ዜና
Archive

Day: August 16, 2019

ከሰኞ እስከ ዓርብ ሲተጉ፣ ሲሰሩ ከሰነበቱ፤ ቅዳሚት ተሲያትን እና እሁድ ሰንበትን በግልዎት፣ ከወዳጅዎ ጋር፣ እና/ወይም ከቤተሰብ ጋር በአንድ ላይ ያርፉ፣ ይዝናኑ ዘንድ ይመከራሉ፡፡

እናም፣ የቅዳሜ ተሲያትንና የእሁድ ሰንበትን የቴአትር መርሃ-ግብሮችን ማሳወቅ የእኛ ድርሻ አደረግነው፡፡ እነሆ በረከት፡- የቅዳሜ የቴአትር ቤቶች መርሃ-ግብር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር – ቅዳሜ ከ11፡30 እስከ 2፡30 ‹‹ባዶ እግር›› ቴአትር ሀገር ፍቅር…

የተማሪ እና የፈታኝ ትንቅንቅ!

“የፈተና ውጤታችን ትክክለኛ አይደለም፤ ተዛብቷል” ሲሉ ተማሪዎች ቅሬታ አቀረቡ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ የተማሪዎችን ቅሬታ እየተቀበለ ነው “የፈተና ውጤታችን በአግባቡ ይስተካከላል ብለን እንጠብቃለን” ተማሪዎች ከአዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ዙሪያ…

“ለመብቴ መታገል አለብኝ ሕይወት ያለ ነፃነት ምንም ነች” ጋዜጠኛ ማስተዋል ብርሃኑ

ጋዜጠኝነት እውነትን ከተደበቀችበት ቆፍሮ በማውጣት ለዓለም ህዝብ ማሳየት፤ መረጃዎችን አፈንፍኖ ማግኘትና ለህዝብ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴም እውነትን በማውጣት ሂደት ውስጥ, እውነቱ እንዳይወጣ በሚፈልጉ ጎራዎች ስቃይ፤ እንግልት፤ እስር፤ ስደት አለፍ ሲልም…

ከአደባባይ ፖለቲካ ርቀዋል የተባሉት አቶ ለማ መገርሳ ዑጋንዳ ተከስተው ንግግር አቀረቡ

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ከአደባባይ ፖለቲካ ርቀዋል በሚል በሕዝብ ዘንድ መነጋገሪያ የሆኑት የመከላከያ ሚንስትር አቶ ለማ መገርሳ፣ ዑጋንዳ ካምፓላ ከተማ አምርተው፣ ከኢትዮጵያዊያን ጋር በአንድ ሆቴል መወያየታቸውን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዛሬ ዓርብ ነሐሴ…

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ የፀረ-ሽብር ሥራቸውን ጀመሩ

የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ የደህንነት ተቋማት፣ ሽብርተኝነትን በጋራ ለመከላከል የሚያስችላቸውን ሥራ ትላንት ነሐሴ 9 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የአሜሪካው ፌደራል የምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ)…

የክልሎች የመሬት አጠቃቀም ከሕገ-መንግሥቱ ጋር የሚጣረስ ነው ተባለ

ክልሎች የገጠር መሬት ይዞታ ለማስተላለፍ ከሕገ-መንግሥቱ ጋር በሚጋጭ መልኩ ተግባራዊ እያደረጉት እንደሆነ ተነገረ፡፡ ይህንን ተከትሎም  በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይ እና ደቡብ ክልሎች የገጠር መሬት ይዞታ ሕጎች ላይ የሕግ-መንግሥት አጣሪ ጉባዔ የዳሰሳ ጥናት…

This site is protected by wp-copyrightpro.com