ዜና
Archive

Month: December 2019

በጎንደር ዙሪያ የገጠር አካባቢዎች ኹከት ተቀሰቀሰ

– “የጥምቀት በዓልን ለማወክ የተሰራ የከሰሩ ፖለቲከኞች ሤራ ነው” – ግጭቱ ወደ ከተማ አልደረሰም! ዛሬ ታኅሳስ 21 ቀን 2012 ዓ.ም፣ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ በጎንደር ዙሪያ ገጠራማ ወረዳዎች በቅማንንት እና…

“ለኮን-ፌዴራሊስት ኃይሎች ቦታ የለንም”

በፌዴራሊዝም ሥም ሲያጭበረብሩ ከርመው፤ ኮን-ፌዴራሊስት ሆነው አረፉት! “ለሃቀኛ የፌዴራል ኃይሎች አብሮ የመሥራት ጥያቄን እናቀርባለን፤ ለ‹ኮንፌዴራሊስት› ኃይሎች ግን ምንም ቦታ የለንም” ሲሉ ሦስት ፓርቲዎች አስታወቁ፡፡ ሕብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሕብር ኢትዮጵያ)፣…

ቤተክርስቲያን በምሥራቅ ሀረርጌ የተፈናቀሉ ምዕመኗን ማደራጀት ጀመረች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ በምስራቅ ሀረርጌ ቀርሳ ወረዳ ልዩ ስሙ ‹‹ወተር›› ከሚባል የገጠር አካባቢ ‹‹ቄሮ›› ነን በሚሉ የተደራጁ ወጣቶች ቤቶቻቸው የተቃጠለባቸውና የተፈናቀሉ ከመቶ ሃያ በላይ አባወራ/እማወራ ዜጎችን መልሶ የማደራጀት ሥራ በዋናነት…

የማዕድን ዘርፉ ለሙሥና መጋለጡን ጥናት አመለከተ

የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ በከፍተኛ ደረጃ ለሙሥና የተጋለጠ መሆኑን የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለስድስት ወራት ያህል ያካሄደው ጥናት አመላከተ፡፡ ጥናቱ በተካሄደባቸው አማራ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያ እና አፋር ክልሎች ከላይ…

“የአጋቾቹ ዳና ተገኝቷል”- የአማራ ክልል የጸጥታ ክፍል አባል

በቅርቡ በቁጥጥር ሥር ይውላሉ! የአማራ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ፣ በእረኝነት ሥራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ ስምንት ታዳጊ ወጣቶችን ያገቱትን ኃይሎች፣ በቅርብ እርቀት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ‹‹አሁን የአጋቾቹ ዳና…

ጠ/ሚ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ባለድርሻ አካላትን ሊያነጋገሩ ነው

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ ወሳኝ ባለድርሻ አካላት ጋር ሊወያዩ ነው፡፡ የኮንስትራክሽን ዘርፉ ያለበት አሳሳቢ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት ባለፈው ዓመት በሰኔ ወር ውስጥ ሊደረግ ታስቦ የነበረው…

በጠገዴ ወረዳ በታጣቂ ኃይሎች የታገቱ ታዳጊዎች ተገደሉ

ስድስት ታዳጊ ወጣቶች ተገድለዋል! አንድ ታዳጊ ወጣት ጭንቅላቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ተርፏል! አንድ ታዳጊ ወጣት ራሱን ወደ ገደል ወርውሮ ሕይወቱን ማትረፍ ችሏል! በአማራ ብሔራዊ ክልል፣ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር…

ጃዋር መሐመድ ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ ኃላፊነታቸው ሊለቁ ነው

የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ (OMN) ባለቤትና ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ጃዋር መሐመድ በሚዲያው ያላቸውን የዋና ዳይሬክተርነት ኃላፊነት ለመልቀቅ መወሰናቸውን አሳውቀዋል። አቶ ጃዋር የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስን በይፋ መቀላቀላቸውን ተከትሎ በኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ…

ሴቶች በፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ ከአባልነት የዘለለ ሚና የላቸውም ተባለ

ሴቶች በፖለቲካ ፓርቲዎች መስራች አባል ከመሆን የዘለለ ሚና የላቸውም፤ እስከ አሁን ጎላ ብለው ወደ አመራር ደረጃ መምጣት አልቻሉም ሲል የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ባቀረበው ጥናት ላይ ጠቆመ፡፡ ከምርጫ ቦርድ በተገኘው…

ኢትዮጵያ በ2020 ግጭት ከሚያሰጋቸው አገራት በሦስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች

ዓለም አቀፉ የግጭት እና የቀውስ ተንታኝ ድርጅት (Crises group) ሰሞኑን በአዲሱ የፈረንጆች 2020 ዓ.ም ግጭት ሊከሰትባቸው ይችላል ካላቸው አስር አገራት ኢትዮጵያ ከቀዳሚዎቹ ተርታ እንደምትገኝ አስታወቀ፡፡ ተቋሙ፣ ሰሞኑን “10 Conflicts to…

ጃዋር መረራን ተቀላቀለ

ከኦ ኤም ኤን ኃላፊነቱ ራሱን አነሳ በኦሮሞ ጽንፈኛ-ብሄርተኝነት የሚታወቀው አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ፣ በቅርቡ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው አገራ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የሚመራውን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ ፓርቲ በይፋ መቀላቀሉ…

ሦስቱ ፓርቲዎች ነገ የመግባቢያ ሠነድ ይፈራረማሉ

ሀገር ለማዳን የፓርቲዎች ሥምምነት አስፈላጊ ነው ብለዋል! የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ ሕብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሕብር) እና የኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ ንቅናቄ (ኢሀን) ፓርቲ የመግባቢያ ሠነድ ሊፈራረሙ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ነገ ታኅሳስ…

ከ70 ሺህ በላይ ለሚሆኑ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ ተሰጠ

ለ70 ሺህ 748 ለሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ የአዲስ ዲጂታል መታወቂያ ካርድ መስጠቱን የወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ዲጂታል የመታወቂያ ካርድ መሰጠት የተጀመረው በአዲስ አበባ አስሩም ክፍለ ከተሞች እና…

የባንኮች የገንዘብ እጥረት

በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች የገንዘብ እጥረት ስለገጠማቸው ብሔራዊ ባንክ 5.5 ቢሊየን ብር ሊያበድራቸው ነው፡፡ ከሰሞኑን በሀገሪቱ የተከሰተው የገንዘብ እጥረት ግዙፉ መንግስታዊ ተቋም የሆነውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጨምሮ ሁሉም የገንዘብ ተቋማት ከፍተኛ…

የጤና ሚኒስትሩ ዶ/ር አሚር አማን አሸኛኘት ተደረገላቸው

ሚኒስትሩ አሸኛኘት የተደረገላቸው በአዲስ አበባ ከተማ ሽሮ ሜዳ አካባቢ የሚገኘውን ብራይት ስታር የበጎ አድራጎት ድርጅትን ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ከሌሎች ሚኒስትሮች ጋር በመሆን በጎበኙበት ወቅት ነው:: ዶ/ር አሚር አማን የተዘጋጀላቸውን…

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ላልተወሰነ ጊዜ እንዲዘጋ ውሳኔ ተላለፈ

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ አጋጠመኝ ባለው ወቅታዊ ችግር ምክንያት ትምህርት ማስቀጠል እንደማይቻል በመረዳት ከሰኞ ታህሳስ 20 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰ ጊዜ እንዲዘጋ ውሳኔ አስተላልፏል። የዩኒቨርሲቲው ሴኔት የመማር ማስተማሩ ስራ ላልተወሰነ…

የትምህርት ሚኒስትሩ ዶ/ር ጥላዬ ጌጤ ከስልጣናቸው ለቀቁ

በቀጣይነት የኢትዮጵያ ልኡክን በመወከል በዮኒስኮ ይሰራሉ ተብሎ ይጠበቃል! የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስትር የነበሩት ዶ/ር ጥላዬ ጌጤ ከስልጣናቸው በራሳቸው ፈቃድ ለቀዋል። ያለባቸው የጤና እክል ትምህርት ሚኒስትርን በሙሉ አቅም ለመምራት እንዳማያስችላቸውና ጤናቸውን ያገናዘበ…

ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር የሚቀላቅሉትን ለመከላከል በቂ ትኩረት አለመሰጠቱ ተጠቆመ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች የምግብ ይዘትን በመለወጥ እና በመለወስ ለሽያጭ በሚያቀርቡ ነጋዴዎች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር አመርቂ ሁኔታ ላይ አለመድረሱን የአዲስ አበባ አስተዳደር የምግብና ጤና ክብካቤ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በከተማዋ የተለያዩ…

የሙዳይ “የገና ስጦታ” ትኩረትን አግኝቷል

ሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር ለአሥር ቀናት ባዘጋጀው “የገና ስጦታ” መርሃ-ግብር ላይ በርካታ ግለሰቦችና ተቋማት ተሳትፎ እያደረጉ እንደሆነ ለኢትዮ-ኦንላይን አስታወቀ፡፡ ማኅበሩ፣ መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ‹‹የገና ስጦታ›› በሚል መርህ፣ ከታኅሳስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ጅማ ዞን ሊሞ ኮሳ ወረዳ ገብተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመረዋ ሶሞዶ ሰቃ ሲሞዶ ሊሙ መንገድ ግንባታን ለማስጀመር ዛሬ ጧት ጅማ ዞን ሊሙ ኮሳ ወረዳ ይገኛሉ። 94 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍነው ይህ የመንገድ ግንባታ፣ በአራት ዓመት…

ኢዜማ በመብራት ኃይል አዳራሽ የአዲስ አበባ ነዋሪን ሊያወያይ ነው

– ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ሀገራዊ ተግዳሮትን በተመለከተ ሃሳብ ያቀርባሉ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ፣ ዛሬ ቅዳሜ ታኅሳስ 18 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አደባባይ ዝቅ ብሎ በሚገኘው መብራት…

የክልል ልዩ ኃይል አደረጃጀት ሊቀየር ነው

ፌዴራል መንግሥት፣ በሀገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ያለውን የደህነነት እና የፖሊስ ሠራዊት አደረጃጀት ላይ ለውጥ የማድረግ ውጥን እንዳለው ተጠቆመ፤ የክልል ልዩ ኃይሎች የአሰላለፍ ሚና ደግሞ ለመዋቅር ለውጡ ገፊ ምክንያት ሆኗል ተብሏል፡፡ የጠቅላይ…

የዓባይ-ፖለቲካ ማሕበረሰቡን ግራ እያጋባ ነው

በሕዳሴው ግድብ ዙሪያ፣ ተደራዳሪዎቹ አገራት እየተወዛገቡ ነው፡፡ ግብፆች፣ በታዋቂው “አልሃራም” ጋዜጣ፣ በኢትዮጵያ ይፋ የተደረገውን መግለጫ የማይቀበሉት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አገራቱ በመጪው ጥር 9 እና 10 ቀን 2020 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከሚያካሂዱት…

72 ከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው

በ2009 በጀት አመት የተጀመረው እና በ11 ከተሞች እየተተገበረ ያለው የምግብ ዋስትና ፕሮገራም 604 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚደርግ ሲሆን ፕሮገራሙ እያበረከተ ያለው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ከተገመገመ በኋላ በቀጣዩ ዓመት ወደ 72…

የስካይ ላይት ሆቴል ማስፋፊያ እየተካሄደ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ‹‹ስካይ ላይት›› ሆቴል በአፍሪካ ግዙፉ ሆቴል ለመሆን የሚያስችለው የማስፋፊያ ፕሮጀክት እያካሄደ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከዓመት በፊት ስራ የጀመረው የስካይ ላይት ሆቴል በኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለቤትነት የሚተዳደር ሲሆን፣…

ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ተከሰሱ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀ ክስ ተመሰረተባቸው። በኢንጂነሯ ላይ ክስ ሊመሰረት የቻለው በታላቁ የህዳሴ ግድብ ሳቢያ፣ ከተደረገ የደን ምንጣሮ ሥራ ጋር በተያያዘ እንደሆነ ለማወቅ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከ50 ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች አንደኛው ሆነዋል

ፋይናንሺያል ታይምስ (ኤፍ.ቲ) ጋዜጣ በፖለቲካው ዘርፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸው ካላቸው 50 ግለሰቦች መካከል የኢፌድሪ ጠ/ሚ   ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) አንዱ መሆን ችለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 የኖቤል የሠላም ሽልማት መቀበላቸውን ተከትሎ፣ የበርካታ…

በአማራና ኦሮሚያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ሠላምን የሚያጠናክር ኮሚቴ ተዋቀረ

በአማራና በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ ሃያ ሁለት ዩኒቨርስቲዎች፣ ሰላምን ለማስፈንና ለማጠናከር የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ልዑክ፣ የባለድርሻ አካላት ኮሚቴ አዋቀረ፡፡ ኮሚቴው ተማሪዎችን በጋራ ደህንነታቸውና በትምህርታቸው ዙሪያ ብቻ እንዲያተኩሩ ያስተባብራል ተብሏል፡፡ በሳይንስና…

የሐሸንገ ሃይቅ የአሳ ሃብት እየቀነስ ነው

የአፍዴራ ሃይቅን ለአሳ እርባት ለማዋል ምርምር እየተካሄደ ነው በትግራይ ክልል የሐሸንገ የተፈጥሮ ሃይቅ የሐሸንገ ሃይቅ የአሳ ሃብት እየቀነሰ መምጣቱን ያገኘነው መረጃ የሚጠቁም ሲሆን፣ በአፋር የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ደግሞ የአፍዴራ ሃይቅን ለአሳ…

ለምርጫው ፓርቲዎች እያሟሟቁ ነው

የምርጫው የጊዜ ሰሌዳም በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ኢዜማ በኢትዮጵያ 547 ወረዳዎች ላይ ይወዳደራል ኦፌኮ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እያከናወነ ነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለዘንድሮው አገራዊ ምርጫ ከህግ ማዕቀፍ ዝግጅት ጀምሮ የተለያዩ…

በስኳር ኢንደስትሪ ፈተና ላይ ሊመከር ነው

ዋና አላማ የተበታተነውን የስኳር ኢንደስትሪ ባለሙያዎችን ለማሰባበሰብ ነው የስኳር ባለሙያዎች ማህበር አደራጅ በጎ ፈቃደኛ አስተባባሪ ኮሚቴ ከኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪንግ ኢንደስትሪ ጋር በመተባባር የኢትዮጵያ የስኳር ኢንደስትሪ ጉዞ ከየት ወዴት እንዲሁም የባለሙያዎች…

ረቂቁ ኤክሳይዝ ታክስ በድጋፍ እና በተቃውሞ ታጅቧል

“በደሃው ላይ ጫና እንዳያመጣ ጥንቃቄ ይደረጋል” መንግሥት በቅርቡ ለፓርላማ ከቀረቡት ረቂቅ ዓዋጆች መካከል የ‹‹ኤክሳይዝ ታክስ›› ረቂቅ ዓዋጅ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው፡፡ ይህ ረቂቅ ዓዋጅ ላለፉት ሁለት ሳምንታት በአነጋጋሪነቱ ቀጥሎ፣ ድጋፍም ተቃውሞም…

የጤና ሚንስትሩ ዶክተር አሚር አማን ከኃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አሳወቁ

የጤና ሚንስትር ዶክተር አሚር አማን፣ የመንግሥት ኃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ “በቅድሚያ ሀገሬንና ሕዝቤን በጤና ሚኒስትርነት እንዳገለግል ለሰጡኝ እድል፣  የተሰጠኝን ኃላፊነት ማሳካት እንድችል ላሳዩኝ ያላሰለሰ ድጋፍና ጽኑ ዕምነት እንዲሁም ያቀረብኩትን…

ዶክተር አምባቸው መኮንንን የሚዘክር ፋውንዴሽን ሊቋቋም ነው

ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በተፈፀመው የግድያ ወንጀል  ሕይወታቸው ያለፈው የአማራ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች  6ኛ ወር መታሰቢያ በአዲስ አበባ ትናንት ረቡዕ ታኅሳስ 15 ቀን 2012 ዓ.ም አመሻሽ ላይ…

የመጠቀችው ሳተላይት በመልካም ሁኔታ ላይ መሆኑዋ ተነገረ

ባሳለፍነው አርብ ኢትዮጵያ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ህዋ ያመጠቀቻት ETRSS-01 ሳተላይት በተሳካ ሁኔታ ምህዋር  ላይ ማረፏና በአሁኑ ሰአት በመልካም ሁኔታ ላየ መገኘቷን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ዘገበ፡፡ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com