ዜና
Archive

Day: September 17, 2019

የኢትዮጵያ ሠላም 131ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል

በዓለም አቀፍ ደረጃ የአገራትን የሠላም ሁኔታ እና ይዘት በየዓመቱ ይፋ የሚያደርገው ‹‹ኢንስቲቱዩትስ ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ›› የተባለ ተቋም፣ የኢትዮጵያ ሠላም 131ኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ይፋ አደረገ፡፡ በየዓመቱ “Global Peace Index”…

ኤርትራ ጋዜጠኞችን እና ፖለቲከኞችን እንድትፈታ ተጠየቀች

ኤርትራ ለ18 ዓመታት ያሰረቻቸውን 28 ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንድትለቅ አምነስቲ አንተርናሽናል ጠየቀ፡፡ የኤርትራ መንግሥት ከ18 ዓመት በፊት የሃገሪቱን ፕሬዝዳንት በመተቸታቸው ምክንያት ብቻ ለእስር የዳረገቻቸውን 11 ፖለቲከኞችንና 17 ጋዜጠኞችን እንዲለቅ አምነስቲ ጥሪ…

ኢትዮጵያ የሌባኖሱን ነጋዴ ከሳምንት እገታ በኋላ ለቀቀች

አሶሴትድ ፕሬስ የሌባኖስን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ጠቅሶ እንዳስነበበው፣ ሀሰን ጃበር የተባሉ የሌባኖስ ነጋዴ አዲስ አበባ ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ ተሰውረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ነጋዴውን አግታ ለምን እዳቆየች እምብዛም የተብራራ ሃሳብ የለም፡፡…

በሞያሌ በኩል የኬንያና የኢትዮጵያ መንገድ አለመዘጋቱን በኬንያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስተወቀ

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን የሞያሌ መንገድ እንደዘጋች ትላንት ሰኞ መስከረም 5 ቀን 2011 ዓ.ም ይፋ የሆነው መረጃ የተሳሳተ መረጃ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኬንያና ሞሪሺየስ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ መለስ አለም እንደገለጹት፣ ‹‹መረጃው…

የፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ የበጎ-ሥራ ተቋም ተመሰረተ

በችግር ጊዜ ሁሉ ለወገን በመቆርቆር የሚታወቁት ‹‹አርዓያ-ሰብ›› የሆኑት ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን የሚዘክር የበጎ-ሥራ ተቋም (ፋውንዴሽን) ተመሠረተ፡፡ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሥራች ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ የሚዘከሩበትን ፋውንዴሽን የመሠረቱት ወዳጆቻቸውና አድናቂዎቻቸውና የሙያ…

በመሬት መንሸራተት አደጋ የአንድ ቤተሰብ ሦስት አባላት ሕይወት አለፈ

በዐማራ ክልል ጎንደር- ጃናሞራ ወረዳ፣ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ፤ የአንድ ቤተሰብ ሦስት አባላት ሕይወት ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፣ በወረዳው ወይና…

This site is protected by wp-copyrightpro.com