ዜና
Archive

Month: November 2019

እንጀራ መጋገር የሚችል ሮቦት በ9ኛ ክፍል ተማሪ ተሰራ

ያለ ሰው ረዳትነት እንጀራን መጋገር የሚችል ሮቦት ዳዊት አድማሱ በተባለ የ9ኛ ክፍል ተማሪ ተሰርቶ ለዕይታ ቀረበ፡፡ ከደብረ ብርሃን ከተማ በ65 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው እነዋሪ ከተማ በእነዋሪ ሚሊኒየም አጠቃላይ…

“ህወሓት የራያ የማንነት ጥያቄን የሚያነሱ ወጣቶችን እያፈነ ነው” አቶ ደጀኔ አሰፋ

                                                    (የራያ ሕዝብ የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ) ህወሓት በክልሉ የፀጥታና የደህንነት አካላት፣ በልዩ ኃይሉ እና በአካባቢ ሚሊሻዎች የራያ ሕዝብን የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ወጣቶችን እያፈነ፣ እያሰረና በድብቅ እስር ቤቶች…

የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብሰባ ያለስምምነት ተበተነ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ዛሬ ኅዳር 19 ቀን 2012 ዓ.ም ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በፓርቲዎች የምዝገባና የስነ ምግባር ዓዋጅ  ማስፈፀሚያ ደንብ ዙሪያ እያካሄደው የነበረው ውይይት ባለመግባባት ተበትኗል። ተፎካካሪ የፓለቲካ ፓርቲዎች…

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ለስድስት ግለሰቦች አዳዲስ ሹመቶችን ሰጠ

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት፣ ለስድስት የአመራር አባላቱ ሹመቶችን መስጠቱትን አስታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት አቶ ፍቃዱ ተሰማ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፤ አቶ አዲሱ አረጋ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ፣ የማሕበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ፤…

የአዲስ አበባ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ምክር ቤት፣ ሰባተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀምረ፡፡ ጉባዔው በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን፣ ነገም ቀጥሎ የሚውል መሆኑ ታውቋል፡፡ የአዲስ አበባ…

የአዲስ አበባ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ 3 መቶ ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ማስመለሱን ገለጸ

በአዲስ አበባ ከተማ፣ በሕገ-ወጥ መንገድ ተይዞ የነበረ ሦስት መቶ ሺህ ካሬ ሜትር ቦታን ማስመለሱን የከተማዋ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የሠላምና ፀጥታ ቢሮ የ2012 ዓ.ም የሩብ ዓመት…

የዋለልኝ መኮንን ዝክር እያወዛገበ ነው

በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂያዊ ጥናት ኢንስቲትዩት አስተባባሪነት በዋለልኝ መኮንን ሕይወት እና በትግል እንቅስቃሴዎቹ ዙሪያ ምሁራን፣ ፖለቲከኞች እና ሌሎችም የማሕበረሰብ ክፍሎች ተወያይተዋል፡፡ ‹የብሔሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ› በሚል ርዕስ ዋለልኝ መኮንን እና ሌሎች…

   በቀጣዩ ሳምንት ደረቃማ የአይር ሁኔታ ይጠበቃል

ከቀናት በፊት በሀገራችን በተለያዩ ክልሎች ወቅቱን ያልጠበቃ ዝንናብ ሲጥል የነበረ ሲሆን፣ በቀጣይ ሳምንት ግን ደረቃማ የአየር ሁኔታ እንሚጠበቅ  የኢትዮጵያ ሜቴዎሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ባለፉት 10 ቀናት እርጥበት አዘል ዝናብ ከሰሜናዊ የሕንድ…

ደኢህዴን አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን በጽ/ቤቱ እያካሄደ ነው

የኢሕአዴግ የውህደት ሃሳብን ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) አስቸኳይ እና ልዩ ጠቅላላ ጉባዔ በሀዋሳ ከተማ በድርጅቱ ጽ/ቤት አዳራሽ በማካሄድ ላይ ነው፡፡ የኢሕአዴግን የውህደት ሃሳብን ያጸድቃል ተብሎ…

የወጣት አደረጃጀቶች በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመሰገኑ

ኢመደበኛ አደረጃጀቶች በመስቀለኛ መንገድ ውስጥ ገብተዋል ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) በሀገሪቱ ውስጥ የሚገኙ ቄሮ እና ፋኖን ጨምሮ በርካታ የወጣት አደረጃጀቶች በጋራ ያደረጉት ትግል ሃገሪቱን ወደተሻለ ብልጽግና፣ ሰላም፣ ዲሞክራሲ እና…

ኪኑዋ (Quinoa) እንጀራ ተጋገረ

መግቢያ የዓለም ምርጥ እህል የተባለው አንዱ ኪኑዋ ወይም ኪኙዋ ነው፡፡  በሳይንስዊ ስሙ ቼኖፖዲየም ኪኑዋ (Chenopodium quinoa) ይባላል፡፡ የቼኖፖዲየም ዝርያ ዓይነቶች በዓለም ላይ ብዙ ናቸው፡፡  የሳር ቤተሰብ አይደለም ተቀራራቢነቱ ለቀይስር እና…

‹‹ተማሪዎች የገጠማቸው የጤና እክል የምግብ መመረዝ አይደለም››  ም/ል ከንቲባ ታከለ ኡማ

ኢንጅነር ታከለ ኡማ ፍሬህይወት ቁጥር አንድ የአፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት በትላንትናው ዕለት የጤና እክል የገጠማቸውን ተማሪዎችንና በአጠቃላይ የመማር ማስተማር ሂደቱን ጎብኝተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባው ተማሪዎች የገጠማቸው የጤና እክል…

ገርጂ አካባቢ የመኪና ሞተር ሳያጠፋ የወረደው ሰው ዓይኑ እያየ መኪናው ተሰረቀ

በአዲስ አበባ ከተማ ገርጂ በሚባለው አካባቢ፣ የመኪናቸውን ሞተር ሳያጠፉ ለአንድ አፍታ ከጋቢና የወረዱ ግለሰብ፣ ዘወር ባሉበት ቅጽበት መኪናቸው ተሰርቋል፡፡ ግለሰቡ የመኪናቸውን ሞተር ሳያጠፉ ለአንዲት ቅጽበት ዘወር ባሉበት ወቅት፣ ኹኔታውን ሲከታተል…

ለ30 ሺህ ዜጎች የነፃ ህክምና ሚሊኒየም አዳራሽ ሊሰጥ ነው

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ ከህዳር 22 እስከ ህዳር 24 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ለሦስት ቀናት በሚካሄደው አለም አቀፍ የጤና ኤግዚቢሽን እና ኮንፈረንስ ለ30 ሺህ ዜጎች የነፃ ህክምና አገልግሎት እንደሚሰጥ…

ተማሪዎች በድንገተኛ ህመም ተጎድተው ሆስፒታል ገቡ

በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኘው ተስፋ ኮከብ ትምህርት ቤት ውስጥ እና እዛው አካባቢ በሚገኝ ፍሬህይወት ቁጥር አንድ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ባጋጠመ ድንገተኛ ህመም 186 ተማሪዎች ሆስፒታል…

ራያ ኮረም አዲስ ከንቲባዋን አልቀበልም አለች

በሹመቱ የከተማው ምክር ቤት እና ህወሓት ተፋጠዋል ራያ-ኮረም ከተማን በሕግ ያልተወከለ ከንቲባ እያስተዳደራት እንደሆነ የከተማው ምክር ቤት አባላት ለኢትዮ-ኦንላይን አሳወቁ፡፡ ህወሓት በቀላጤ ከትግራይ ሰው መልምሎ ለራያ-ኮረም ከተማ ከንቲባ የሾመ ቢሆንም፣…

በቦሌ ሚካኤል ግጭት ሕይወት አልፏል፤ አካል ጎድሏል

በቦሌ ሚካኤል ራሳቸውን ‹‹ቄሮ›› ብለው በሚጠሩ ቡድኖችና በአካባቢው ወጣቶች መካከል በሠንደቅ ዓላማ ‹‹አወርዳለሁ- አታወርድም›› አሁናዊ ምክንያት በተፈጠረ ግጭት ላይ በተተኮሰ ጥይት፣ የሩዋንዳ ኤምባሲ የጥበቃ ሠራተኛ ሕይወታቸው ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ በኤምባሲው…

በሥሜ ከህወሓት ጋር ጥምረት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች አሉ ሲል ሲአን አስታወቀ

የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን)፣ ከእውቅናው ውጪ በሕገ-ወጥ መንገድ በስሙ ከህወሓት ጋር ጥምረት ለመፍጠር የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች መኖራቸውን አስታወቀ፡፡ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ (ሲአን) በተለይ ለኢትዮ ኦንላይን እንደገለፀው፣ ተቋሙ በጉባዔ ወስኖ ከአባልነት ጭምር…

የዓለም የቱሪዝም ግብይት ተቋም በአዲስ አበባ የምስራቅ አፍሪካ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤቱን ሊከፍት ነው

ታዋቂው የዓለም የቱሪዝም ግብይት ተቋም (World Travel Market) በአዲስ አበባ ማዕከሉን ሊገነባ መሆኑን የባሕልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታውቋል፡፡ የባሕልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶክተር ሒሩት ካሳው የዓለም ቱሪዝም ግብት ተቋም እና የሪድ አውደርዕይ…

የከባድ መኪና ሾፌሮች አደጋ እየደረሰብን ነው አሉ

ከአዲስ አበባ ወደ ጅቡቲ እና ሱዳን የሚጓዙ የከባድ መኪና ሹፌሮች በታጣቂ ኃይሎች ግድያ፣ ድብደባ እና እገታ እየተፈጸመባቸው እንደሆነ ተናገሩ፡፡ የከባድ መኪና ሹፌሮቹ እንደሚሉት በተለይም በምስራቅ በኩል ኡርድፎ፣ ገዳማይቱ እና ገዋኔ…

ተማሪዎች ኮማንድ ፖስት እንዲቋቋም ጠየቁ

ስምንት ተማሪዎች በቁጥር ሥር ውለዋል በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ከሰሞኑን የተነሳውን አለመረጋጋት ተከትሎ በዛው ዕለት  አንጻራዊ መረጋጋት የሚታይ ቢመስልም፣ ሙሉ በሙሉ ከስጋት አልወጣንም ሲሉ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹም ጥቃት እንዳይፈጸምባቸው በመስጋት…

“ኢሕአዴግ በሁለት ክንፎች ተከፍሏል”

ህወሓት እና በውህደት ብልጽግና ፓርቲ የተሰኘው ኢህአዴግ፣ በመካከላቸው ያለውን ጭቅጭቅ እና ልዩነት ወደ ሀገሪቱ በማምጣት ኢትዮጵያን ወደ አልተፈለገ አለመረጋጋት እና ግጭት እንዳያስገቧት፣ ሁለቱም ወገኖች በጥንቃቄ ሊያስቡበት ይገባል ሲሉ የኦሮሞ ፌዴራላዊ…

“በመዳ ወላቡና በኦዳ ቡልቱ ዩንቨርስቲዎች ብቻ ነው ትምህርት ያልተጀመረው” ሲል ሚ/ሩ ገለጸ

ከመዳ ወላቡ እና ኦዳ ቡልቱ ዩንቨርስቲዎች በስተቀር፣ ሁሉም ዩንቨርስቲዎች ወደ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደታቸው እንደገቡ፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር አስታወቀ፡፡ በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ወጥ የሆነ የትምህርት ጅማሮ የሌለበትን ምክንያት በሳይንስና ከፍተኛ…

በቦሌ ሚካኤል “ቄሮ” ነን ያሉ ቡድኖች እና የአካባቢው ወጣቶች ተጋጩ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቦሌ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትላንት ኅዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም በአካባቢው ወጣቶችና እራሳቸውን “ቄሮ” ብለው በሚጠሩ ቡድኖች መካከል ግጭት መፈጠሩን የኢትዮ ኦንላይን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ትላንት…

ህወሓት በውህደቱ ጉዳይ ለሁለት መከፈሉ ተገለጸ

‹‹ህወሓት በውህደት ጉዳይ እየዋዠቀ ነው›› አቶ አብርሃ ደስታ በኢሕአዴግ የውህደት ጉዳይ፣ የህወሓት ከፍተኛ የአመራር አባላት በሁለት ቡድን መከፈሉን ከፓርቲው ከፍተኛ ኃላፊዎችና ከክልሉ መንግሥት ባለሥልጣናት አካባቢ የሚወጡ መረጃዎች አመላከቱ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች…

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በፌደራል ፖሊስ ተይዘው የነበሩ ተማሪዎች ምሽት ላይ ተለቀቁ

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ (ዋናው ጊቢ)፣ ትላንት ኅዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም በፌዴራል ፖሊስ በመኪና ተጭነው የተወሰዱ ተማሪዎች፣ ማምሻውን ወደ ጊቢው በሠላም መመለሳቸውን ተማሪዎች ለኢትዮ-ኦንላይን ገለጹ፡፡ ‹‹በፖሊስ ቁጥጥር…

የህወሓት ስራ አስፈጻሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ

የህወሓት ስራ አስፈጻሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ የኢህአዴግን መዋሀድ አስመልክቶ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ወሰነ። የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ኢህአዴግ “እየተዋሀደ ሳይሆን እየፈረሰ ነው ያለው፤ ብልጽግና ፓርቲም…

የተባበሩት የአማራ በጎ አድራጎት ማኅበር ሊመሠረት ነው

በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ ኹኔታዎች ላይ እየተገፉ ያሉ የአማራ ተወላጆችን ችግር የሚቀርፍ ‹‹የተባበሩት የአማራ በጎ አድራጎት ማኅበር›› ሊመሠረት በሂደት ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ማኅበሩ በልዩ-ልዩ ምክንያቶች ችግር ለሚደርስባቸው የአማራ ተወላጆች ፈጥኖ ምላሽ…

ታማሪሎ የቲማቲም ዛፍ

መግቢያ:- በሳይንሳዊ መጠሪያው (Cyphomandra betacea ) ይባላል፡፡ በእንግሊዘኛ ታማሪሎ (Tamarillo) ወይም  የቲማቲም ዛፍ  (tree tomato) ይሉታል፡፡ አበቃቀሉ ነጭ እምቧይ ይመስላል፡፡ ቢሆንም የእምቧይ ዘር አይደለም፡፡ እሾህም የለውም፡፡ ደጋ አካባቢ ይመቸዋል፡፡ ከ…

በአዲስ አበባ የኤሌክትሮኒክስ የመገበያያ ማዕከል ሊገነባ ነው

በመዲናችን አዲስ አበባ የዲጅታል ኤሌክትሮኒክስ የግብይት ማዕከል ግንባታን ከአሊባባ ግሩፕ ጋር ለማድረግ ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ አሊባባ በኢትዮጵያ የሚከፍተው ይህ ዓለም አቀፍ ኤሌክትሮኒክ መገበያያ በውስጡ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት እና የዲጂታል ስልጠና…

ኢ-መደበኛ አደረጃጀቶች ሕጋዊ ሊሆኑ ነው

ቄሮ፣ ፋኖ፣ ዘርማ እና ኤጄቶ ሕጋዊ ማዕቀፍ ውስጥ መግባት አለባቸው ተብሏል በተለያዩ ክልሎች ያሉ ኢ-መደበኛ አደረጃጀቶች ሕጋዊ ሊሆኑ እንደሚገባ የሠላም ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል- ቄሮ፣ በአማራ ክልል- ፋኖ፣ በደቡብ ክልል-…

ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ሠላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የሞከሩ ተማሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በመኪና ተጭነው ከጊቢው እንዲወጡ ተደርገዋል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ (ዋናው ጊቢ) ወደ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያመራ የነበረ የተማሪዎች እንቅስቃሴ፣ በፌዴራል ፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋለ፡፡ ሠልፉ ተካሂዶ ቢሆን ኖሮ በፍጥነት…

ስድስት ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ሠላማዊ ሰልፍ ለማድረግ የሞከሩ ተማሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ (ዋናው ጊቢ) ወደ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያመራ የነበረ የተማሪዎች እንቅስቃሴ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋለ፡፡ ሠልፉ ተካሂዶ ቢሆን በፍጥነት ወደ ግርግርና ግጭት ሊያመራ ይችል እንደነበር መረጃ…

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በአንድ ቀን የትራፊክ አደጋ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ትላንት ኅዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም በደረሰ የትራፊክ አደጋ ብቻ የ49 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ፣ ከቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ወደ አዳማ (ናዝሬት) እንዲሁም ከመቱ ወደ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ባደረገው ጊዜያዊ ውጤት መሰረት ሲዳማ 10ኛ ክልል መሆን የሚያስችለውን የሕዝብ ድምፅ አግኝቷል

በጉዳዩ ላይ ቦርዱ ሲሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ተጠናቋል። የመግለጫውን ሙሉ ይዘት ሀዋሳ የሚገኘው ሪፖርተራችን እንደሚከተለው አድርሶናል። የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ጊዜያዊ ውጤትን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ፦ የደቡብ ብሄር…

This site is protected by wp-copyrightpro.com