Archive

Month: September 2019

መንግሥት አትራፊ የልማት ድርጅቶችን በዓለማቀፍ ገበያ ለመሸጥ የያዘው እቅድ ውዝግብ አስነሳ

በጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የሚመራው የኢትዮጵያ መንግሥት፣ እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢቲዮ-ቴልኮም፣ መብራት ኃይል ያሉ አትራፊ ሀገራዊ ትልልቅ የልማት ድርጅቶችን ለመሸጥ የያዘው እቅድ ውዝግብ አስነሳ፡፡ በሀገሪቱ የሚገኙ የምጣኔ ሃብት…

ስለ ኢትዮጵያ!

አንዳንድ ነገሮች …                           እ.ኤ.አ 2019 ዓ.ም ኢትዮጵያ ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪቃ አገራት፣ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመቀበል ቀዳሚዋ ሀገር…

ቻይና ድህነት ቅናሳ ላይ የሚሰራ የበጎ-ሥራ ተቋም በኢትዮጵያ ከፈተች

ቻይና በኢትዮጵያ ድህነት ቅነሳ ላይ ሊያግዝ የሚችል የበጎ-ሥራ ተቋም (ፋውንዴሽን) በአዲስ አበባ ከፈተች፡፡ የChina Foundation for Poverty Alleviation ወይም በምህጻረ ቃል (CFPA) የተባለ ድርጅት በአዲሰ አበባ በትላንትናው ዕለት በይፋ ተከፍቷል፡፡…

በትግራይ ክልል የ15 ዓመቷን ታዳጊ ሊድሩ የነበሩ ቤተሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

ሀደሩ ገብራይ የተባቸውን የ15 ዓመቷን ታዳጊ ያለ እድሜዋ ጋብቻ እንድትፈፅም በትግራይ ቆላ ተምቤን አካባቢ ሽር-ጉድ ሲሉ የነበሩ ቤተሰቦቿ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ ታዳጊ-ወጣት ሀደሩ በሕይወቷ አንዴም አግኝታ የማታውቀውንና በእድሜ እጅግ…

የ10.7 ሚሊዮን ዶላር ሎተሪ ያሸነፈው ሚካኤል ገብሩ በአዲስ አበባ ተገደለ

በካናዳ የ10.7 ሚሊዮን ዶላር የሎተሪ ዕጣ ያሸነፈው ትውልደ-ኢትዮጵያዊው አቶ ሚካኤል ገብሩ፣ በአዲስ አበባ ከተማ በዘራፊዎች ተገድሎ መገኘቱ ታወቀ፡፡ ሟቹ በቋሚነት በካናዳ አገር የሚኖር ትውልደ-ኢትዮጵያዊ ሲሆን፣ ሕይወቱ ማለፉን ተከትሎ በካናዳ ቶሮንቶ…

“የትግራይ ሕዝብ ‹በወረዳ ደረጃ እንደራጅ› ብሎ የጠየቀው ዴሞክራሲያዊ መብቱን ነው”

ህወሓት መልስ መስጠት ያለፈለገው እንደ ሽንፈት ቆጥሮት ነው የትግራይ ህዝብ ‹‹በወረዳ ደረጃ እንደራጅ›› ብሎ የጠየቀው ጥያቄ፣ ዴሞክራሲያዊ መብቱን ነው ሲል ዓረና ለፍትሕና ለዴሞክራሲ (ዓረና) ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ሙሉ ለሙሉ በህወሓት የሚመራው…

የኢትዮጵያ- ዱባይ ዲያስፖራ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

ለሁለት ቀናት የሚቆየው የኢትዮጵያ – ዱዳይ ዳያስፖራ ቢዝነስ ፎረም በትላንናው ዕለት በሸራተን አዲስ ተከፈተ፡፡ የቢዝነስ ፎረሙ በኢትዮጵያ እና በተባበሩት ዐረብ ኤሜሬቶች በሚገኙ የንግድ ማኅበረሰብ መካከል ግንኙነታቸውን ለማጠንከር እና የንግድ ሥራዎቻቸውን…

በድርቅ በተጎዱ የአርብቶ አደር አካባቢዎች የእንስሳት ደህንነት ጥበቃ መከናወን አለበት ተባለ

በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጎዱ አርብቶ አደሮችና አርብቶ አደር አካባቢዎች ላይ ለሚገኙ ማኅበረሰቦች አስቸኳይ የእንስሳት ደህንነት ጥበቃ አገልግሎት መስጠት፣ ማኅበረሰቡን መታደግ ነው ተባለ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የምግብና የእርሻ ድርጅት (FAO) ይህን እያከናወነ መሆኑ…

አርመኒያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ ልትከፍት ነው

የአርመን ሪፐብሊክ መንግሥት ኤምባሲውን በኢትዮጵያ ለመክፈት ማቀዱን የሀገሪቱ ብዙኃን መገናኛ የሆነው አርመን ፕሬስ ዘግቧል፡፡ አርመኒያ  ከሰሃራ በታች ባሉ አገራት ዲፕሎማሲያዎ ግንኙነቷን ለማጠናከር የሚረዳት አማራጭ እንዲሁም አምባሳደሮች  እንደሌላትም ተነግሯል፡፡ በኢትዮጵያ የሚከፈተው…

ኢትዮጵያዊው ፎቶ-ጋዜጠኛ በሀገረ ካናዳ ትኩረት ስቧል ተባለ

ኢትዮጵያዊው ፎቶ-ጋዜጠኛ ዳዊት ጥበቡ፣ በቀን ተቀን የምስለ-ትረካ (ፎቶግራፍ) ሥራው፤ የብዙኃንን ቀልብ በሀገረ-ካናዳ መሳብ ችሏል፡፡ ከሀገሩ ኢትዮጵያ ከተሰደደ ሁለት ዓመት የሆነው ፎቶ ጋዜጠኛ ዳዊት ጥበቡ፤ በፍጥነት በሚንቀሳቀሰው የምዕራቡ ዓለም ውስጥ፣ አስደናቂ…

ኢትዮጵያ ከቡና ገበያ 183 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አገኘች

ኢትዮጵያ በሁለት ወር ውስጥ ወደ ውጭ አገራት ከላከቸው የቡና ምርት፣ ከ183 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ እዳገኘች ተገለጸ፡፡ 52 ሺህ ሦስት መቶ ቶን ቡና ወደ ውጭ አገራት የተላከ ሲሆን፣ ይህም ከባለፈው…

በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላል ላይ ግብጽ ያቀረበችውን ምክረ-ሃሳብ ኢትዮጵያ ውድቅ አደረገች

ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ በምትገነባው በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ግብፅ ያቀረበችውን ምክረ-ሀሳብ አልቀበልም ማለቷን የግብፅ የውሃ ሀብት እና መስኖ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እንደ ፈረንጆቹ አቆጣጠር ከመስከረም 30 ጀምሮ ለሶስት ቀናት…

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ያወጣው መመሪያ አወዛገበ

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ያወጣው መመሪያ በአግባቡ ያልተጠና፣ ባለድርሻ አካላትን ያላሳተፈ እንደሆነ ቅሬታ ቀረበ፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፣ አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ ስምሪት ሕግ ማውጣቱን ትላንት መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ.ም…

ከኬንያ ባንክ የተዘረፈ ሽልንግ፣ ኢትዮ-ሞያሌ ገባ ተባለ

ከኬንያ “ኢኩዩቲ ባንክ” የተዘረፈው 47 ሚሊዮን ሽልንግ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ሞያሌ ከተማ ገብቷል በሚል ምርመራ እየተካሄደ ነው፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት እጅግ ድፍረት በተሞላበት ሁኔታ 60 ሚሊዮን ሽልንግ፣ ለመዝረፍ እቅድ ያወጡ ሦስት…

ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ዑጋንዳ ኦስካር ሽልማትን ለማግኘት ተፋጠዋል

ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ዑጋንዳ በዓለም አቀፉ የፊልም አሸናፊዎች ሽልማት (ኦስካር) ላይ በውጭ ቋንቋዎች የተሰሩ ፊልሞች ዘርፍ ላይ ለመሳተፍ ተመርጠዋል፡፡ በጦርነት፣ በድህነት፣ በባሕልና በሌሎች ችግሮች መካከል ተጠፍረው ተይዘው እንኳን ህልማቸውን ለማሳካት…

የሚንስትሮች ምክር ቤት መመሪያን ባለሥልጣናት አላከበሩትም

–    አሁንም በከተማ ውስጥ በ“ቪ8” ይንሸራሸራሉ ተባለ በጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የሚመራው የሚንሥትሮች ምክር ቤት፣ የሀገር ሀብትን ከብክነት ለማዳን፣ በመንግሥት ተቋማት ሁሉ ውጤታማ የትራንስፖርት ሥርዓት ለማስፈን ያወጣው መመሪያ፣ በገዛ ባለሥልጣናቱ…

የኢትዮጵያ ሠላም 131ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል

በዓለም አቀፍ ደረጃ የአገራትን የሠላም ሁኔታ እና ይዘት በየዓመቱ ይፋ የሚያደርገው ‹‹ኢንስቲቱዩትስ ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ›› የተባለ ተቋም፣ የኢትዮጵያ ሠላም 131ኛ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ይፋ አደረገ፡፡ በየዓመቱ “Global Peace Index”…

ኤርትራ ጋዜጠኞችን እና ፖለቲከኞችን እንድትፈታ ተጠየቀች

ኤርትራ ለ18 ዓመታት ያሰረቻቸውን 28 ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንድትለቅ አምነስቲ አንተርናሽናል ጠየቀ፡፡ የኤርትራ መንግሥት ከ18 ዓመት በፊት የሃገሪቱን ፕሬዝዳንት በመተቸታቸው ምክንያት ብቻ ለእስር የዳረገቻቸውን 11 ፖለቲከኞችንና 17 ጋዜጠኞችን እንዲለቅ አምነስቲ ጥሪ…

ኢትዮጵያ የሌባኖሱን ነጋዴ ከሳምንት እገታ በኋላ ለቀቀች

አሶሴትድ ፕሬስ የሌባኖስን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ጠቅሶ እንዳስነበበው፣ ሀሰን ጃበር የተባሉ የሌባኖስ ነጋዴ አዲስ አበባ ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ ተሰውረዋል፡፡ ኢትዮጵያ ነጋዴውን አግታ ለምን እዳቆየች እምብዛም የተብራራ ሃሳብ የለም፡፡…

በሞያሌ በኩል የኬንያና የኢትዮጵያ መንገድ አለመዘጋቱን በኬንያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስተወቀ

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን የሞያሌ መንገድ እንደዘጋች ትላንት ሰኞ መስከረም 5 ቀን 2011 ዓ.ም ይፋ የሆነው መረጃ የተሳሳተ መረጃ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በኬንያና ሞሪሺየስ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ መለስ አለም እንደገለጹት፣ ‹‹መረጃው…

የፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ የበጎ-ሥራ ተቋም ተመሰረተ

በችግር ጊዜ ሁሉ ለወገን በመቆርቆር የሚታወቁት ‹‹አርዓያ-ሰብ›› የሆኑት ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን የሚዘክር የበጎ-ሥራ ተቋም (ፋውንዴሽን) ተመሠረተ፡፡ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መሥራች ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ የሚዘከሩበትን ፋውንዴሽን የመሠረቱት ወዳጆቻቸውና አድናቂዎቻቸውና የሙያ…

በመሬት መንሸራተት አደጋ የአንድ ቤተሰብ ሦስት አባላት ሕይወት አለፈ

በዐማራ ክልል ጎንደር- ጃናሞራ ወረዳ፣ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ፤ የአንድ ቤተሰብ ሦስት አባላት ሕይወት ማለፉን ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ጃናሞራ ወረዳ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው፣ በወረዳው ወይና…

ከኬንያ ጋር የሚያዋስነን የሞያሌ ድንበር ተዘጋ

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር የተለያዩ ምርቶችን የምታስተላልፍበትን የሞያሌ ሁለት መጋቢ መንገዶችን መዝጋቷን አስታውቃለች፡፡ ሀገሪቷ መንገዶቹን ለመዝጋት የወሰነችው በአካባቢው ከፍተኛ የሆነ ሕገ-ወጥ ሥራዎች በመበርከታቸው እንደሆነ ተናግራለች፡፡ የኬንያ የገቢዎች ባስልጣን እንዳለው በሞያሌ በኩል…

“ንሥረ-ኢትዮጵያ” አዲስ የክፍያ ሥርዓት አስተዋወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይና እና በመካከለኛው ምስራቅ አገራት በሰፊው  ተቀባይነት ያላቸው ሁለት ዓይነት የክፍያ ሥርዓቶቹን ለደንበኞቹ አስተዋውቋል፡፡ በአፍሪካ ተቀባይነት ካላቸው አየር መንገዶች ቀዳሚው የሆነው  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዊቻት እና ኬኔት…

ኢዜማ በመቀሌ ያደረግኩት ህዝባዊ ስብሰባ ተስፋ ሰጪ ነው አለ

– በቀጣይ በአደዋ፣ ተምቤን፣ አክሱም እና በሌሎች ሥፍራዎች ሕዝባዊ ውይይት ይኖረኛል ብሏል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በትላንትናው ዕለት መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም ከመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይቱን አካሂዷል፡፡…

በዘንድሮው የኢሬቻ በዓል እስከ 7 ሚሊዮን ህዝብ እንደሚሳተፍ ተገለፀ

– ሁሉም ኢትዮጵያውያንም በበዓሉ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል፡፡ የኢሬቻ በዓል መስከረም 24 ቀን 2012 ዓ.ም በመዲናችን አዲስ አበባ አዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ እና ማጠቃለያው ደግሞ መስከረም 25 ቀን 2012 ዓ.ም በቢሾፍቱ…

ግብፅ መምከር ጀመረች፤ ፕሬዝዳንቷ ወጣቶቿን አስጠነቀቁ

‹‹ግብጽ በወጣቶቿ አብዮት በተዳከመችበት ወቅት ነው፤ ኢትየዮጵያ ህዳሴ ግድብን መገንባት የጀመረችው›› ኤል ሲሲ ግብፅ ከኢትዮጵያ እና ከሱዳን ጋር በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በድጋሚ መምከር ጀመረች፡፡ በአንፃሩ፣ የግብጹ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ…

የኢትዮጵያ ገዳማት በእየሩሳሌም ታሪክና ወቅታዊ ሁኔታ

ነሐሴ 23 ቀን 245 6 ዓ.ም/ August 31 2019 የዴር ሱልጣን የኢትዮጵያ ገዳማት እናድን ስብሰባ ላይ የቀረበ ዋሽንግተን ዲሲ መግቢያ ኢትዮጵያ በእየሩሳሌም ከተማ ውስጥ ለዘመናት በዴር ሱልጣን ገዳም ያላትና መነኮሳቷም…

ባለአደራ ምክር ቤት ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጥ ነው

ኦዴፓ፣ የታከለ ኡማ አስተዳደር እና ቀሲስ በላይ ተናበው እየሰሩ ነው ብሏል ማክሰኞ ጳጉሜ 5 ቀን 2011 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት (ባልደራስ) በወቅታዊ ሀገራዊ ኹኔታ ላይ፣ ለሀገር ውስጥና ለውጭ…

ለአማራ ክልል አዲሰ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ተሾመለት

አቶ ጌትነት ይርሳው ቦጋለ ከጷግሜ 1ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግስት የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ፡፡ አቶ አሰማኸኝ አስረስ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ…

ቅዱስ ሲኖዶስ እነ ቀሲስ በላይን ገሰጸ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ እነ ቀሲስ በላይ መኮንን ‹‹የኦሮሞ ቤተክህነት ጽ/ቤት››ን ነጥለን እናቋቁማለን ብለው የጀመሩት አደረጃጀት በሲኖዶስ ሕጋዊ እውቅና የሌለው መሆኑን አስታወቀ፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ ዛሬ ጳጉሜ 2 ቀን…

ከሁለት ቀናት ፍለጋ በኋላ ከሆስፒታል የተሰረቀችው ህፃን ተገኘች

ከጋምቤላ ሆስፒታል የተሰረቀች የአንድ ቀን ተኩል ዕድሜ ያላት ህፃን ከሁለት ቀናት ክትትል በኋላ ከነሙሉ ጤንነቷ ተገኘች ። በጋምቤላ ሆስፒታል ነሀሴ 28 ቀን 2011 ዓም አንዲት ህፃን በሰላም ወደ ዓለማችን ተቀላቅላለች…

እነ ቀሲስ በላይ ይቅርታ አንጠይቅም አሉ

ቅዳሜ ጳጉሜ 2 ቀን 2011 ዓ.ም እነ ቀሲስ በላይ መኮንን፣ ‹‹የኦሮሚያ ቤተክህነት ጽህፈት ቤት›› እንዲቋቋም ባደረግነው እንቅስቃሴ ብጹሀን አባቶች ሊያስገድዱን ቢሞክሩም፣ ያጠፋነው ነገር ስለሌለ ይቅርታ መጠየቅ አይገባንም ሲሉ ዛሬ ባወጡት…

ለምን መስከረም? – ለምን ዕንቁጣጣሽ?

“መስከረም በአበባው ሠርግ በጭብጨባው ይታወቃል” ነው የሚባለው ለንጉሥ ቢኾን ኑሮ “ዕንቁ ፃዕፃኹ” ይባል ነበር እንጂ ዕንቁጣጣሽ አይባልም ነበር   ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ፣ የመሸጋገሪያው ዕለት “ቅዱስ ዮሐንስ” እየተባለ ሲጠራ፣ በባህላዊና…

የትምህርት ሥርዓቱ እድል ነፋጊ፤ የትምህርት ሚንስትር ውሳኔ ደግሞ አግላይ ነው ተባለ

ትምህርት ሚንስትር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያና የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ውጤት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለማረም የወሰደው መፍትሄ፣ ተማሪዎችን ማዕከል ያላደረገ አግላይ ነው ሲሉ የትምህርት ባለሟሎች በጉባዔ ላይ ገለጹ፡፡ ትምህርት ሚ/ር ተማሪዎቹን…

This site is protected by wp-copyrightpro.com