ዜና
Archive

Day: November 14, 2019

በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት የሚገኙ ምዕመናን ዛሬም በሥጋት ውስጥ ነን አሉ

በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት የሚገኙ ምዕመናን ዛሬም በሥጋት ውስጥ ነን አሉ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስትያን በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብክት ውስጥ የሚገኙ አብያተ-ክርስቲያናት ላይ ትላንት ረቡዕ ኅዳር 3 ቀን 2012 ዓም…

በሀዋሳ ደረቅ ወንጀል መበራከቱን ነዋሪዎች ገለጹ

በሀዋሳ ከተማ ደረቅ ወንጀል እየተበራከተ መምጣቱን፣ የአካባቢው ተወላጅ ያልሆኑ ዜጎችና ለከተማዋ እንግዳ ናቸው የተባሉ ሰዎች ላይ ወጣቶች የቡድን ንጥቂያና ዝርፊያ እንደሚያከናውኑባቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ሀዋሳ ከተማ በኮማንድ ፖስት ስር ከሆነች…

የዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር ከመኖሪያ ቤታቸው ታፍነው ተወሰዱ ተባለ

በቅርቡ በትግራይ የፖለቲካ ትግል የጀመረው የዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ዓዴፓ) ምክትል ሊቀመንበር የሆነው አቶ ሕሉፍ ዓሳዓሊ ዛሬ ንጋት ላይ ሲቪል በለበሱ ሦስት ሰዎች አማካኝነት ከመኖሪያ ቤታቸው ታፍነው መወሰዳቸውን ፓርቲው አስታውቋል፡፡ አጋቾች…

ፌዴራል ፖሊስ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን አረጋግቶ ወጣ1

  በሀገሪቱ አንድ-አንድ ዩንቨርስቲዎች ሰሞኑን በተፈጠሩ ኹከቶችና ግጭቶች ሥጋት የገባቸው  የሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ትላንት ኅዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም ሠላማዊ ሰልፍ ሊያደርጉ በጊቢ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ፣ መረጃ የደረሰው የፌዴራል ፖሊስ ሠልፉ…

የምርጫ አስፈፃሚ ግለሰብ በማጭበርበር ተጠርጥረው ተሰናበቱ

የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ የምርጫ አስፈፃሚ ግለሰብ፣ የቅድመ ምርጫ ሂደቱን በማጭበርበር ተጠርጥረው ከአስፈፃሚነት መሰናበታቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የምርጫ አስፈፃሚው ግለሰብ፣ የመራጮችን ካርዶች ከቦርዱ በመስረቅ ወደ መኖሪያ ቤታቸው ይዘው ሄደው…

This site is protected by wp-copyrightpro.com