ዜና
Archive

Day: September 3, 2019

“ቅዱስ ሲኖዶስ ጥያቄያችንን ባይቀበለውም ሂደታችንና ጥያቄያችን አይቆምም!” ቀሲስ በላይ መኮንን (ሊቀ አእላፍ)

– ሀገር እያፈረስን ሳይሆን እየገነባን ነው! በቅርቡ ‹‹የኦሮሚያ ቤተ-ክህነት ጽ/ቤት››ን እናቋቁማለን በሚል በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙት ቀሲስ በላይ መኮንን (ሊቀ አእላፍ)፣ ‹‹ድርጊታችንን የሚቃወም የቤተክርስቲያን ጠላት ብቻ ነው፤ ለአስተዳደራዊ ሥራ ያልተማከለ ሥርዓት…

በደቡብ አፍሪካ ሁለት ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አለፈ

በደቡብ አፍሪካ በውጭ አገር ዜጎች በሚንቀሳቀሱ የንግድ ድርጅቶች ላይ ዘረፋ እና ግጭቶች በድጋሚ በመነሳቱ ምክንያት ሁለት ኢትዮጵያውያን ንብረታቸውን ከዘራፊዎች ለማትረፍ በመሄድ ላይ እያሉ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ከጆሀንስበርግ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በቀጣዩ ምርጫ አልሳተፍም አለ

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ በቅርቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀውን የምርጫ ሕግ አስቸኳይ ማሻሻያ እንዲያደርግ የጠየቀ ሲሆን፣ አሁን ባለበት ተግባራዊ የሚደረግ ከሆነ ግን በቀጣዩ ምርጫ እንደማይሳተፍ አስታውቋል፡፡ ምክር…

በሻሸመኔ እና በአዲስ አበባ ሰባት ሄክታር የካናቢስ ዕፅ እርሻ ወደመ

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች ያሉ ከሰባት ሄክታር በላይ የካናቢስ ዕፅ እርሻን በተጠናቀቀው ዓመት እንዳከሰመ አስታወቀ፡፡ ከሰባት ሄክታር በላይ የካናቢስ ዕፅ እርሻ የወደመው በሻሸመኔ እና በመዲናችን አዲስ አበባ…

ሲኖዶስ፣ በቀሲስ በላይ ሊቋቋም በታሰበው የኦሮሚያ ቤተክህነት ጽ/ቤት አቋም ወሰደ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ በቀሲስ በላይ ሊቋቋም ለታሰበው ‹‹የኦሮሚያ ቤተ-ክህነት ጽ/ቤት›› ጉዳይ ላይ መክሮ፣ ከአንድ አቋም ላይ መድረሱ ታወቀ፡፡ ነገ በይፋ ለህዝብ ይገለጣል ተብሏል፡፡ ቤተክርስቲያኒቱን በመከፋፈል በሂደት ሀገር…

የዐራተኛው ፓትርያርክ በዓለ ሲመት ነገ በድምቀት ይከበራል

– መንፈሳዊያን እንግዶች ተጋብዘዋል – ታሪካዊነቱ ይጎላል ተብሏል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐራተኛው ፓትርያርክ የሆኑት የአቡነ መርቆሪዮስ በዓለ ሲመት፣ ነገ ነሐሴ 29 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በቤተክህነት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com