ዜና
Archive

Day: November 27, 2019

ለ30 ሺህ ዜጎች የነፃ ህክምና ሚሊኒየም አዳራሽ ሊሰጥ ነው

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ከህዳር 22 እስከ ህዳር 24 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ለሦስት ቀናት በሚካሄደው አለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን እና ኮንፈረንስ ለ30 ሺህ ዜጎች የነፃ ህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ…

ተማሪዎች በድንገተኛ ህመም ተጎድተው ሆስፒታል ገቡ

በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ተስፋ ኮከብ ትምህርት ቤት ውስጥ እና እዛው አካባቢ በሚገኝ ፍሬህይወት ቁጥር አንድ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ባጋጠመ ድንገተኛ ህመም 186 ተማሪዎች ሆስፒታል…

ራያ ኮረም አዲስ ከንቲባዋን አልቀበልም አለች

በሹመቱ የከተማው ምክር ቤት እና ህወሓት ተፋጠዋል ራያ-ኮረም ከተማን በሕግ ያልተወከለ ከንቲባ እያስተዳደራት እንደሆነ የከተማው ምክር ቤት አባላት ለኢትዮ-ኦንላይን አሳወቁ፡፡ ህወሓት በቀላጤ ከትግራይ ሰው መልምሎ ለራያ-ኮረም ከተማ ከንቲባ የሾመ ቢሆንም፣…

በቦሌ ሚካኤል ግጭት ሕይወት አልፏል፤ አካል ጎድሏል

በቦሌ ሚካኤል ራሳቸውን ‹‹ቄሮ›› ብለው በሚጠሩ ቡድኖችና በአካባቢው ወጣቶች መካከል በሠንደቅ ዓላማ ‹‹አወርዳለሁ- አታወርድም›› አሁናዊ ምክንያት በተፈጠረ ግጭት ላይ በተተኮሰ ጥይት፣ የሩዋንዳ ኤምባሲ የጥበቃ ሠራተኛ ሕይወታቸው ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በኤምባሲው…

በሥሜ ከህወሓት ጋር ጥምረት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች አሉ ሲል ሲአን አስታወቀ

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን)፣ ከእውቅናው ውጪ በሕገ-ወጥ መንገድ በስሙ ከህወሓት ጋር ጥምረት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች መኖራቸውን አስታወቀ፡፡ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) በተለይ ለኢትዮ ኦንላይን እንደገለፀው፣ ተቋሙ በጉባዔ ወስኖ ከአባልነት ጭምር…

የዓለም የቱሪዝም ግብይት ተቋም በአዲስ አበባ የምስራቅ አፍሪካ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱን ሊከፍት ነው

ታዋቂው የዓለም የቱሪዝም ግብይት ተቋም (World Travel Market) በአዲስ አበባ ማዕከሉን ሊገነባ መሆኑን የባሕልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታውቋል፡፡ የባሕልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶክተር ሒሩት ካሳው የዓለም ቱሪዝም ግብት ተቋም እና የሪድ አውደርዕይ…

የከባድ መኪና ሾፌሮች አደጋ እየደረሰብን ነው አሉ

ከአዲስ አበባ ወደ ጅቡቲ እና ሱዳን የሚጓዙ የከባድ መኪና ሹፌሮች በታጣቂ ኃይሎች ግድያ፣ ድብደባ እና እገታ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ተናገሩ፡፡ የከባድ መኪና ሹፌሮቹ እንደሚሉት በተለይም በምስራቅ በኩል ኡርድፎ፣ ገዳማይቱ እና ገዋኔ…

This site is protected by wp-copyrightpro.com