ዜና
Archive

Day: December 2, 2019

‹‹የኦቦ ለማን እና የዶ/ር ዐብይን መቃረን የሰማነው ከአምስት ወራት በፊት ነው›› የቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ

በኢትዮጵያ በመጣው የለውጥ ሂደት ውስጥ በመንግስት ባለስልጣናት በኩል የአንበሳውን ድርሻ ከሚይዙት ሰዎች መካከል ኦቦ ለማ መገርሳና ዶ/ር ዐብይ አህመድ በአንድ ድርጅት ውስጥ ከመስራትም ባለፈ ለውጡን ለማምጣት ባለው ሂደት እና በኋላም…

አቶ አብዲ መሀመድ (አብዲ ኢሌ) እና በእሳቸው መዝገብ ሥር የተከሰሱ ግለሰቦች ላይ አቃቤ ሕግ ምስክሮችን መስማት ሊጀምር ነው

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አብዲ መሀመድ (አብዲ ኢሌ) ጨምሮ 47 ግለሰቦች ላይ ከጥር 14 ጀምሮ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ4ኛ ወንጀል ችሎት አቃቤ ሕግ ምስክሮችን መስማት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡…

የአሜሪካና የዓለም ባንክ ተወካዮች ውይይቱን እየታዘቡ ነው

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን በግብፅ፤ካይሮ እየተወያዩ ነው፡፡ በውይይቱ የሦስቱም ሀገራት የውሃ ጉዳይ ሚንስትሮች በመወያየት ላይ ናቸው፡፡ የአሜሪካና የዓለም ባንክ ተወካዮች ውይይቱን እየታዘቡ ነው፡፡ ለሁለት ቀናት የሚደረገው ይህ…

‹‹ችግሩ ክልሉ የባህር ላይ ፖሊስ ያለው አለመሆኑ ነው›› – የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ

በታሪካዊነታቸው እና በቱሪስት መስህብነታቸው የሚታወቁት የጣና ገዳማት በውስጣቸው የያዙአቸው ታሪካዊ ቅርሶቻቸው በተደጋጋሚ እየተዘረፉባቸው እንደሆነ የገዳማቱ አስተዳዳሪዎች አስታወቁ፡፡ በጣና ሀይቅ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ገዳማት በጀልባ በታገዙ ሌቦች በተደጋጋሚ ጥቃት ደርሶባቸዋል፡፡ በርካታ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com