ዜና
Archive

Day: November 13, 2019

ዋልታ በሚዲያ እና ምርጫ ዙሪያ ነገ ያወያያል

ዋልታ ቴሌቪዥን ነገ ህዳር 4 ቀን 2012 ዓ.ም  ‹‹ሚዲያ እና ምርጫ›› በሚል ርዕስ የውይይት መድረክ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ዋልታ ቴሌቪዥን፣ ዘወትር ሰኞ ምሽት ሦስት ሰዓት ላይ ምርጫ 2012 ላይ ቋሚ መድረክ…

ከሰኔ 15ቱ ክስተት ጋር በተያያዘ ከተጠረጠሩ ሰዎች አምስቱን ወደ ምስክርነት ማዘዋወሩን ጠቅላይ ዐቃቤ-ሕግ አስታወቀ

የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ-ሕግ፣ ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም በባሕር ዳርና በአዲስ አበባ ከተሞች የተፈፀመውን የግድያ ወንጀል በተመለከተ፣ ዛሬ በዋና መሥሪያ ቤቱ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ጠቅላይ ዐቃቤ-ሕግ በመግለጫው በባሕር ዳር በቁጥጥር ሥር…

የኢህአዴግ ውህደት በጉጉት እየተጠበቀ ነው

የውህደት ጉዞው በድጋፍ እና በተቃውሟ ታጅቧል “ኢህአዴግ አንድ ውህድት ፓርቲ ከሆነ አሃዳዊ ሥርዓትን ይፈጥራል፤ የሚለው ትርጉም የማይሰጥ ነው፡፡” የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ   “ውህደቱ ሙሉ…

የዓባይ (ናይል) ወንዝ ከተፈጠረ 30 ሚሊዮን ዓመታት እንደሆነው ጥናት አመለከተ

የዓባይ ወንዝ የዛሬ 30 ሚሊዮን አመት አካባቢ እንደተፈጠረ ግምት እንዳለ በቅርቡ የተደረገ የጥናት ውጤትን ዋቢ አድርጎ ያስነበበው ‹‹ላይቭ ሳይንስ›› ድረ ገፅ ነው፡፡ ድረ ገፁ በዘገበው ከ 6 ሺ በላይ ኪሎ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለCNN ለማስታወቂያ 60 ሺ የአሜሪካ ዶላር መድቧል ተባለ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሲኤንኤን (CNN) ሚዲያ ለማስታወቂያ ብቻ ስልሳ ሺህ (60 000) የአሜሪካ ዶላር መመደቡ ታወቀ፡፡ ዓለም አቀፉ መገናኛ ብዙኃን የሆነው ሲኤንኤን (CNN) የኢትዮጵያ አየር መንገድን እና ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ…

በድሬ ዳዋ በተፈጠረ ግጭት የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጉዳት ደረሰባቸው

በድሬ ዳዋ ከተማ የተፈጠረውን ኹከት ለማረጋጋት የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ወደ ከተማዋ ገብተዋል ተብሏል፡፡ የድሬ ዳዋ ነዋሪዎች እንደገለፁት ወጣቶች ወደ መከላከያ ሠራዊት አባላት  ድንጋይ እየወረወሩ ነው፡፡ የመከላከያ አባላት ላይ ቦምብ…

ኢትዮጵያና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እየሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሰመረ ርዕሶምን ትናንት በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ዲፕሎማቶቹ በነበራቸው ቆይታ በሁለቱ ሀገራት ስላሉ የኢምባሲ ጽሕፈት ቤቶች…

ጠብታ-ውኃ ለችግኞች

ስብጥር ዛፍ ውስጥ (የደላው ሮዝመሪ ዛፍ ይመስላል) የዛሬ ችግኞች የነገ ደን ናቸው፤ በቂ ውኃ ካለገኙ ግን ጭራሮ ሆነው ይቀራሉ! መነሻ፡- በዚሁ ድረ ገጽ ላይ “ችግኝ ተከላው በእንክብካቤ መታገዝ አለበት” (https://ethio-online.com/archives/4303)…

This site is protected by wp-copyrightpro.com