቶች…

This site is protected by wp-copyrightpro.com