ዜና
Archive

Day: September 19, 2019

“የትግራይ ሕዝብ ‹በወረዳ ደረጃ እንደራጅ› ብሎ የጠየቀው ዴሞክራሲያዊ መብቱን ነው”

ህወሓት መልስ መስጠት ያለፈለገው እንደ ሽንፈት ቆጥሮት ነው የትግራይ ህዝብ ‹‹በወረዳ ደረጃ እንደራጅ›› ብሎ የጠየቀው ጥያቄ፣ ዴሞክራሲያዊ መብቱን ነው ሲል ዓረና ለፍትሕና ለዴሞክራሲ (ዓረና) ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ሙሉ ለሙሉ በህወሓት የሚመራው…

የኢትዮጵያ- ዱባይ ዲያስፖራ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

ለሁለት ቀናት የሚቆየው የኢትዮጵያ – ዱዳይ ዳያስፖራ ቢዝነስ ፎረም በትላንናው ዕለት በሸራተን አዲስ ተከፈተ፡፡ የቢዝነስ ፎረሙ በኢትዮጵያ እና በተባበሩት ዐረብ ኤሜሬቶች በሚገኙ የንግድ ማኅበረሰብ መካከል ግንኙነታቸውን ለማጠንከር እና የንግድ ሥራዎቻቸውን…

በድርቅ በተጎዱ የአርብቶ አደር አካባቢዎች የእንስሳት ደህንነት ጥበቃ መከናወን አለበት ተባለ

በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላይ ለሚገኙ ማኅበረሰቦች አስቸኳይ የእንስሳት ደህንነት ጥበቃ አገልግሎት መስጠት፣ ማኅበረሰቡን መታደግ ነው ተባለ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ይህን እያከናወነ መሆኑ…

አርመኒያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ ልትከፍት ነው

የአርመን ሪፐብሊክ መንግሥት ኤምባሲውን በኢትዮጵያ ለመክፈት ማቀዱን የሀገሪቱ ብዙኃን መገናኛ የሆነው አርመን ፕሬስ ዘግቧል፡፡ አርመኒያ  ከሰሃራ በታች ባሉ አገራት ዲፕሎማሲያዎ ግንኙነቷን ለማጠናከር የሚረዳት አማራጭ እንዲሁም አምባሳደሮች  እንደሌላትም ተነግሯል፡፡ በኢትዮጵያ የሚከፈተው…

ኢትዮጵያዊው ፎቶ-ጋዜጠኛ በሀገረ ካናዳ ትኩረት ስቧል ተባለ

ኢትዮጵያዊው ፎቶ-ጋዜጠኛ ዳዊት ጥበቡ፣ በቀን ተቀን የምስለ-ትረካ (ፎቶግራፍ) ሥራው፤ የብዙኃንን ቀልብ በሀገረ-ካናዳ መሳብ ችሏል፡፡ ከሀገሩ ኢትዮጵያ ከተሰደደ ሁለት ዓመት የሆነው ፎቶ ጋዜጠኛ ዳዊት ጥበቡ፤ በፍጥነት በሚንቀሳቀሰው የምዕራቡ ዓለም ውስጥ፣ አስደናቂ…

ኢትዮጵያ ከቡና ገበያ 183 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች

ኢትዮጵያ በሁለት ወር ውስጥ ወደ ውጭ አገራት ከላከቸው የቡና ምርት፣ ከ183 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ እዳገኘች ተገለጸ፡፡ 52 ሺህ ሦስት መቶ ቶን ቡና ወደ ውጭ አገራት የተላከ ሲሆን፣ ይህም ከባለፈው…

This site is protected by wp-copyrightpro.com