ዜና
Archive

Day: December 3, 2019

ቀዳማዊት እመቤት አይሻ ቡሃሪ በአፍሪካ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ቁጥጥር እንደሚሻ ገለጹ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀሰት መረጃ ሳቢያ የቀድሞ ሰላሟ በተናጋው አህጉረ አፍሪካ ውስጥ ባለ የማህበራዊ ሚዲያ ላይ አስተማመማኝ ቁጥጥር ማድረግ እንደሚስፈልግ የናይጄሪያ ቀዳማዊት እመቤት አይሻ ቡሃሪ ገለጹ፡፡ ቀዳማዊ እመቤቲቱ በበርካታ ሃገራት…

ለኢትዮጵያ ሠላም ሀገር አቀፍ ውይይት እየተካሄደ ነው

ለኢትዮጵያ ሠላም፣ ከተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አመለካከቶች እና ሙያዎች የተውጣጡ ሀምሳ ኢትዮጵያውያን ሀገሪቱ እያስተናገደች ያለችውን አሳሳቢና ወሳኝ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ እነዚህ ግለሰቦች በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለበርካታ ወራት ሲመክሩ…

“የዐቢይና የለማ የሃሳብ መለያየት ችግር አይፈጥርም” – ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

በአቶ ለማ የሚመራ ልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት እያደረገ ነው ‹‹የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ እና የመከላከያ ሚኒስትሩ አቶ ለማ መገርሳ በሀሳብ መለያየት ምንም አዲስ ነገር ስለሌለው፣ ሕዝቡ ሊሆን ይችላል የሚለውን በመገመት ጊዜውን…

“ኢትዮጵያ ሀገራችን እጅግ አስፈሪና አደገኛ ኹኔታ ላይ ትገኛለች” ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

“ሕገ-መንግሥትና ሕብረ ብሔራዊ ፌደራሊዝም ሥርዓትን የማዳን አገር አቀፍ መድረክ” ለሁለተኛ ጊዜ በህወሓት አስተናባሪነት በመቀሌ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ አቶ አየለ ጫሜሶ (ቅንጅት) ፓርቲ፣ አቶ ትግስቱ አወሉ (አንድነት) ፓርቲ፣ አቶ መሳፍንት…

“ቆሼ” ዳግም ይደረመስ ይሆን?!

የቆሼ አካባቢ ነዋሪዎች የአደጋ ሥጋት ላይ መሆናቸውን ተናገሩ በአዲስ አበባ ረጲ የደረቅ ቆሻሻ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አካባቢ የሚኖሩ ዜጎች፣ የአደጋ ሥጋት ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከቆሻሻ ክምሩ በ50 ሜትር ርቀት ላይ…

የአውሮፓ ሕብረት ወደ ኢትዮጵያ እየገሰገሰ ነው

የአውሮፓ ኮሚሽን አዲሷ ፕሬዝዳንት፣ ሥልጣን በጨበጡ በጥቂት ቀናት ውስጥ፤ በዓለማቀፍ ደረጃ ሦስተኛዋን የዲፕሎማሲ ማዕከል- ኢትዮጵያን በፍጥነት ለመጎብኘት ውሳኔ ማሳለፋቸው ታውቋል፡፡ ኢትዮጵያን በመጎብኘት ብቻ 54 የአፍሪቃ አገራት ዲፕሎማቶችን በአንድ አዳራሽ ማግኘት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com