ዜና
Archive

Day: September 4, 2019

ዐራተኛው ፓትሪያርክ አንድ ሚሊዮን ብር ለተቃጠሉ አብያተ ክርስትያናት እድሳት እንዲውል ለገሡ

9የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐራተኛው ፓትሪያርክ ብፁህ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዎስ፣ ዛሬ ነሐሴ 29 ቀን 2011 ዓ.ም በተዘጋጀላቸው የበዓለ-ሲመት ፕሮግራም ላይ ለተለያዩ ወጪዎች ሊውል የነበረን አንድ ሚሊዮን ብር በተለያዩ አካባቢዎች ለተቃጠሉ…

ፓትሪያርኩ አዱሱን ዓመት ከጥላቻና ዘረኝነት ጸድተን እንቀበለው አሉ

ፓትሪያርኩ፣ “የኢትዮጵያ ህዝብ በአዲሱ ዓመት በውስጡ ያለውን ጥላቻና ዘረኝነት አፅድቶ በአዲስ መንፈስ፤ በፍቅርና በአንድነት ዓመቱን በጋራ ልንጀምረው ይገባል” ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ ፓትሪያርኩ ይህን የተናገሩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐራተኛው ፓትሪያርክ…

ስድስተኛው ፓትሪያርክ አሳሰቡ

“ከመለያየት ጉዳት ይተርፋል፤ ከአንድነት በረከት ይገኛል” ከብዙ ዓመታት መለያየት በኋላ አንድ የሆነችውን ቤተክርስቲያን ዳግም የሚለያይ አጀንዳ መከሰቱ እንዳሳዘናቸው ስድስተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹህ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ገለጹ፡፡ በዐራተኛው…

የንባብ ባህል ሳምንት በዛሬው ዕለት ተከፈተ፡፡

ስድስት ኪሎ የካቲት 12 የሰማእታት መታሰቢያ ሀውልት አደባባይ ከነሀሴ 29 ቀን ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 1 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የንባብ ባህል ሳምንት በዛሬው ዕለት ተከፈተ፡፡ የንባብ ሳምንቱን የከፈቱት የባህል፣…

የጤፍ ነገር በካሊፎርኒያ

የአሜሪካ ተመራማሪዎች ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዘ አማረጭ ምግብ ፍለጋ ላይ ናቸው ፡፡ በካፎርኒያ ጤፍን በመትከል እንደ አማራጭ ምግብ ለመተካት ተመራማሪዎች ጥናት እያደረጉ የነበረ ሲሆን አበረታች የሚባል ውጤቶች ማግኘታቸውም ታውቋል፡፡…

የእስራኤል እና የኢትዮጵያ ስምምነት ለአፍሪቃም መልካም ዕድል ይዞ ሊመጣ ይችላል ተባለ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በእስራኤል የሁለት ቀን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታናሁ በሁለትዮሽ ጉዳዮቻቸው ላይ መክረዋል፡፡ የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ፤በውይይታቸው እስራኤል የምታበረክተው አስተዋፅኦ መኖሩን…

ኢትዮጵያ ፣ዛምቢያ እና ናይጄሪያን በደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ዜጎቻቸው የሚደርስባቸውን ጥቃት ለማስቆም እየሰራን ነው አሉ፡፡

በደቡብ አፍሪካ በጆሃንስበርግ ከተማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሌላ ሀገር ተወላጆች ላይ ጥቃት እየተፈጸመባቸው ይገኛል ፡፡ በመሆኑም የዛምቢያ ፣ ናይጄሪያ እና ኢትዮጵያ ዜጎቻቸውን ከጥቃት ለመከላከል ድርጊቱን በመቃው ላይ ይገኛሉ፡፡ ዛምቢያ ነገሩን…

“የተማረ ሰው ይዋሻል”፣ እና ስለ ቻርልስ ዳርዊን ‘ ሰርቫይቫል ኦፍ ዘ ፊተስት’

በአዱሊስ ቲዩብ (Adulis tube) ሰለተላለፈ ንግግር የተሰጠ አስተያየት በቅርቡ አንድ በዩቱብ ቪዲዮ የተላለፈን የአዱሊስ ቲዩብ (Adulis tube) ዝግጅት ስሰማ ተናጋሪው ወጣት ለተሰብሳቢው እና ለአዳማጩ ከተናገራቸው ዐረፍተ ነገሮች መካከል ሁለት መስተካከል…

This site is protected by wp-copyrightpro.com