ዜና
Archive

Day: November 26, 2019

ተማሪዎች ኮማንድ ፖስት እንዲቋቋም ጠየቁ

ስምንት ተማሪዎች በቁጥር ሥር ውለዋል በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ከሰሞኑን የተነሳውን አለመረጋጋት ተከትሎ በዛው ዕለት  አንጻራዊ መረጋጋት የሚታይ ቢመስልም፣ ሙሉ በሙሉ ከስጋት አልወጣንም ሲሉ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹም ጥቃት እንዳይፈጸምባቸው በመስጋት…

“ኢሕአዴግ በሁለት ክንፎች ተከፍሏል”

ህወሓት እና በውህደት ብልጽግና ፓርቲ የተሰኘው ኢህአዴግ፣ በመካከላቸው ያለውን ጭቅጭቅ እና ልዩነት ወደ ሀገሪቱ በማምጣት ኢትዮጵያን ወደ አልተፈለገ አለመረጋጋት እና ግጭት እንዳያስገቧት፣ ሁለቱም ወገኖች በጥንቃቄ ሊያስቡበት ይገባል ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራላዊ…

“በመዳ ወላቡና በኦዳ ቡልቱ ዩንቨርስቲዎች ብቻ ነው ትምህርት ያልተጀመረው” ሲል ሚ/ሩ ገለጸ

ከመዳ ወላቡ እና ኦዳ ቡልቱ ዩንቨርስቲዎች በስተቀር፣ ሁሉም ዩንቨርስቲዎች ወደ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደታቸው እንደገቡ፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር አስታወቀ፡፡ በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ወጥ የሆነ የትምህርት ጅማሮ የሌለበትን ምክንያት በሳይንስና ከፍተኛ…

በቦሌ ሚካኤል “ቄሮ” ነን ያሉ ቡድኖች እና የአካባቢው ወጣቶች ተጋጩ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቦሌ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትላንት ኅዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም በአካባቢው ወጣቶችና እራሳቸውን “ቄሮ” ብለው በሚጠሩ ቡድኖች መካከል ግጭት መፈጠሩን የኢትዮ ኦንላይን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ትላንት…

ህወሓት በውህደቱ ጉዳይ ለሁለት መከፈሉ ተገለጸ

‹‹ህወሓት በውህደት ጉዳይ እየዋዠቀ ነው›› አቶ አብርሃ ደስታ በኢሕአዴግ የውህደት ጉዳይ፣ የህወሓት ከፍተኛ የአመራር አባላት በሁለት ቡድን መከፈሉን ከፓርቲው ከፍተኛ ኃላፊዎችና ከክልሉ መንግሥት ባለሥልጣናት አካባቢ የሚወጡ መረጃዎች አመላከቱ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች…

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፌደራል ፖሊስ ተይዘው የነበሩ ተማሪዎች ምሽት ላይ ተለቀቁ

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ (ዋናው ጊቢ)፣ ትላንት ኅዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም በፌዴራል ፖሊስ በመኪና ተጭነው የተወሰዱ ተማሪዎች፣ ማምሻውን ወደ ጊቢው በሠላም መመለሳቸውን ተማሪዎች ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጹ፡፡ ‹‹በፖሊስ ቁጥጥር…

This site is protected by wp-copyrightpro.com