ዜና
Archive

Day: September 2, 2019

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የሟች ቤተ እስራኤላዊውን ቤተሰብ አነጋገሩ

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በእስራኤል ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት የቤተ እስራኤላዊውን የሟች ቤተሰሰብን አግኝተው አነጋገሩ፡፡ በያዝነወ ዓመት በእስራኤል ጋዛ የተገደለው አበራ መንግስቱ እና በፖሊስ መኮንን የተገደለው የ19 ዓመቱ ታዳጊ ሰለሞን ተካ…

እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ከደህንነት ጉዳይ ጋር በተያያዘ ለመስራት ፍላጎት እንዳለት ገለጸች

የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በደህንነት ጉዳይ ከኢትዮጵያ ጋር በጥምረት ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ተናገሩ፡፡ ይህንን የተናገሩት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በእስራኤል ባደረጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አስመልክቶ በተወያዩበት ወቅት ነው፡፡…

‹‹ቤተ ክርስቲያን እየተቃጠለች ዝም የምንልበት ምክንያት የለም›› ሲሉ የሶማሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተናገሩ

ከዚህ ቀደም በጅግጅጋ እና በሀዋሳ አካባቢ አብያተ-ክርስትያናት ተቃጥለዋል፤ አሁን ግን ቤተ ክርስቲያን ስትቃጠል ዝም የምንልበት ጉዳይ አይሆንም ሲሉ የሶማሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ገለጹ፡፡ ለሀገሪቱ ሁለንተናዊ ልዕልና…

‹‹የፖለቲካ እስረኛ ፍየሎች›› እንዲፈቱ ተጠየ

 የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኘው ፓለቲከኛ፤ ዜናዊ አስመላሽ ፍየሎቹ እንደታሰሩበት አሳወቀ፡፡ የዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነትና ለፍትሕ (ዓረና) ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ፣ ስለጉዳዩ ሲናገሩም ፍየሎቹ የታገዱበት አቶ ዜናዊ አስመላሽ ከፖለቲካው እንዲወጣ ለማድረግ መሆኑን…

ደኢህዴን ርዕሰ መስተዳደሩን መረጠ

አቶ እርስቱ ይርዳው ማናቸው? የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) አቶ እርስቱ ይርዳውን ርዕሰ-መስተዳድር በማድረግ የሾመ ሲሆን፣ የቀድሞውን ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሚሊዮን ማቴዎስን በመተካት ክልሉን በምክትል ፕሬዚዳንትነት የሚመሩ ይሆናል ተብሏል፡፡ ለመሆኑ…

ጉዳዩ ወደ መጨረሻ ሂደቱ ደርሷል

በሰኔ 16ቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶ/ር) የድጋፍ ሰልፍ የቦምብ ጥቃት የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች በፍጥነት ፍርድ እንዲወሰንባቸው እየሰራን ነው ሲል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡ የዛሬ ዓመት ሰኔ 16 ቀን 2011 ዓ.ም…

ኮንዶሚኒየሞቹ ይጮኻሉ

በኢትዮጵያ ውስጥ የተገነቡት የጋራ ሕንፃ መኖሪያ ቤቶችን ለማስተዳደር በሥርዓት የተዘረጋ አደረጃጀት እና አሰራር ባለመኖሩ፣ ቤቶቹ ለተጠቃሚዎች ከተላለፉ በኋላ ያለው ሁኔታ ትኩረት አልተሰጠውም የሚለን የአዲስ ኦንላይን ጸሐፊ ሐብቴ ታደሰ፣ አንድ ወጥ…

7ተኛው የበጎ ሠው ሽልማት አሸናፊዎች ታወቁ::

የ2011ዓ.ም 7ተኛው የበጎ ሠው የሽልማት ሥነ ሥርዓት ዛሬ ነሐሴ 26 ቀን 2011 ዓ.ም በኢንተር ከንትኔንታል የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ክብርት ወ/ሮ ስህለወርቅ ዘውዴን ጭምሮ ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፉዎች እና ጥሪ የተደረጋላቸው እንግዶች…

የኩላሊት ጠጠርን ሳይጠጥር ነው ማስወገድ!

(ምሥል አንድ     በቀኝ ያለው ኩላሊት ጠጠር የጀመረው) (ምሥል ሁለት በ 2.5 ኢንች ውስጥ የሚታዩ ከፍ ያሉ ጠጠሮች) መግቢያ ኩላሊቶች በሰውነት ውስጥ በጣም ጠቃሚ ሥራ አላቸው፡፡ ዋናው ሥራ ትርፍ ፈሳሽ እና…

ሀገረሰባዊ እምነት በሰባት-ቤት ጉራጌ -፫-

ንፑአር / ንፖር ቅድመ ዝግጅት ከሳምንት በፊት የንፑአር ክብረ በዓል ቅድመ ዝግጅት የሚጀመረው ከበዓሉ አንድ ሳምንት ቀደም ብሎ ነው[1]፡፡ የንፑአር ወቅት መድረሱ የሚታወቀው የማጋዎች ንጉስ  በሰባት ቤት ጉራጌ በሚገኙ ዋና…

This site is protected by wp-copyrightpro.com