ዜና
Archive

Day: December 4, 2019

“ቄሮ” በአሸባሪነት እንዲፈረጅ የሚጠይቅ ሠነድ ለተባበሩት መንግሥታት ቀረበ

በኦሮሚያ ክልል እና በአዲስ አበባ ዙሪያ በኢ-መደበኛ አደረጃጀት በስፋት የሚንቀሳቀሰው “ቄሮ” የተሰኘው የወጣቶች ቡድን፤ በአሸባሪነት እንዲፈረጅ የቀረበውን ጥያቄ ታዋቂው ምሁር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እስክንድር ነጋ ለተባበሩት…

እነ ሜጀር ጄኔራል ክንፈ የ214.4 ሚሊዮን ብር አዲስ ክስ ተመሰረተባቸው

የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ክንፈ ዳኛውን ጨምሮ፣ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ የ214.4 ሚሊዮን ብር አዲስ ክስ ተመሠረተ፡፡ የመከላከያ ሚኒስቴርን መመርያ በመጣስ ግምቱ 241,443,021 ሚሊዮን ብር…

‹‹በአሀዳዊነት እና በአንድነት ዙሪያ ግራ መጋባት አለ››

‹‹በአሀዳዊነት እና በአንድነት ዙሪያ ግራ የመጋባት ነገር ያለ ይመስላል›› ሲሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ተናገሩ፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራችን በዚህ ወቅት አንድነት ትፈልጋለቸች፤ ያለ አንድነት ይቺ ሀገር ወደ ፊት…

በጤናው ዘርፍ የቴክኖሎጂ አገልግሎት የሚሰጡ ኩባንያዎች ከ60 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ አገኙ

በጤናው ዘርፍ የቴክኖሎጂ አገልግሎት የሚሰጡ ኩባንያዎች፣ ከ60 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ አገኙ፡፡ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ለመንግሥት እና የግል ህክምና ማዕከላት እንዲሁም ለክሊኒኮች በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ ግልጋሎት ለማቅረብ ለሚያስቸሉ አገልግት ሰጪ ኩባንያዎች…

መንግሥትን የ“ወርቃማ አክሲዮን” ባለቤት የሚያደርግ ረቂቅ ዓዋጅ ፀደቀ

 መንግሥት የ”ወርቃማ አክሲዮን” ባለቤት ሆኖ፣ የልማት ድርጅቶችን እዲሸጥ የሚፈቅድ ረቂቅ ዓዋጅ ጸደቀ፡፡ ዓዋጁ የፀደቀው የሚኒስትሮች ምክር ቤት፣ ኅዳር 20 ቀን 2012 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ነው፡፡ የዚህ ረቂቅ የሕግ ሠነድ ስያሜ…

ኢሕአዴግ እንዲዋሃድ የሶማሌ ክልል አስተዳዳሪዎች ጠይቀዋል

ከዚህ በፊት የነበሩ ሁሉም የሶማሌ ክልል አስተዳዳሪዎች፣ ኢህአዴግ እንዲዋሀድ ጥያቄ ሲያቀርቡ እና ግፊት ሲያደርጉ ነበር የቆዩት ሲሉ የሶማሌ ክልል አስተዳደር ገለጸ፡፡ ‹‹የሶማሌ ክልል ህዝብ የተገፋ ህዝብ ነው ብለን ስለምናምን እኛ…

ኢሕአዴግ እንዲዋሃድ የሶማሌ ክልል አስተዳዳሪዎች ጠይቀዋል

ከዚህ በፊት የነበሩ ሁሉም የሶማሌ ክልል አስተዳዳሪዎች፣ ኢህአዴግ እንዲዋሀድ ጥያቄ ሲያቀርቡ እና ግፊት ሲያደርጉ ነበር የቆዩት ሲሉ የሶማሌ ክልል አስተዳደር ገለጸ፡፡ ‹‹የሶማሌ ክልል ህዝብ የተገፋ ህዝብ ነው ብለን ስለምናምን እኛ…

‹‹የብልጽግና ፓርቲ አይጠቅምም ካሉ ለምን ጠቃሚ አማራጭ አያቀርቡም?!›› – የሶማሌ ክልል ም/ል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲሱ የብልጽግና ፓርቲን ሀሳብ መጥፎ እና የማይጠቅም ነው ብለው የሚያስቡ ሰዎች፣ አማራጭ የሆነ የፖለቲካ ሀሳብ (ፍልስፍና) ማምጣት አለባቸው ሲሉ የሶማሌ ክልል ም/ል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ተናገሩ፡፡ ‹‹እንደ ፖለቲካ ተፎካካሪ…

‹‹ውህዱ የብልጽግና ፓርቲ የሶማሌ ክልልን መብት የሚጋፋበት ነገር የለም›› – የሶማሌ ክልል አስተዳደር

የሶማሌ ክልል በውህዱ የብልጽግና ፓርቲ የሚኖረው አደረጃጀት፣ የፌዴራል መንግሥትን መዋቅር የተከተለ እንደሆነ፣ የሶማሌ ክልል አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ፓርቲው በፌዴራል ደረጃ፣ በክልል ደረጃ እና በዞን ደረጃ ቢሮ ይኖረዋል ሲል የሶማሌ ክልል አስተዳደር…

ዓብዮታዊ ዴሞክራሲ አግላይና አርብቶ አደሩን የገፋ ነው ተባለ

የኢሕአዴግ መርህ አብዮታዊ ዴሞክራሲ በነበረበት ወቅት፣ አጋር የተባሉት ድርጅቶች አጋርነትን እራሳቸው ፈልገው ሳይሆን፣ ከድርጅቱ ተሰጥቷቸው ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ም/ል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ተናገሩ፡፡ እነዚህ አጋር የተባሉት ድርጅቶች በወቅቱ…

‹‹ወይ መንግሥት አልሆነ ወይ ነጋዴ አልሆነ›› ዶ/ር አረጋ ይርዳው

ህወሓት/ኢሕአዴግ ‹‹እስከ ዛሬ የነበረው ኢሕአዴግ፣ የግል ዘርፉ ስላልተጠናከረ በሚል ሥራውን በሙሉ ራሱ ይይዝ ነበር፤ ወይ መንግሥት አልሆነ ወይ ነጋዴ አልሆነ፤ በዚህ ምክንያት ከግንባታ ሥራዎች ተገልለን ቆይተናል›› የሚድሮክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ…

ኮሸሽላ ለጉበት ጤና (Milk thistle)

ምስል አንድ ኮሸሽላ Milk thistle ገና ለጋ ሳለ መነሻ፡- ኮሸሽሌ በተለምዶ መጠሪያ ስሙ ብዙ ነው፡፡ የአህያ እሾህ ወይም ነጭ ኮሸሽሌ ተብሎም ይጠራል፡፡ በሳይንሳዊ ስም ሲላይማሪን ማሪያኑም (Silymarin Marianum) ይባላል፡፡ መገኛ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com