ዜና
Archive

Day: September 6, 2019

የትምህርት ሥርዓቱ እድል ነፋጊ፤ የትምህርት ሚንስትር ውሳኔ ደግሞ አግላይ ነው ተባለ

ትምህርት ሚንስትር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ውጤት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለማረም የወሰደው መፍትሄ፣ ተማሪዎችን ማዕከል ያላደረገ አግላይ ነው ሲሉ የትምህርት ባለሟሎች በጉባዔ ላይ ገለጹ፡፡ ትምህርት ሚ/ር ተማሪዎቹን…

ሀገር አቀፍ የአጠቃላይ ትምህርት ሥርዓተ- ትምህርት ጉባዔ ባለሟሎችን አነጋገረ

ሀገር አቀፍ ‹‹የአጠቃላይ ትምህርት›› ሥርዓተ-ትምህርት ጉባዔ፣ ከመዋዕለ ህፃናት እስከ ከፍተኛ ትምህርት በሚዘልቀው የሀገሪቱ ሥርዓተ-ትምህርት (ካሪኩለም) አተገባበር ላይ አገር በቀል ያልሆነ አቅጣጫ መያዝ ባለሟሎችን አነጋገረ፡፡ ለትምህርት ጥራት፣ ሥርዓተ-ትምህርቱ ከፖለቲካና ከሃይማኖት ይውጣ፤…

የመስከረም አራቱ ሰልፍ የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ እንደሚጠብቅ ተነገረ

መስከረም አራት ሊካሄድ በታሰበው ሰላማዊ ሰልፍ የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ ለመጠበቅ አስተባባሪዎቹ መስማማታቸው ተነገረ፡፡ በመጪው መስከረም ወር መጀመሪያ ላይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሱ ያሉትን ችግሮች በተመለከተ የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪዎቹ…

መንግሥት እና የሕዝብ አስተዳደር

እምብዛም የማይደፈረውን፣ በቅጡ ያልመረመርነውን፤ እንደው በነሲብ ስንከተለው የኖርንበትንና አንዱን ጌታ ሌላውን ጭሰኛ ያደረገን ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት ከመቶ ዓመት በፊት በቅጡ ለመመርመር እና ለመጋፈጥ የደፈረ አንድ ወጣት ኢትዮጵያዊ ብላቴና ነበር:: ይህ ብላቴና…

አርቲስት ተዘራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አርቲስት ተዘራ ለማ ትላንት ምሽት በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ እያለ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ:: በ1954 ዓ.ም በፍቼ ከተማ ተወለዶ በመዲናችን አዲስ አበባ ሪቼ አካባቢ ነው ያደገው፤ አርቲስቱ የሶስት…

ልዩ ኃይሉ የተቃውሞ ሰልፎችን ለመበተን የጎማ ጥይት መጠቀም መጀመሩን ተናገረ

የሶማሌ ክልል፣ ሌሎች አገራት የተቃውሞ ሰልፎችን ጉዳት ሳያስከትሉ ለመበተን የሚጠቀሙበትን  የጎማ ጥይት መጠቀም መጀመሩን የክልሉ ልዩ ኃይል ፖሊስ ጄኔራል መሐመድ አሕመድ መሐሙድ ተናገሩ፡፡ ከዚህ በፊት በሀገራችን የተለያዩ አድማዎችንና የተቃውሞ ሰልፎችን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com