ዜና
Archive

Day: September 5, 2019

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት በሲኖዶስ ጉባዔ ታደሙ

ከኢትዮጵያ ቤተክህነት የተነጠለ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ለመመሥረት በክልላችን የሚደረገውን እንቅስቃሴ አንደግፍም፤ የሀገርን አንድነት የሚፈታተን ጉዳይ በመሆኑ በመንግሥት መቼም ተቀባይነት አይኖረውም ሲሉ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት ተናገሩ፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት…

አቶ ክቡር መንግሥት ግዙፍ የልማት ድርጅቶችንእንዳይሸጥ አስጠነቀቁ እንዳይሸጥ

የአዲስ አበባና የክልል ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዝዳንት የነበሩት አንጋፋው የኢኮኖሚ ባለሙያ አቶ ክቡር ገና፣ መንግሥት ግዙፍ የመንግሥት የልማት ተቋማትን ለመሸጥ መወሰኑ ስህተት ነው፤ ‹‹ባንሸጠው አንሞት›› በሚል መንግሥትን በመወትወት ላይ ናቸው፡፡…

ኢትዮጵያውያን ህፃናት ከእስራኤላውያን እኩዮቻቸው ጋር በአንድ ክፍል እንዳይማሩ ተደረገ

ኢትዮጵያውያን የመዋዕለ ህፃናት ተማሪዎች በእስራኤል ኪሪያት ጋት ከተማ ከእስራኤላውያን የእድሜ እኩዮቻቸው ጋር በአንድ ክፍል እንዳይማሩ እየተደረገ መሆኑ በጥቁር ወላጆች ዘንድ ቁጣ አስነስቷል ተባለ፡፡ ሴፊ ቢሊለን የሚባሉ ወላጅ እንደተናገሩት፣ የሦስት ዓመት…

የትኛውም የፖለቲካ ጥያቄ ፖለቲካዊ መፍትሔ አለው

የህብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበርና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ግርማ በቀለ፣ በሀገሪቱ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ለምርጫ የተደላደለ አይደለም፤ የፖለቲካ ምኅዳሩም በተለያዩ ክልሎች ተንቀሳቅሰን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com